cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር

💫 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በሐረር ከተማ ከመሰጂደል አሳር የሚደረጉ ሙሓደራዎች ዱሩሶች እና የተለያዪ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል ነው። 🔗 https://t.me/Mesjidel_Asar_Harar

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 242
مشترکین
-124 ساعت
-97 روز
-3930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የዘር ዳዕዋ አንፈልግም እንብዮ ኡስታዝ አቡ አማር ፡حفظه الله የጠቀሳት አራተኛዋ ነጥብ በጣም ገርማኛለች ❗️ 👌 አዳዲስ መስጂዶችን መስራት የቂልጦዋን መርከዝ ማዳከም ተፈልጎበት ነው ብለው የሚያወሩ ሰዎች የሱቅ ወይም የገበያ ውድድር መሰላቸው እንዴ 👉 አንድ ባለ ሱቅ እከሌ ሱቅ የከፈተው የኔን ሱቅ ለማዳከም ፈልጎበት ነው ብሎ ቢያወራ ሪዝቅ በአላህ ነው እንዲህ አትበል አላህን ፍራ ይባል ነበር ። ታዳ መስጂድም ይሁን መርከዝ መስራት እንዴት ሌላን መርከዝ ለማዳከም ነው ይባላል ? አንድ ሺ መርከዝ ቢኖረን ምን ችግር አለው ❓ 👌 የመን ላይ ብዙ መራኪዞች አሉ የትኛውም መርከዝ የሼኽ የህያን መርከዝ ያዳክማል ተብሎ የተፈረጀ የለም 👉 ጥምጣም ጠምጥሞ ስለ ብሄር ያወራል ከኮሚቶዎች የኛ ብሄር ስንት ሰው አለ ከሙአዚኖች ፡ከኢማሞች ፡ የኔ ዘር ስንት ሰው አለ ፡ أعوذ بالله ምን አይነት ቆሻሻ ወራዳ ሰው ቢሆን ነው ጀምእያን ኢኽዋንን እየተፀየፍክ ኢማማህን ጠምጥመህ ጃሂሊያ ውስጥ ትዋኛለህ ያንተው ሙሲባ የባሰ ነው 🛑➤ ማሽተት ለሚችል ሰው እንደ ዘረኝነት የሚገማ ጥንብ የለም ግማታቸው ቢነካህም አስነጥሰህ አስወግዳቸው ዳማ ከሴም አያስፈልግህም ⭕️👉 ዛሬ ኮፋሮች እንኳ ዘረኝነት አውዳማናለች የዘር ፖለቲካ ይቅርብን ብለው እየጮሁ ነው እናንተ ዘረኝነት ወደ ዳእዋ ይዛቹብን መጣቹህ እኛም ላ ብለናል የዘር ዳዕዋ ይቅርብን እንቢ ብለናል ✍ አቡ መርየም ፡።  عفا الله عنه 👇ምንጭ👇 https://t.me/abduselamabumeryem/4997
نمایش همه...
🫵 አጣርተህ ያዝና…… አሳምነህ ልቀቅ!! በማይጨበጥ ነፋስ……በማይጨበጥ ወሬ ተባልተህ ተፋጅተህ……ኖረህ እስከ ዛሬ; አሁንም እንዳዲስ ……ዳግም እንደገና “ብሄር ቋንቋ” ብሎ……ለሚነፍሰው ፊትና: ጆሮህ ትሰጣለህ……ሰምተህ ትግታለህ ቀርበህ አትጠይቅም……ባለቤቱን ይዘህ። ተው ንቃ ተው ንቃ……ተው ንቃ ፈዘሃል አጀንዳ አስፈፃሚ……ለምን ያደርግሃል? ከሄደው ተመክረህ……ለሚመጣው ታጠቅ  አጣርተህ ያዝና………አሳምነህ ል ቀ ቅ!! ✏️ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

00:32
Video unavailableShow in Telegram
ይህችን ሀገር ተመልከቱልኝማ❗️ ⭕️👉ይቺ ሀገር ላይ ምላሱን አይሰነዝርም ቀልቡ የታወረ ቢሆን እንጂ 👍ቪድዮው ላይ የምትመለከቱዋቸው ባሶች ሁጃጆችን ለመቀበል በጉጉት ላይ ናቸው 👉ሳውዲን الله ከሴረኞች ሴራ ይጠብቃት https://t.me/alislamhak https://t.me/OfficialDemas/4964
نمایش همه...
🗳« ወንድማማችነት ማጠናከር (መጠበቅ)» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ሰልማን ዐብዱልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት 📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10670
نمایش همه...
🗳 «በቁርኣን ትኩረት ማድረግ» «(العناية با القرآن)» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ አማር ዐብዱል አዚዝ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት 📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከአስር በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10671
نمایش همه...
🗳«ግዜያችን በአግባቡ መጠቀም» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ አብዱል መናን ኻሊድ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10672
نمایش همه...
🗳«የኸይር በር ከፋች የሸር በር ዘጊ ሁኑ» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ አብዱል ሀሊም ሸምስ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10673
نمایش همه...
🗳«መጥፎ ግምት ከወንድምህ እንድትቆራረጥ ያደገሃል» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ የህያ ኢልያስ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10674
نمایش همه...
🗳 «ለእንግዶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር » 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ አብደላህ ብን ሙዘሚል አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10669
نمایش همه...
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮 1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ። 2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ። 3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው? ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል? ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን? 4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን? መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው? 5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? 6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362
نمایش همه...