fa
Feedback
🌴"قناة أبي جعفر خضر بن إدريس حربو" 🌴 ደዕዋ ሰለፍያ በአፋር

🌴"قناة أبي جعفر خضر بن إدريس حربو" 🌴 ደዕዋ ሰለፍያ በአፋር

رفتن به کانال در Telegram

⭕👉 የዚህ ቻናል አላማ ሰዎችን ወደ ቀደምቶች አካሄድ ጥቆማ ማድረግ ነው መረጃቻን ቁርአንና ሀድስ በቀደምቶች አረዳድ ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የሚተላለፉት 🌴 ፈትዋዎች 📚📚📚 🌴 የተለያዩ ዳዕዋዎች 🌴 የተለያዩ ቂርአቶች https://t.me/AbujeferHarbu ሊንኩን በመጫን የቻናላችን አባል ይሁኑ ለወዳጅ ለዘመደወ ይላኩ https://t.me/+Fi5D1L_Abu jefer

نمایش بیشتر
3 905
مشترکین
-124 ساعت
+207 روز
+11930 روز
آرشیو پست ها
أنا أخشى من الرياء لدرجة أني لا أصلي عند أحد! - الشيخ صالح الفوزان الجواب: لا يا أخي ما يجوز لك تترك العمل وتقول أنا أخشى من الرياء، هذا من الشيطان، اعمل العمل وأخلص لله عز وجل ولا تترك العمل خوفًا من الرياء، هذا ما يريده الشيطان، يثبطك، يقول لك لا تصلِّ لئلا يظن أنك ترائي بهذا، لا تقم الليل يخشى عليك من الرياء، اسأل الله السلامة من الرياء ومن الشرك واستمر على العمل الصالح. ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ምድር ላይ ደስተኝነትን ከፈለክ ወላሂ ነዉ የምልህ ዲንህን ተማር ብዙ ገንብ ቢኖርህ ዓቂዳህ ከሚሰጥህ ደስታ ቅንጣት አይወዳደርም እናማ ጰሸኪቻ ስልህ ነዉ የምንሳሳለት ሸይኻችን የተፍር ደርሱን ጀመረ ጀመረ ጀመረ ሼር እያደረግን እንቅራ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

በ imo እየተቀራ ያለ ኪታብ ከነ መሳኢሉ ከሱቢህ ሶላት በሁዋላ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰5⃣3⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኪታቡ ተውሂድ  ቂርአት ከሱቢህ ሶላት  በሁዋላ  11:30 -- 12:10 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  كتاب التوحيد ""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام  محمد بن عبد الوهاب 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺27 : 26🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰4⃣3⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የአቂደቱል ዋሲጥያ ቂርአት ከመغሪብ  በሁዋላ  1:00-- 1:50 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  عقيدة الواسطية""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن عبد السلام ابن تيمية الحراني رحمه الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺19 : 26🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ከመغሪብ ሶላት በሁዋላ ➻🍒ተ     ➻🍒ጀ         ➻ 🍒ም               ➻🍒 ሯ                     ➻🍒ል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️ መትን አቂደቱል ዋሲጥያ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 🌹ግቡ     🌹ግቡ          ግቡ 🍒ተጀምሯል ግቡ ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu ⭕️ https://t.me/AbujeferHarbu

🔻👌 አንዳንድ ሰዎች ባህሪያቸው እና ያላቸው አስቀያሚ ሙዓመላ የሚያርቅ እንጅ የሚያቀርብ አይደለም ነገር ግን መንሀጃችንን ከነሱ በፊት ስለተረዳነው በነሱ አንቀየርምም አንቀይረውምም።።።።።።ነገር ግን አነዚያ ቀደምቶቻችን ያላቸው ስነግምባርና ከወንድሞቻቸው ጋ ያላቸው ሙዓመላ አይደለም እውስጥ ያለውን ይቅርና የውጩንም ይማርክና ያቀርብ ነበር።።። ✅✅✅✅✅✅✅ 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa

በ imo እየተቀራ ያለ ኪታብ ከነ መሳኢሉ ከሱቢህ ሶላት በሁዋላ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰5⃣2⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኪታቡ ተውሂድ  ቂርአት ከሱቢህ ሶላት  በሁዋላ  11:30 -- 12:10 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  كتاب التوحيد ""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام  محمد بن عبد الوهاب 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺31 : 01🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል እናም በአላህ ፍቃድ  በሸይኻችን  የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده  ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል https://t.me/Al_menjeniq_R

አዲስ              ደርስ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰2⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኹዝ አቂደተክ ቂርአት ከኢሻ በሁዋላ  3:45 -- 4:25 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  خذ عقيدتك""🔺 ✍ تأليف : شيخ محمد بن جميل زينو  رحمه الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي هبة الله  خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ሂበቲላህ ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺22 : 40🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

لبن عثيمين رحمه الله 👉 ሲፈቱ ሶላት 📚ወሳኝ ደርስ ነው    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👈كتاب:صفة الصلاة للشيخ محمد بن صالح العثيمين 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🕰 ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት      ከኢንሻ ቡኃላ( 3)ስአት በኢሞነውደርስየሚሰጠው     👉 ደርስ ቁጥር( 49 )👈 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ተቀርተው ያለቁ እሪከርዶችንማገኛ👇 https://t.me/AbujeferkitabRecord 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ሌሎችደርሶችን ለመከታተል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu 👇 👇ደርሱን በድምፅ ለማግኘት https://t.me/+EDmOT18laoZmZGM0 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔺ወንድሜ አቡ ዩስራ ትዝታ አትቀስቅስብ እንጂ 🔺 ወሏሂ ያን ጨዋታ ከወነንድሞች ጋር ሁነን ያሣለፍ ነውን አስታወስከኝ ሀቢቢ 👉 ከ ኡስታዝ አቡል አባስ 👉 ከ አቡ ሉቅማን ኸይኸ ሙሀመድ ጀርጀሮ 👉 ኡስታዝ አቡ ማሂ አብደልከሪም 👉 ከ ወንድም አቡ ጁረይጂ ሠኢድ 👉 ከ ወንድም አቡ ያሲር ኢድሪስ ጋር ሁነን ያሣለፍናትን ቀን ትዝታ ነው ወላሂ ሀቢቢ አሏህ ይጠብቅህና ያስታወስከኝ ✍ አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢድሪስ 🔺https://t.me/AbujeferHarbu 🔺https://t.me/AbujeferHarbu

🔺የወረባቦና አካባቢዋ ሰለፍያት እንስቶች ግሩፕ የሚቀራ ኪታብ📗📕🎁مجموعة النساء السلفيات فقط🔺 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰2⃣8⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የ ፈትሁ ረቡልበርየህ ቢተልኺሲል ሀመውየህ ኪታብ ከዙሁር  በሁዋላ  7:40-- 8:20  የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  فتح رب البرية بتلخيص الحموية""🔺 ✍ تأليف  الشيخ العلامة محمد بن صالح عثيمين رحمة الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺23 : 16🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

»»»»»አስደሳች ዜና«««««««        አሰላሙ አለይኩም                   ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለከለላ ሰለፍዮች እና አካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ              የተማሪዎች ምዝገባን ስለማሳዎቅ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የከለላ ፉርቃን መድረሳ ባለፈው አመት ማለትም በ2018 E.C ተማሪዎችን ተቀብሎ ከKG ጀምሮ እስከ 1ኛ ክፍል አለማዊ ( acadamic) እና ሀይማኖታዊ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል ። በመሆኑም በዘንድሮው አመት ማለትም በ2019 E.C  ከKG ጀምሮ እስከ 2ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር በዝግጅት ላይ ይገኛል። ስለሆነም ልጆቻችሁን ይዛችሁ በአካል በመገኘት ከነሃሴ 26/2018 እስከ መስከረም 01/2019 ድረስ ፉርቃን መድረሳ መጥታችሁ ታስመዘግቡ ዘንድ በአክብሮት እናሳውቃለን። የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች ቁርዓን ከቃዒዳ እስከ ሂፍዝ አማርኛ English ሒሳብ አረብኛ  ፅሁፍ አቂዳ ትምህርት ተርቢያ ራሱን ችሎ መሆኑን በማወቅ ለልጆቻችን አስፈላጊውን ማቴሪያል በማሟላት ለልጆቻችን ለውጥ ሰበብ እንሁናቸው በማለት እድሉን ወደ እናንተው ዘርግተናል። ማሳሰቢያ: 👇   🫰የመመዝገቢያ ቦታ ፉርቃን መድረሳ 🫰የመመዝገቢያ ሰአት ከጧቱ 2:00—6:00 🫰የመመዝገቢያ ክፍያ 200 ብር ለበለጠ መረጃ                  በ 09 21 25 81 04                         09 21 25 70 74 በመደወል አረጋግጡ https://t.me/abuamrullah

ጊዜህን በአልባሌ ነገር የምታሳልፍ የዋህ ነገ ያለ አግባብ ያሳለፍካትን ጊዜ መጠየቅህ አይቀርምና በዉዱ ሸይኻችን ናና ተፍሲርን እንጎንጭና የሒወት መስመራችንን እናስተካክል ተፍሲር ደርሳችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

በ imo እየተቀራ ያለ ኪታብ ከነ መሳኢሉ ከሱቢህ ሶላት በሁዋላ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰5⃣1⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኪታቡ ተውሂድ  ቂርአት ከሱቢህ ሶላት  በሁዋላ  11:30 -- 12:10 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  كتاب التوحيد ""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام  محمد بن عبد الوهاب 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺26 : 07🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

አዲስ ደርስ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰1⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኹዝ አቂደተክ ቂርአት ከኢሻ በሁዋላ 3:45 -- 4:25 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  خذ عقيدتك""🔺 ✍ تأليف : شيخ محمد بن جميل زينو رحمه الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي هبة الله خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ሂበቲላህ ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺23 : 23🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰4⃣2⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የአቂደቱል ዋሲጥያ ቂርአት ከመغሪብ  በሁዋላ  1:00-- 1:50 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  عقيدة الواسطية""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن عبد السلام ابن تيمية الحراني رحمه الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺26 : 49🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺