ar
Feedback
🌴"قناة أبي جعفر خضر بن إدريس حربو" 🌴 ደዕዋ ሰለፍያ በአፋር

🌴"قناة أبي جعفر خضر بن إدريس حربو" 🌴 ደዕዋ ሰለፍያ በአፋር

الذهاب إلى القناة على Telegram

⭕👉 የዚህ ቻናል አላማ ሰዎችን ወደ ቀደምቶች አካሄድ ጥቆማ ማድረግ ነው መረጃቻን ቁርአንና ሀድስ በቀደምቶች አረዳድ ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የሚተላለፉት 🌴 ፈትዋዎች 📚📚📚 🌴 የተለያዩ ዳዕዋዎች 🌴 የተለያዩ ቂርአቶች https://t.me/AbujeferHarbu ሊንኩን በመጫን የቻናላችን አባል ይሁኑ ለወዳጅ ለዘመደወ ይላኩ https://t.me/+Fi5D1L_Abu jefer

إظهار المزيد
3 903
المشتركون
+324 ساعات
+247 أيام
+12530 أيام
أرشيف المشاركات
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል

☘☘☘☘🔺አስደሳች ዜና🔺.☘☘☘          السلام عليكن ورحمةالله وبركاته             ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔺እንደተለመደው ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም እንደ አይናችን በምንሳሳላት  የእህቶቻችን መድረሳ  ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ  የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::    ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘    🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ጁሙዓ ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله 🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺 ➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢ ☘☘☘☘☘☘☘☘ 🔻ታላቁ አባታችን ሸህ አህመድ ጭፍራ እና 🔻እንድሁም ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዘከርያ ፊጦ ይሆናሉ... 🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል:: 🔺☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 النبي ﷺ: من يرد الله به خيرًا يفقهه في الدين ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👈 العلم يحرس صاحبه، بينما صاحب المال يحرس ماله. ስለዚህ እህትየ ተማሪ ሁኝ ኢልም ይኑርሽ ይጠብቅሻልና وَمَنْ لَمْ يَذُقْ مُرَّ التَّعَلُّمِ سَاعَةً           تَجَرَّعَ ذُلَّ الْجَهْلِ طُولَ حَيَاتِهِ وَمَنْ فَاتَهُ التَّعَلُّمُ وَقْتَ شَبَابِهِ               فَكَبِّرْ عَلَيْهِ أَرْبَعاً لِوَفَاتِهِ وَذَاتُ الْفَتَى وَاللَّهِ بِالْعِلْمِ وَالتُّقَى             إِذَا لَمْ يَكُونَا لا اعْتِبَارَ لِذَاتِه https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👉https://t.me/AbujeferHarbu 👉https://t.me/AbujeferHarbu 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👉https://t.me/AbujeferHarbu 👉https://t.me/AbujeferHarbu 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔻የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ የሰለፍዩች መስጅድ 💥مسجد القباء / خطبة الجمعة مع ترجمة الأمهرية 🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله) 🔻ሊያዳምጡት የሚገባ፣ በውስጡ ብዙ አንኳር ነጥቦችን የያዘ እጅግ ጠቃሚ የጁመአ ኹጥባ! 🎧 ⛔️ወላጆችን ማክበርና ለእነሱ መልካም መዋል (ቢረል ወልደይን) ከትላልቅ የኢባዳ አይነቶችና ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ታላላቅ ስራዎች አንዱ መሆኑ። ⛔️እናትና አባትን ማመጽ ወይም ማዘን ከትላልቅ ወንጀሎች (ከባኢር) ምድብ ውስጥ የሚጠቃለል እና የጀሀንነም እሳት ማውረድ የሚችል አደገኛ ጉዳይ መሆኑ። ⛔️እናት እና አባት ለአንድ ሰው የጀነት በር መሆናቸው፤ በርን ባለማጥፋት (በማያበላሽ መልኩ) በብልሃትና በመልካም አያያዝ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ። ⛔️የወላጆች ሀቅ ከህይወታቸው ማለፍ በኋላም የሚቀጥል መሆኑ፤ ከሞቱም በኋላ ዱዓ በማድረግ፣ በመማጸን፣ ወዳጆቻቸውን በማክበርና በመሳሰሉት መልካም ስራዎች መታወስ እንዳለባቸው። ⛔️ሰላት በሰዓቷ መስገድ (ከኢባዳዎች ሁሉ ከአላህ ዘንድ የተወደደው) ቀጥሎም ወላጆችን ማስተናገድና መልካም መዋል ከሁሉ በላይ ተወዳጅ ስራ መሆኑ። 💥ሙሉውን ኹጥባ አዳምጡት! 📥 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/Abusurkyemamegoha

አዲስ              ደርስ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰3⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኹዝ አቂደተክ ቂርአት ከኢሻ በሁዋላ  3:45 -- 4:25 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  خذ عقيدتك""🔺 ✍ تأليف : شيخ محمد بن جميل زينو  رحمه الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي هبة الله  خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ሂበቲላህ ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺30 : 50🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

لبن عثيمين رحمه الله 👉 ሲፈቱ ሶላት 📚ወሳኝ ደርስ ነው    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👈كتاب:صفة الصلاة للشيخ محمد بن صالح العثيمين 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🕰 ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት      ከኢንሻ ቡኃላ( 3)ስአት በኢሞነውደርስየሚሰጠው     👉 ደርስ ቁጥር( 50 )👈 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ተቀርተው ያለቁ እሪከርዶችንማገኛ👇 https://t.me/AbujeferkitabRecord 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ሌሎችደርሶችን ለመከታተል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu 👇 👇ደርሱን በድምፅ ለማግኘት https://t.me/+EDmOT18laoZmZGM0 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

أنا أخشى من الرياء لدرجة أني لا أصلي عند أحد! - الشيخ صالح الفوزان الجواب: لا يا أخي ما يجوز لك تترك العمل وتقول أنا أخشى من الرياء، هذا من الشيطان، اعمل العمل وأخلص لله عز وجل ولا تترك العمل خوفًا من الرياء، هذا ما يريده الشيطان، يثبطك، يقول لك لا تصلِّ لئلا يظن أنك ترائي بهذا، لا تقم الليل يخشى عليك من الرياء، اسأل الله السلامة من الرياء ومن الشرك واستمر على العمل الصالح. ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ምድር ላይ ደስተኝነትን ከፈለክ ወላሂ ነዉ የምልህ ዲንህን ተማር ብዙ ገንብ ቢኖርህ ዓቂዳህ ከሚሰጥህ ደስታ ቅንጣት አይወዳደርም እናማ ጰሸኪቻ ስልህ ነዉ የምንሳሳለት ሸይኻችን የተፍር ደርሱን ጀመረ ጀመረ ጀመረ ሼር እያደረግን እንቅራ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

በ imo እየተቀራ ያለ ኪታብ ከነ መሳኢሉ ከሱቢህ ሶላት በሁዋላ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰5⃣3⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኪታቡ ተውሂድ  ቂርአት ከሱቢህ ሶላት  በሁዋላ  11:30 -- 12:10 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  كتاب التوحيد ""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام  محمد بن عبد الوهاب 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺27 : 26🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰4⃣3⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የአቂደቱል ዋሲጥያ ቂርአት ከመغሪብ  በሁዋላ  1:00-- 1:50 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  عقيدة الواسطية""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن عبد السلام ابن تيمية الحراني رحمه الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺19 : 26🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ከመغሪብ ሶላት በሁዋላ ➻🍒ተ     ➻🍒ጀ         ➻ 🍒ም               ➻🍒 ሯ                     ➻🍒ል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️ መትን አቂደቱል ዋሲጥያ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 🌹ግቡ     🌹ግቡ          ግቡ 🍒ተጀምሯል ግቡ ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu ⭕️ https://t.me/AbujeferHarbu

🔻👌 አንዳንድ ሰዎች ባህሪያቸው እና ያላቸው አስቀያሚ ሙዓመላ የሚያርቅ እንጅ የሚያቀርብ አይደለም ነገር ግን መንሀጃችንን ከነሱ በፊት ስለተረዳነው በነሱ አንቀየርምም አንቀይረውምም።።።።።።ነገር ግን አነዚያ ቀደምቶቻችን ያላቸው ስነግምባርና ከወንድሞቻቸው ጋ ያላቸው ሙዓመላ አይደለም እውስጥ ያለውን ይቅርና የውጩንም ይማርክና ያቀርብ ነበር።።። ✅✅✅✅✅✅✅ 🔻https://t.me/abujuhyfa 🔻https://t.me/abujuhyfa

በ imo እየተቀራ ያለ ኪታብ ከነ መሳኢሉ ከሱቢህ ሶላት በሁዋላ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰5⃣2⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኪታቡ ተውሂድ  ቂርአት ከሱቢህ ሶላት  በሁዋላ  11:30 -- 12:10 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  كتاب التوحيد ""🔺 ✍ تأليف : شيخ الإسلام  محمد بن عبد الوهاب 🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺31 : 01🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል እናም በአላህ ፍቃድ  በሸይኻችን  የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده  ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል https://t.me/Al_menjeniq_R

አዲስ              ደርስ 🔺--------☝️--------☝️--------🔺 የደርስ  ክፍል 🟰2⃣🟰💥 🔺========☝️=======🔺 👉 የኹዝ አቂደተክ ቂርአት ከኢሻ በሁዋላ  3:45 -- 4:25 የምትቀራ። 🔺اسم الكتاب ""  خذ عقيدتك""🔺 ✍ تأليف : شيخ محمد بن جميل زينو  رحمه الله تعلى 🎤👉بأخينا أبي هبة الله  خضر بن إدريس الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه 🔴👉🎤 በወንድማችን  አቡ ሂበቲላህ ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው ርዝመት 🔺22 : 40🔺  ደቂቃ 💥======🔺=====💥 👇====   ድምፅ  ለማገኘት ==== 👇 ⭕️https://t.me/AbujeferHarbu         👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️https://t.me/AbujeferkitabRecord 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

لبن عثيمين رحمه الله 👉 ሲፈቱ ሶላት 📚ወሳኝ ደርስ ነው    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👈كتاب:صفة الصلاة للشيخ محمد بن صالح العثيمين 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🕰 ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት      ከኢንሻ ቡኃላ( 3)ስአት በኢሞነውደርስየሚሰጠው     👉 ደርስ ቁጥር( 49 )👈 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ተቀርተው ያለቁ እሪከርዶችንማገኛ👇 https://t.me/AbujeferkitabRecord 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ሌሎችደርሶችን ለመከታተል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu 👇 👇ደርሱን በድምፅ ለማግኘት https://t.me/+EDmOT18laoZmZGM0 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔺ወንድሜ አቡ ዩስራ ትዝታ አትቀስቅስብ እንጂ 🔺 ወሏሂ ያን ጨዋታ ከወነንድሞች ጋር ሁነን ያሣለፍ ነውን አስታወስከኝ ሀቢቢ 👉 ከ ኡስታዝ አቡል አባስ 👉 ከ አቡ ሉቅማን ኸይኸ ሙሀመድ ጀርጀሮ 👉 ኡስታዝ አቡ ማሂ አብደልከሪም 👉 ከ ወንድም አቡ ጁረይጂ ሠኢድ 👉 ከ ወንድም አቡ ያሲር ኢድሪስ ጋር ሁነን ያሣለፍናትን ቀን ትዝታ ነው ወላሂ ሀቢቢ አሏህ ይጠብቅህና ያስታወስከኝ ✍ አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢድሪስ 🔺https://t.me/AbujeferHarbu 🔺https://t.me/AbujeferHarbu