ቀልድ በ ቁምነገር 👌
رفتن به کانال در Telegram
በማሳቅ የተካነው ቻናል #ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች ◦●◎○ የjestፈታ feta meme😎 ◦◉◎○ text and Video funny ***
نمایش بیشتر397
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+4
در 0 کانالها
ژوئن '26
+14
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+26
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+11
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+14
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+8
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+17
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+37
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+21
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+37
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+38
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+60
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+74
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+34
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+15
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+42
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانالها
Get PRO
مه '220
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '220
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '210
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '210
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+202
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 ژوئیه | 0 | |||
| 09 ژوئیه | 0 | |||
| 08 ژوئیه | +1 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | +1 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | +2 | |||
| 02 ژوئیه | 0 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
| 2 | ዝም ብለው ሰዎች ካንተ መራቅ ከጀመሩ እንዳይከፋህ....ምን አልባት መጥፎ ሰዎችን ከልጄ አርቅልኝ ያለችውን የእናትህን ፀሎት ፈጣሪ ሰምቷታል ማለት ነው🙂👍
መልካም ምሽት🙏 | 0 |
| 3 | ገበዬ ቢሞት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ
#አድዋ | 0 |
| 4 | 👌️ ንፁህ ልብስ ቆሻሻ ልብሶች ውስጥ
ሲገባ የሚያስጠላ ሽታ ይኖረዋል
ልክ እንደዛው አንተም ንፁህ ሆነህ
መጥፎ ሰዎች ጋር ስትቀላቀል
መልክህም መአዛህም ተቀይሮ ያስጠላል
°•…………•°•…………•°•…………•°
❤❤መልካም ቀን ተመኘሁላቹ💎💎 | 0 |
| 5 | ✔️ አንዱ ምግብ እየበላ ትኩር ብየ ሳየው " ና ህሊና ከሌለህ ብላ አለኝ "😅
.
.
.
.
ምን አይነት ግዜ ነዉ 🤩
🔻 At @justkeld ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️ | 0 |
| 6 | ✅ስልክ አውርታችሁ ከዘጋችሁት በኋላ ምትሳደቡ ሰዎች..አንድ ቀን ትሰሙና ጉድ ትሆናላቹ🫡😁
🔻@justkeld | 0 |
| 7 | Heyyy መባ ነኝ የግስላው ምርኮኛ 🗿 | 0 |
| 8 | አሁን ደሞ መንገድ ላይ ሰላም ስትሉኝ እጄን ስዘረጋ የምታቅfuኝ ላቅfaቹ ስል የምጨብጡኝ ሰዎች ለምን ውርደቴን ታበዙታላቹ😔 | 0 |
| 9 | ኮማችችችች😁😭 | 0 |
| 10 | ከነመኪናዬ ቅበሩኝ
ናይጄሪያዊው ባለሃብት ከነመኪናዬ ቅበሩኝ ሲል ተናዘዘ ፡፡ ልጅም በኑዛዜው መሰረት አባቱን ምን በመሰለ ቢኤምደብሊው (BMW) መኪና አስቀብሮታል::
@keldenaewneta | 0 |
| 11 | የወንዶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😁
1. ካርድ ላክልኝ ቶሎ(😋hana)
2. 2ተኛ አደውልልኝ ከባሌ ልታጣላኝ ነው እንዴ(🙌maki class)
3. ሰውዬ ገንዘቤን አምጣ( 😮ሸምሱ ባለሱቅ)
4. #አጨቅጭቀኝ ባል አለኝ አልኩህ (😁beti)
5. አንተ ያ ነገር ከመጣ 2ወር ሊሞላው ነው እኮ(😉mekdi)
የሴቶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😂
1. አፈቅርሻለሁ(😻miki)
2. ሽቶው ተመቸሽ ቆንጆ(🫥kira ቡቲክ)
3. ነገ ልጋብዝሽ ውዴ(😊mati)
4. ደስ ያለሺን ገዛልሻለሁ(😂ከድር ነጋዴ)
5. ካርዱ ገባልሽ ማር(🥺nati ሰፈር) | 0 |
| 12 | ⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸንፏል።
@keldenaewneta | 0 |
| 13 | ⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸአሸንፏል።
@Alemin_eskedar
@Alemin_eskedar | 0 |
| 14 | እ.አ.አ 2015 አንድ አልጀሪያዊ አዲስ ሙሽራዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ መዋቢያ(makeup) ከሰርጉ ማግስት ካያት በኋላ በአጭበርባሪነት ከሷታል 😁።
@keldenaewneta | 0 |
| 15 | 🇮🇸 አይስላንድ በጣም ዝቅተኛ የወንጀለኛ መጠን ያላት ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ወደ ሀገሪቷ የሚገቡ ቱሪስቶች አንዳንድ ጊዜ የተሻለ የመኝታ ቦታ ካላገኙ በአካባቢው በሚገኙ ባዶ የእስር ቤት ክፍሎች ውስጥ ያድራሉ።😂
🈴Share and join👇🈴
https://t.me/+cg8Pvht0dfQwZTQ0 | 0 |
| 16 | ➪ለእውቀት ያክል🤓
#በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ፣
31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል፡፡
#የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው፡፡
#የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው፡፡
#የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር፡፡
#እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ) በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር፡፡
• ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወቃል፡፡
#በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ፡፡
#በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ፡፡
#ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል፡፡
#አምፑል ፈልሳፊው ቶማስ ኤዲሰን ጨለማን ይፈራ ነበር፡፡
#ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል፡፡
#ማር አይበላሽም፡፡ 3ሺ ዓመት ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል፡፡
የትኛው አስገረማቹ comment ላይ 👇
@keldenaewneta | 0 |
| 17 | ➪ለእውቀት ያክል🤓
#በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ፣
31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል፡፡
#የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው፡፡
#የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው፡፡
#የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር፡፡
#እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ) በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር፡፡
• ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወቃል፡፡
#በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ፡፡
#በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ፡፡
#ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል፡፡
#አምፑል ፈልሳፊው ቶማስ ኤዲሰን ጨለማን ይፈራ ነበር፡፡
#ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል፡፡
#ማር አይበላሽም፡፡ 3ሺ ዓመት ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል፡፡
የትኛው አስገረማቹ comment ላይ 👇
@keldenaewneta | 0 |
| 18 | እ.ኤ.አ. በ 2019 አንድ ሰው በእስራኤል ከሚገኙት 2 ባንኮች ወደ 8,000 ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ የዘረፈበት መንገድ አቮካዶን የእጅ ቦምብ በማስመሰል ነው።
Creativity🧐👌😁
@keldenaewneta | 0 |
| 19 | ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዱባይ ጁሜራህ ቤይ የተባለ ደሴትን በ €25 ሚሊዮን ዩሮ ገዝቷል።
@keldenaewneta | 0 |
| 20 | ትንሽ ፈታ በሉ
👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭
👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል
👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው
🙎♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡
👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡
" " " " " " " "
🙎♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር! 😃
መልካም ቀን!
@keldenaewneta | 0 |
