seıd (official channel) 🕋🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
“ዕውቀትንና ዖለሞችን ወዳጅ!፥ የ’ነርሱ አገልጋይ መሆንን የምመኝ ደካማ #የአሏሕ ባሪያ ነኝ!” ሐሳብ መስጫ - @seidmuha https://www.tiktok.com/@habeshynegn ⊰ ♡ ⫹⫺ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ⊱ ࿙ ᴸⁱᵏᵉ ˢᵘᵖᵖᵒʳᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ࿚
نمایش بیشتر1 304
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+530 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+6
در 0 کانالها
اوت '26
+30
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+79
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+74
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+100
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+135
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+81
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+77
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+94
در 3 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+98
در 7 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+48
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+32
در 4 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+72
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '25
+84
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+48
در 4 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+43
در 3 کانالها
Get PRO
مه '25
+81
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+132
در 5 کانالها
Get PRO
مارس '25
+97
در 7 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+64
در 6 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+46
در 4 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+56
در 8 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+76
در 5 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+41
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+5
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+92
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+20
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+32
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+260
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | +1 | |||
| 03 سپتامبر | +3 | |||
| 02 سپتامبر | +1 | |||
| 01 سپتامبر | +1 |
پستهای کانال
| 2 | #አይቀርም_መቅረት_ያስቆጫል
ታላቅ የመውሊድ ዝግጅት የፊታችን እሁድ ዻጉሜ 1 በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ 📍
ትኬት online ለመቁረጥ 👉 https://t.me/EiTAmewlidbot | 236 |
| 3 | بدون متن... | 310 |
| 4 | بدون متن... | 518 |
| 5 | የኪስራ ታላቅ ቤተ-መንግሥት በተርገፈገፈ ጊዜ ... ምን ተከሰተ? የዚህስ ማሳያና ምስጢር ምንድን ነው?
አስ-ሱና ቲቪ / As-Sunnah TV | 510 |
| 6 | ምስጋና ሁሉ ዓለምን በነቢያችን ﷺ መላክ ላደመቀው ፣ የዘመናትን ጨለማ በሙስጠፋ ﷺ ብርሃን ላበራው ፣ ለልቦች ህይወትን ፣ ለነፍሳት መዳንን ፣ ለዓለማትም እዝነትንና መሪነትን ነብያችንን ﷺ ለመረጠው ጌታችን አሏህ እልፍ ምስጋና ይገባው።
፡
የአሏህ ረህመትና ደህንነት የነቢያት መደምደሚያ በሆኑት አይነታችን ሙሐመድ ﷺ በቤተሰቦቻቸው እንዲሁም በባልደረቦቻቸው ላይ ይዘውትር።
ለቀናት ቀናት ፤ ለወራትም ወራት እንዳላቸው እሙን ነው። በፍቅር ከተሞሉ ልቦች ውስጥ ዘውታሪ የሆኑት ነቢያችን ﷺ የተወለዱበት የረብዑልአወል 12ኛው ቀን ከምርጥ ቀናቶች አንዱ ነው።
፡
በዚህ የዓለም ጥግን በሚያበራው ፣ የፍቅር ጠረን በሚያዳርሰውና የወዳጆች ልብ በናፍቆት በሚያናውጠው በተከበረው ወር የሙስጠፋን ﷺ ፍቅር የተራቡትን በማብላት ፣ የታረዙትን በማልበስ እንዲሁም የተቸገሩትን በማገዝ ድርብርብ አድርገን ልናሳይ ይገባል።
አሏህ በዕውቀታችንና በዕድሜያችን ላይ በረከቱን እንዲጨምርልን ፤ እኛንም እናንተንም በቂያማ ቀን በሙስጠፋ ﷺ ሰንደቅ ስር ፣ ከሐውዳቸው ዘንድ እንዲሁም ፊርደውስ ውስጥ ከነቢያት ፣ ከእውነተኞች ፣ ከሸሂዶችና ከደጋጎች ጋር አብሮ እንዲሰበስበን እየተመኘሁኝ እንኳን ❶❹❹❽ ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም ፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።
መልካም የመውሊድ በዓል!
#copy @habeshynegn | 510 |
| 7 | መካ ለዓለማት ብርሀን በተሰናዳች ጊዜ | 563 |
| 8 | ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት የእዝነቱ ነብይ የኛ ሙሐመድ ﷺ በርካታ ስሞች አሏቸው ከነርሱም ውስጥ #ቡኻሪና_ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ነብያችን ተከታዩን ብለዋል፦
عن جبير بن مطعم قال: سمعت رسول الله ﷺ يقول: «إن لي أسماء: أنا محمد، وأنا أحمد، وأنا الماحي الذي يمحو الله بي الكفر، وأنا الحاشر الذي يحشر الناس على قدمي، وأنا العاقب».متفق عليه.
#ጁበይር_ኢብኑ_ሙጥዒም እንዳስተላለፉት የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል "ለእኔ ስሞች አሉኝ ፦ እኔ ሙሐመድ ነኝ እኔ አሕመድ ነኝ ፤ አሏህ በእኔ ክህደትን ያስወገደብኝ የሆንኩት ማሒ እኔ ነኝ ፤ እኔ ሓሽር ነኝ አሏህ ሰዎችን ለእኔ የሚሰበስብልኝ ፤ ዓቂብም እኔ ነኝ " ቡኻሪና ሙስሊም።
#ሙሐመድ እጂግ ምስጉን የሆኑ በርካታ ባሕሪያቶች ባለቤት በመሆናቸው የተሰጣቸው ስም ሲሆን ከኛ ነብይ በፊት በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ብቻ የተሰየሙበት ስም ነው ይህም ሰዎች ልጆቻቸውን የመጨረሻው ነብይ ቢሆንል በማለት በመልካም ምኞት የሰየሙት ነው።
مُّحَمَّدٌ رَّسُولُ اللَّهِ ۚ وَالَّذِينَ مَعَهُ أَشِدَّاءُ عَلَى الْكُفَّارِ رُحَمَاءُ بَيْنَهُمْ ۖ
"የአሏህ መልዕክተኛ ሙሐመድ እነዚያም ከርሱ ጋር ያሉት ወዳጆቹ በከሓዲዎች ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው፤" አል ፈትሕ 29
#አሕመድ አመሰጋኝ የሚል ትርጉም ያለው ሲሆን በቀደምት ጊዜያት ከመላካቸውና ከመወለዳቸው በፊት በዚህ ስያሜ ይታወቁ ነበር እንጂልና ተውራትም ላይ በዚሁ ስም እንደተወሱ ዑለማዎች ያስረዳሉ። የኛ ሙሐመድ ﷺ ከሰዎች ሁሉ አሏህን አብዝተው የሚያመሰግኑ እንዲሁም የሰዎችን ውለታ የማይረሱ የሚደረግላቸው ነገር ሁሉ አመስጋኝ የነበሩ ሰው ናቸው።
﴿ وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ﴾
[ الصف: 6]
"የመርየም ልጅ ዒሳም የእስራኤል ልጆች ሆይ እኔ ከተውራት በፊት ያለውንም የማረጋግጥና ከኔ በኋላ በሚመጣው መልዕክተኛ ስሙ አሕመድ በሆነው የማብስር ስኾን ወደናንተ (የተላክሁ) የአሏህ መልዕክተኛ ነኝ ባለ ጊዜ (አስታውስ) በግልጽ ታምራቶች በመጣቸውም ጊዜ ይህ ግልጽ ድግምት ነው አሉ።" አል-ሶፍ 6
#ማሒ አሏህ በርሳቸው ምክንያት ክህደት (ኩፍር) ያስወገዳል ማለት ሲሆን ዑለማዎች ከርሳቸው መላክ ጀምሮ ሰዎች ከባዕድ አምልኮት ቀስ በቀስ እየተላቀቁ ተውሂድ ይነግሳል ማለት ነው በማለት አብራርተዋል።
#ሐሽር እኔ የመጨረሻው እና መደምደሚያው ነብይ በመሆኔና ከኔ በኋላ አዲስ ሸሪዓን ይዞ የሚመጣ ነበይ ባለመኖሩ ከኔ መላክ በመሆኑ ከኔ በኋላ የሚኖረው የሰዎች መቀስቀስና መሰብሰብ ነው ወይንም ከሰዎች ሁሉ ቀድመው ምድር የምትሰነጠቅላቸው ቀድመው የሚቀሰቀሱ ሰው ናችው በማለት ዑለማዎች አብራርተዋል።
#ዓቂብ የነብያት ሁሉ መደምደሚያና መጨረሻው ነብይ እኔ ነኝ ማለት ነው።
اللّهُمَّ صلِّ صلاةً كاملةً وسَلِّمْ سلامًا تامًّا على سيّدِنا مُحمّدٍ الّذي تَنْحَلُّ بهِ الْعُقَدُ وتَنْفَرِجُ بهِ الْكُـرَبُ وتُقْضى بهِ الْـحوائجُ وتُنالُ بهِ الرَّغائبُ وحُسْنُ الْخواتِـيمِ ويُسْتَسْقَى الْغَمَامُ بِوَجهِهِ الْكريمِ وعلى ءالِهِ وصَحبِهِ وسلم.
ሸይኽ ዑመር ኢማም - Sheikh Umar Imam | 433 |
| 9 | #ኸሚስ_ረቢዕ_መውሊድ
#አሕመድ_ነብዬ... | 593 |
| 10 | ዓለምን ያበሩ ታላላቅ የመስርቾች
አስ-ሱና ቲቪ / As-Sunnah TV | 442 |
| 11 | ወደ ደረስ إلى الدرس | 464 |
| 12 | የመልዕክተኛው ሙሐመድ ﷺ የስብዕና ማማ እንዲህ በግርድፉ መልካም ተብሎ የሚታለፍ አይደለም ይልቁንስ ታላላቅ ሊቃውንት በርካታ መዛግብቶችን የሰነዱለት አሏህ ለርሳቸው ብቻ የቸራቸው የሰው ልጆች ሁሉ አርዓያ አድርገው ሊይዙት ግድ የሆነ በሁሉም ዘርፍ የመልካምነት ተምሳሌት ነው ቢባል ያንሳል እንጂ ግነት አይሆንም ምክንያቱም ጌታችን አሏህ በማይሻር ንግግሩ እንዲህ ብሎ የውዳሴን ቁንጮ ሸልሟቸዋልና ፦
وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ (سورة القلم ٤)
‹‹በእርግጥም አንተም በታላቅ ፀባይ ላይ ነህ።››[አል-ቀለም፡4]
اللّهُمَّ صلِّ صلاةً كاملةً وسَلِّمْ سلامًا تامًّا على سيّدِنا مُحمّدٍ الّذي تَنْحَلُّ بهِ الْعُقَدُ وتَنْفَرِجُ بهِ الْكُـرَبُ وتُقْضى بهِ الْـحوائجُ وتُنالُ بهِ الرَّغائبُ وحُسْنُ الْخواتِـيمِ ويُسْتَسْقَى الْغَمَامُ بِوَجهِهِ الْكريمِ وعلى ءالِهِ وصَحبِهِ وسلم.
ሸይኽ ዑመር ኢማም /Sheikh Umar Imam | 483 |
| 13 | የሐራና አካባቢዋ በሙሉ የመውሊድ ቲሸርትና ሻርፕ ፈላጊዎች በዚህ 0963580346 ያናግሩን..! | 470 |
| 14 | ዛሬ ደርስ አልተመቸኝም እና አይኖርም | 529 |
| 15 | «የመልካም ስራ ልፋትና ድካም ሲወገድ ምንዳዋና አጅሯ ይቀራል ፤ ነገር ግን የወንጀል ለዛና ጥፍጥናው ሲያልቅ ቅጣቱና ንዳማው ይቀራል።» | 603 |
| 16 | ወደ ደረስ إلى الدرس | 585 |
| 17 | بدون متن... | 643 |
| 18 | #ና_እናክብር አትበለኝ ፥ መስለህ እንደ ረጂ
ማን ችሎ ሊያከብረው ፥ እሱ ያከብራል እንጂ።
ረቢዕ ላጀብ ደርቶ ፥ ኑሩ ሲያጋግለኝ
እናክብር አይደልም ፥ ናማ እንክበር በለኝ።
#ረቢዕ_መውሊድ 🥰 | 514 |
| 19 | ዐሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሕ
ደርስ ቀጣይ ዛሬ አልተመቸኝም ከይቅርታ ጋር | 605 |
| 20 | የፍቅረዎን ባህር የለም ያለው ሸገር
ማዕበል መለሳቸው ዐብደል ጀሊል ሳይቀር ፤
#የኔው_ነቢ 💚
#ረቢዕ_መውሊድ 🥰 | 732 |
