Wachamo comprehensive secondary school
الذهاب إلى القناة على Telegram
3 339
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+167 أيام
+7430 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '26
يونيو '26
+99
في 0 قنوات
مايو '26
+59
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+102
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+51
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+77
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+125
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+96
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+176
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+134
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+99
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+129
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+161
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+157
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+178
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+112
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+87
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+136
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+135
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+139
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+91
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+72
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+109
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+78
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+105
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+275
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+119
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+25
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+72
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+138
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+90
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+1 313
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 19 يونيو | +1 | |||
| 18 يونيو | +2 | |||
| 17 يونيو | +5 | |||
| 16 يونيو | +4 | |||
| 15 يونيو | +4 | |||
| 14 يونيو | +1 | |||
| 13 يونيو | +5 | |||
| 12 يونيو | +9 | |||
| 11 يونيو | +13 | |||
| 10 يونيو | +3 | |||
| 09 يونيو | +14 | |||
| 08 يونيو | +6 | |||
| 07 يونيو | +3 | |||
| 06 يونيو | +1 | |||
| 05 يونيو | +7 | |||
| 04 يونيو | +6 | |||
| 03 يونيو | +10 | |||
| 02 يونيو | +2 | |||
| 01 يونيو | +3 |
منشورات القناة
Repost from N/a
በያከቲት ትምህርት ቤት ለ8ኛ ክፍል ba supervision የተመደበችው 05/10/2018ዓርብ በ02:30ላይ እንድሁም ፈተኝ መምህራን በ05:00 ላይ እንድትገኙ እየገለጽን በልተገኘ መምህር ተጠባባቂ የሚተከ መሆኑን እንገልፃለን ።
| 2 | Share 'ሰብለ 2.doc' | 1 918 |
| 3 | لا يوجد نص... | 1 924 |
| 4 | አስክሬን ለመቀበል እስከ በሌሳ ለመሄድ ዛሬ 02/10/2018 በ8:00 ላይ ዋቸሞ ትምህርት ቤት እንገነኝ :: መኪነው 08:20 ይነሳል። | 2 171 |
| 5 | ለዛሬ የነበረ የ12ኛ አድሚሽን ካርድ ለዓርብ ጧት የተቀየራ መሆኑን እገልጻለን። | 2 236 |
| 6 | በውድ መምህርት ሰብለ አበራ ህልፈተ ሞት የተሰመንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን የትምህርት ቤታችን መምህራን እና አስተዳደር ስራተኞች አስክሬን ለመቀበል ከአ/አ ስቀርቡ ስለምንገልፅ በመስመር ላይ እንድትከታተሉ ይሁን። | 2 230 |
| 7 | لا يوجد نص... | 2 542 |
| 8 | 📘አንድ የ12ኛ ክፍል ሶሻል ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Geography ፎርሙላዎች
1. Population Density
• Formula:
Population Density = Total Population / Total Are}
2. Growth Rate
• Formula:
Growth Rate = Population at End of Period - Population at Start of Period / Population at Start of Perio} × 100
3. Natural Increase Rate (NIR)
• Formula:
NIR = Birth Rate - Death Rate
4. Crude Birth Rate (CBR)
• Formula:
CBR = Number of Live Births in a Year / Total Populatio} × 1000
5. Crude Death Rate (CDR)
• Formula:
CDR = Number of Deaths in a Year / Total Populatio} × 1000
6. Total Fertility Rate (TFR)
• Formula:
TFR = ∑ᵢ₌₁ⁿ Age-specific Fertility Rateᵢ
(Where n is the number of age groups)
7. Net Migration Rate (NMR)
• Formula:
NMR = Net Migration / Total Populatio} × 1000
8. Dependency Ratio
• Formula:
Dependency Ratio = Population Aged <15 + Population Aged >64 / Population Aged 15-6} × 100
9. Life Expectancy
• Concept: Average number of years a person is expected to live based on current mortality rates.
10. Doubling Time
• Rule of 70:
• Formula:
Doubling Time (in years) = 70 / Growth Rate (%}
11. Population Projection
• Formula:
Pₜ = P₀(1 + r)ᵗ
where Pₜ is the future population, P₀ is the current population, r is the growth rate, and t is the time period.
12. Age-Sex Pyramid Analysis
• Concept: Visual representation showing the distribution of various age groups in a population, typically used to understand demographic trends.
@Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library | 3 413 |
| 9 | የነጻ ትምህርት ዕድል ጥሪ
ከኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ጠንካራ ሀገራዊ የኒውክሊየር መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ለማፍራት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰልጣኞች በሩሲያ የነጻ ትምህርት ዕድል ማመቻቸቱን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ ለ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ስመጥር የሳይንስና የምህንድስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ብቁ አመልካቾች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል።
የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች በኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ሲሆን እነዚህን ዘርፎችንም ያካትታል ፡-
- Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc)
- Nuclear Physics and Technology (BSc)
- Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc)
- Heat Power Engineering (BSc)
- Management in Technological Systems (MA)
የመወዳደሪያ መስፈርቶች ?
• ለመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት ያልበለጠ እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ አማካኝ ውጤታቸው 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ።
• ለሁለተኛ ዲግሪ (MSc/MA) ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት ያልበለጠ እና በሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ።
ሴት አመልካቾች ለዘርፉ እንዲበረታቱ ኮሚሽኑ ጥሪ አቅርቧል።
መስፈርቱን ምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በPDF በማዘጋጀት በኮሚሽኑ የኢሜል አድራሻ enecinfo@enec.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። | 2 643 |
| 10 | ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
🔗 URL Address
🔢. exam1.ethernet.edu.et
🔢. exam2.ethernet.edu.et
🔢. exam3.ethernet.edu.et
🔢. exam4.ethernet.edu.et
ትምህርት ሚኒስቴር 💠
🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister
✈️https://t.me/Tmhrt_Minister | 2 243 |
| 11 | Share 'ዋቸሞ ማስታወቂያ .doc' | 2 586 |
| 12 | لا يوجد نص... | 2 978 |
| 13 | لا يوجد نص... | 3 423 |
| 14 | لا يوجد نص... | 3 342 |
| 15 | 4_5793939224793193030.docx | 4 008 |
| 16 | 2018 Grade 12 Maths model exam answers | 3 884 |
| 17 | 4_5796170670756865345.docx | 5 475 |
| 18 | English model exam answers of2018 | 3 868 |
| 19 | @Matric_Fetena Phy G11 U3 Short Note.pdf | 3 857 |
| 20 | +5 💡 2015 EUEE SAT social science | 4 077 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
