fa
Feedback
Wachamo comprehensive secondary school

Wachamo comprehensive secondary school

رفتن به کانال در Telegram

Sts Support

نمایش بیشتر
3 339
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+167 روز
+7430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+99
در 0 کانال‌ها
مه '26
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+125
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+176
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+161
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+157
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+178
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+135
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+275
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 313
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
19 ژوئن+1
18 ژوئن+2
17 ژوئن+5
16 ژوئن+4
15 ژوئن+4
14 ژوئن+1
13 ژوئن+5
12 ژوئن+9
11 ژوئن+13
10 ژوئن+3
09 ژوئن+14
08 ژوئن+6
07 ژوئن+3
06 ژوئن+1
05 ژوئن+7
04 ژوئن+6
03 ژوئن+10
02 ژوئن+2
01 ژوئن+3
پست‌های کانال
Repost from N/a
በያከቲት ትምህርት ቤት ለ8ኛ ክፍል ba supervision የተመደበችው 05/10/2018ዓርብ በ02:30ላይ እንድሁም ፈተኝ መምህራን በ05:00 ላይ እንድትገኙ እየገለጽን በልተገኘ መምህር ተጠባባቂ የሚተከ መሆኑን እንገልፃለን ።

2
Share 'ሰብለ 2.doc'
1 918
3
بدون متن...
1 924
4
አስክሬን ለመቀበል እስከ በሌሳ ለመሄድ ዛሬ 02/10/2018 በ8:00 ላይ ዋቸሞ ትምህርት ቤት እንገነኝ :: መኪነው 08:20 ይነሳል።
2 171
5
ለዛሬ የነበረ የ12ኛ አድሚሽን ካርድ ለዓርብ ጧት የተቀየራ መሆኑን እገልጻለን።
2 236
6
በውድ መምህርት ሰብለ አበራ ህልፈተ ሞት የተሰመንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን የትምህርት ቤታችን መምህራን እና አስተዳደር ስራተኞች አስክሬን ለመቀበል ከአ/አ ስቀርቡ ስለምንገልፅ በመስመር ላይ እንድት
በውድ መምህርት ሰብለ አበራ ህልፈተ ሞት የተሰመንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን የትምህርት ቤታችን መምህራን እና አስተዳደር ስራተኞች አስክሬን ለመቀበል ከአ/አ ስቀርቡ ስለምንገልፅ በመስመር ላይ እንድትከታተሉ ይሁን።
2 230
7
+2
بدون متن...
2 542
8
📘አንድ የ12ኛ ክፍል ሶሻል ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Geography ፎርሙላዎች 1. Population Density • Formula: Population Density = Total Population / Total Are} 2. Growth Rate • Formula: Growth Rate = Population at End of Period - Population at Start of Period / Population at Start of Perio} × 100 3. Natural Increase Rate (NIR) • Formula: NIR = Birth Rate - Death Rate 4. Crude Birth Rate (CBR) • Formula: CBR = Number of Live Births in a Year / Total Populatio} × 1000 5. Crude Death Rate (CDR) • Formula: CDR = Number of Deaths in a Year / Total Populatio} × 1000 6. Total Fertility Rate (TFR) • Formula: TFR = ∑ᵢ₌₁ⁿ Age-specific Fertility Rateᵢ (Where n is the number of age groups) 7. Net Migration Rate (NMR) • Formula: NMR = Net Migration / Total Populatio} × 1000 8. Dependency Ratio • Formula: Dependency Ratio = Population Aged <15 + Population Aged >64 / Population Aged 15-6} × 100 9. Life Expectancy • Concept: Average number of years a person is expected to live based on current mortality rates. 10. Doubling Time • Rule of 70: • Formula: Doubling Time (in years) = 70 / Growth Rate (%} 11. Population Projection • Formula: Pₜ = P₀(1 + r)ᵗ where Pₜ is the future population, P₀ is the current population, r is the growth rate, and t is the time period. 12. Age-Sex Pyramid Analysis • Concept: Visual representation showing the distribution of various age groups in a population, typically used to understand demographic trends. @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
3 413
9
የነጻ ትምህርት ዕድል ጥሪ ከኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ጠንካራ ሀገራዊ የኒውክሊየር መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ለማፍራት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰልጣኞች በሩሲያ የነጻ ትምህርት ዕድል ማመቻቸቱን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ለ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ስመጥር የሳይንስና የምህንድስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ብቁ አመልካቾች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል። የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች በኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ሲሆን እነዚህን ዘርፎችንም ያካትታል ፡- - Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc) - Nuclear Physics and Technology (BSc) - Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc) - Heat Power Engineering (BSc) - Management in Technological Systems (MA) የመወዳደሪያ መስፈርቶች ? • ለመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት ያልበለጠ እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ አማካኝ ውጤታቸው 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ። • ለሁለተኛ ዲግሪ (MSc/MA) ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት ያልበለጠ እና በሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ። ሴት አመልካቾች ለዘርፉ እንዲበረታቱ ኮሚሽኑ ጥሪ አቅርቧል። መስፈርቱን ምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በPDF በማዘጋጀት በኮሚሽኑ የኢሜል አድራሻ enecinfo@enec.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
2 643
10
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማ
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል። ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል። 🔗 URL Address 🔢. exam1.ethernet.edu.et 🔢. exam2.ethernet.edu.et 🔢. exam3.ethernet.edu.et 🔢. exam4.ethernet.edu.et ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
2 243
11
Share 'ዋቸሞ ማስታወቂያ .doc'
2 586
12
بدون متن...
2 978
13
+1
بدون متن...
3 423
14
بدون متن...
3 342
15
4_5793939224793193030.docx
4 008
16
2018 Grade 12 Maths model exam answers
3 884
17
4_5796170670756865345.docx
5 475
18
English model exam answers of2018
3 868
19
@Matric_Fetena Phy G11 U3 Short Note.pdf
3 857
20
+5
💡 2015 EUEE SAT social science
4 077