ማጣላ ዋላና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
رفتن به کانال در Telegram
“በሕይወቴ ሳለሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ።” — መዝሙር 104፥33
نمایش بیشتر3 440
مشترکین
+124 ساعت
+347 روز
+12430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+165
در 2 کانالها
مه '26
+172
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+128
در 4 کانالها
Get PRO
مارس '26
+71
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+83
در 5 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+65
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+90
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+77
در 5 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+96
در 7 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+96
در 6 کانالها
Get PRO
اوت '25
+96
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+115
در 7 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+92
در 3 کانالها
Get PRO
مه '25
+91
در 4 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+123
در 7 کانالها
Get PRO
مارس '25
+130
در 5 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+153
در 6 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+212
در 7 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+215
در 6 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+221
در 6 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+178
در 3 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+176
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+159
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+152
در 5 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+125
در 7 کانالها
Get PRO
مه '24
+238
در 8 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+170
در 6 کانالها
Get PRO
مارس '24
+61
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+53
در 6 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+80
در 4 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+330
در 4 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 29 ژوئن | +2 | |||
| 28 ژوئن | +3 | |||
| 27 ژوئن | +8 | |||
| 26 ژوئن | +5 | |||
| 25 ژوئن | +6 | |||
| 24 ژوئن | +6 | |||
| 23 ژوئن | +7 | |||
| 22 ژوئن | +10 | |||
| 21 ژوئن | +8 | |||
| 20 ژوئن | +7 | |||
| 19 ژوئن | +2 | |||
| 18 ژوئن | +6 | |||
| 17 ژوئن | +2 | |||
| 16 ژوئن | +9 | |||
| 15 ژوئن | +3 | |||
| 14 ژوئن | +6 | |||
| 13 ژوئن | +12 | |||
| 12 ژوئن | +2 | |||
| 11 ژوئن | +6 | |||
| 10 ژوئن | +12 | |||
| 09 ژوئن | +4 | |||
| 08 ژوئن | +6 | |||
| 07 ژوئن | +12 | |||
| 06 ژوئن | +4 | |||
| 05 ژوئن | +3 | |||
| 04 ژوئن | +4 | |||
| 03 ژوئن | +5 | |||
| 02 ژوئن | +4 | |||
| 01 ژوئن | +1 |
پستهای کانال
በእየለቱ እንደ አዲስ በሚሆነው ነገር
መገረሚያዬ ነህ ጌታዬ እግዚአብሔር
መገረሚያዬ ነህ የእኔ አንተ የእኔ እግዚአብሔር
በህይወቴ እንደ አዲስ በሚሆነው ሁላ
መደነቂያዬ ነህ ኢየሱስ የእኔ ጌታ
መደነቂያዬ ነህ አንተ የእኔ ጌታ
አኖርከኝ ከልለህ መራኸኝ ተጠንቅቀህ
ከበበኝ ማዳንህ በዛ ቸርነትህ
ይበቃኝ ነበረ የበራልኝ ፊትህ
በምህረት በፍቅርህ እኔን መቀበል
ጠጋ አድርገህ ድምጽህን እያሰማኸኝ
ደግሞ እንዲህ በእርጋታ የምታኖረኝ
በሕይወቴ ለሊቶች ምስጋና እየወጣ
ይገርመኛል ስቆም ልቤ እየበረታ
የሚረዳኝ ጸጋ የሚያግዘኝ መንፈስ
ጎሎብኝ አያውቅም ተባረክ ኢየሱስ
አመሰግንሃለሁ
ሁሌ እየበራ ሁሌ እየደመቀ
በሚሄድ ፊትህ ፊት እጣዬ ወደቀ
ዘለዓለሜን የክብር ተስፋ የሞላበት
አረክልኝ ጠገብኩ በሰማይ በረከት
መዳኔ ሳያንሰኝ ሕይወትን ማግኘቴ
ክብርህን እያሳየኝ በእየለት ሕይወቴ
ነገሬ በሙሉ ለምስጋና ሆኗል
ሌላውም ስለእኔ ደስ ብሎት ይስቃል
እኔ አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ
ምስጋና መልካም መልካም መልካም
አምልኮ መልካም መልካም መልካም
ዝማሬ
ድል ማድረጊያ ጎዳና
ስለሆነው ብቻ አይደለም ስለተደረገዉ
በሁሉ ጌታን ማመስገን መልካም ነው
የድልም ሁሉ ሚስጥር ማሸነፊያዉ
ምስጋና ነው የተዘጋዉን ማስከፈቻዉ
ድል ማድረጊያዉ
ይብዛ ይብዛ ምስጋናዉ
ይጨመርለት እልልታዉ
ቤቱን ይሙላው ደመናዉ
የበዛ ክብር ሙገሳዉ
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics
| 2 | በእየለቱ እንደ አዲስ በሚሆነው ነገር
መገረሚያዬ ነህ ጌታዬ እግዚአብሔር
መገረሚያዬ ነህ የእኔ አንተ የእኔ እግዚአብሔር
በህይወቴ እንደ አዲስ በሚሆነው ሁላ
መደነቂያዬ ነህ ኢየሱስ የእኔ ጌታ
መደነቂያዬ ነህ አንተ የእኔ ጌታ
አኖርከኝ ከልለህ መራኸኝ ተጠንቅቀህ
ከበበኝ ማዳንህ በዛ ቸርነትህ
ይበቃኝ ነበረ የበራልኝ ፊትህ
በምህረት በፍቅርህ እኔን መቀበል
ጠጋ አድርገህ ድምጽህን እያሰማኸኝ
ደግሞ እንዲህ በእርጋታ የምታኖረኝ
በሕይወቴ ለሊቶች ምስጋና እየወጣ
ይገርመኛል ስቆም ልቤ እየበረታ
የሚረዳኝ ጸጋ የሚያግዘኝ መንፈስ
ጎሎብኝ አያውቅም ተባረክ ኢየሱስ
አመሰግንሃለሁ
ሁሌ እየበራ ሁሌ እየደመቀ
በሚሄድ ፊትህ ፊት እጣዬ ወደቀ
ዘለዓለሜን የክብር ተስፋ የሞላበት
አረክልኝ ጠገብኩ በሰማይ በረከት
መዳኔ ሳያንሰኝ ሕይወትን ማግኘቴ
ክብርህን እያሳየኝ በእየለት ሕይወቴ
ነገሬ በሙሉ ለምስጋና ሆኗል
ሌላውም ስለእኔ ደስ ብሎት ይስቃል
እኔ አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ
ምስጋና መልካም መልካም መልካም
አምልኮ መልካም መልካም መልካም
ዝማሬ
ድል ማድረጊያ ጎዳና
ስለሆነው ብቻ አይደለም ስለተደረገዉ
በሁሉ ጌታን ማመስገን መልካም ነው
የድልም ሁሉ ሚስጥር ማሸነፊያዉ
ምስጋና ነው የተዘጋዉን ማስከፈቻዉ
ድል ማድረጊያዉ
ይብዛ ይብዛ ምስጋናዉ
ይጨመርለት እልልታዉ
ቤቱን ይሙላው ደመናዉ
የበዛ ክብር ሙገሳዉ
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics | 1 |
| 3 | በወንድም ተባረክ ስምዖን የተሰራ
የአምልኮ መዝሙር🎤
✍እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና
እውቀት ሳይኖረኝ መረጣኝና
ውዳቅውን ሰይንቅ አክበረኝ
እኔን የሚወደኝ ተገኘና
የሚጠቅም ሆንኩኝና
ወደድከኝ
@matalapochurch | 882 |
| 4 | አድስ መዝሙር
ማደሪያህ ይድረስ
የሾኔ ሐ/ቤ/ያን መዘምራን
የልቤ ሸለቆ ተከፍቷል ለምስጋና
በድንኳኔም ይሰማል የእልልታ የድል ዜማ
ስለገባህ ኢየሱስ ዘልቀህ ወደ ቤቴ
ሁሉ ደህና ሆነልኝ በመድሃኒቴ
ስላደረክልኝ ምን እመልሳለሁ
እንደ ሰርክ መስዋት እጆቼን አነሳለሁ
ይብዛልህ አሁንም አሁንም እንደገና
ብዙ ክብር ለአንተ የበዛ ምስጋና
ይድረስ ወደ ማደሪያህ ይድረስ
ያርግ ወደ ዙፋንህ ያርግ
ምስጋናዬ በመላእክት ታጅቦ /2×
ይሂድ ያውድ ሰማያት ደርሶ
ጎልማሳነቴን እንደ ንስር ጉልበት አድሰሃል
መሻቴንም ሁሉ መልካም ነገር አጥግበሃል
ምስራቅ ከምዕራብ እንዴ ሚርቅ ኃጢያቴን አርቀሃል
ምስጋናን ያፈልቃል ልቤ ምረትህን ይዘምራል
ለኔ የዋልክልኝ ውለታህ ብዙ ነው
በቃላት አይገለፅ ከሃሳቤም በላይ ነው
በሥራህ ተደንቆ የልብ አይኔም በርቶ
በመንፈስ ያመልካል ታምራትህን አይቶ
ዝም የማያሰኘኝ ብዙ ምክንያት አለኝ አመስግን የምለኝ
ካሰብኩት በላይ ስራህ አስገረመኝ መደነቅ ወረሰኝ
ሰማያት ያዜሙ ምድርም እልል ትበል ሥራህን ትመስክር
እንደ ዳዊት ቅኔን ነፍሴም ትቀኝልህ ለክብርህ ትዘምር
ጠይቄ ሳልጠይቅም ብዙ ነው ያረክልኝ
አረ እኔስ ላመስግንህ እዳ እንዳይኖርብኝ
በቅዱሱ ጉባኤ ስዕለቴን እሰዋለሁ
ምስጋናዬን ይዤ ወደ መቅደስህ ገባለሁ
ኦሆሆ ለአምላክነትህ
ኦሆሆ ለጌትነትህ
ኦሆሆ ለቅድስናህ
ኦሆሆ ለጌትነትህ
ኦሆሆ ለቅድስናህ
ይብዛልህ ለክብርህ ምስጋና
አመልክሃለሁ ክብርህን እያየሁ
ብርሃንህ በርቶ ደምቆ እያየሁ
አመልክሃለሁ ፍትህን እያየሁ
በመንፈስ ሆኘ ቅዱስ እላለሁ
@matalapochurch2
@matalapochurch2 | 1 752 |
| 5 | 🎤 ዮናታን ፍቃዱ
ዋላ ውሃን ፈልጋ እጅግ ተጠምታ እንድታገኘው
የኔ የሱስ አንተን ብዬ መች አፍሬ መች አፍሬ
የደረቀችው በለስ ምንጭ አግኝታ እንደምትረካ
የሱስ ቤቴን አረከው ከወንዙ ዳር ካንተ ቦታ
አሃ እረካሁኝ
እሰይ እረካሁኝ
የነፍሴን ጌታ ስላገኘሁኝ እረካሁኝ እረካሁኝ
እንዲው በነፃ ስላገኘውኝ እረካሁኝ እረካሁኝ
በድካም ህይወት ስመላለስ ስኖር
ምድረበዳው ፀንቶብኝ አቅሜም ክዶኝ ነበር
ውኃህን አጠጥተህ አነሳኸኝ እንደገና
ተሻገርኩኝ ባንተ ብርታት መንፈስህ አፀናኝና
እጅጉን የደከመ ምድረበዳው አይሎበት
እጁን ሊሰጥ የቀረበ መራመድ መሄድ ከብዶት
አቅመ ቢሱን ደካማ አረ እንደምን እረዳኸው
በራሴማ አይሆንም ነበር ሀይል የሆነኝ መንፈስህ ነው
@matalapochurch
@matalapochurch | 1 781 |
| 6 | አድስ የአምልኮ መዝሙር
መገዛት ክብሬ ነው ክብሬ ነው መገዛት
የነፍሴን ዝማሬ በፊትህ ማምጣት
ከሆነልህ ለአንተ ክብር ኢየሱስ መዘመር ማምለኬ
ቀብተህ አቁመኝ ልሁን መልካም ባለ ቅኔ
እንደገና እንደገና አመልክሃለሁ
በህይወቴ ላይ ሃይልህን ደርብ እንጂ አነግስሃለሁ
አመልክሃለሁ ከልቤ
አነግስሃለሁ ከነፍሴ
@matalapochurch
@matalapochurch | 2 217 |
| 7 | የርህራሄ አባት ምህረትህ ለልጅ ልጅ
ጎዶሎን ሚሞላ ሰፊ ነው ያንተ እጅ
በእምነት በተስፋ ደጅህ እጠናለሁ
የናዝሬቱ ኢየሱስ እፈልግሃለሁ
የምትፈለግ አምላክ ነህ
የምትፈለግ ጌታ ነህ
ለሁሉ የሚበቃ ምህረት በእጅህ አለህ
የተትረፈረፈ ፀጋ በእጅህ አለህ
፩) ነፍሴ ሁልጊዜ አንተን ብቻ ትፈልግሃለች
የህይወት ውሃ ምንጭ ነህ ኢየሱስ ፍፁም የማትሰለች
የልቤ ወዳጅ ፍለጋዬ የሱስ የኔ ጌታ
እሰጥሃለው ንገስበት የልቤን ከፍታ *2
፪) ሁሉ በሞላበት በተራራ ነህ አንተ ጥማቴ
በወሰንከው ስፍራ በሸለቆ ደግሞ በረከቴ
እገስግሳለሁ ወደፊት ግርማህን እንዳይ
አስፈላጊ ነህ አንተ ለኔ ከምንም በላይ *2
እንጨት እና ውሃ በሌለበት ምድረበዳ
ትፈልግሃለች ነፍሴ የሱስ አንተን ወዳ
ለጥያቄ ሁሉ የኔ ወዳጅ መልስ ነህ
በትውልዱ መሃል ዛሬም ትፈለጋለህ
ክብርህን ላይ ናፍቃለሁ ፊትህን እፈልጋለሁ
ናና ፈልግሃለሁ አንተን ተጠምቻለሁ
የሱስ ፈልግሃለሁ
፫) ክብርህን በአይኔ በመቅደስህ ወዳለሁ አይ ዘንድ
በአንተ ፍቅር ለዘላለም ልቤ እንዲነድ
ይለወጥልኝ በፀጋህ ሀይል ድካሜ በብርታት
የህይወቴ አምባ ኑር በልቤ ነህ የማትሰለች *2
እንጨት እና ውሃ ....
እንደልጅነቴ ወራት አንተን እንዳገኘሁበት
በልቤ ዙፋን ላይ ነግስህ የሱሴ ሁሌ እያየሁ
ወደ ልቤ ተጠግቼ
ከመንፈስህ ሀይል አግኝቼ
በከፍታ ላይ መብረር
የእውነት ለአንተ መኖር
አማረኝ *2
ኢየሱስ ደግፈኝ
Join us👇👇👇
@andiamlak01
@andiamlak01 | 1 923 |
| 8 | Apostolic_mezmur#apostolic_song#Hosaina_main_church_mass_choir#.mp3 | 1 749 |
| 9 | የሾኔ ምስጋና ሕብረት
ዝማሬ ልትመለክ ይገባሃል
በሰማይ ከፍታ ዙፋን ላይ ያለህ
ማንም አይቀርብህም ያስፈራል ግርማህ
ወደር የለው ክብርህ ብዙ ነው ኃይልህ
ልዑል ሆይ ለስምህ ምስጋና ይሁንልህ
ልትመለክ ይገባሃል እንደ አምላክነትህ
ልትመለክ ይገባሃል በእውነት በመንፈስ
ልትመለክ ይገባሃል እንደ ሃያልነትህ
ልትመለክ ይገባሃል ደግሞ በፍርሃት
ይገባሀል ምስጋናችን
ይገባሀል እልልታችን
ይገባሀል ዝማሬያችን
ይገባሀል ስግደታችን
@matalapochurch | 4 032 |
| 10 | አውቃለው የሚሳን እንደሌለህ
አውቃለው የሚያቅት እንደሌለህ
አውቃለው ሁሉንም ትችላለህ
አውቃለው የኔ ጌታ አውቃለው እየሱስ ነህ
አውቃለው ኤልሻዳይ አምላክ እንደሆንህ
ተራራው በፊትህ መቆሙ ምንድነው
ልታፈርሰው መዶሻው በእጅህ ነው
ጨለማውም ቢሆን ትርጉም አልባ ነው
በብርሃን ይተካል ስትናገርህው
ያለቀውንና የተቆረጠውን
ዳግም የምትቀጥል ተስፋ የታጣለትን
እምነት የምትሆን የምትጨብጥ
ለሞተው ህይወትን ደግመህ የምትሰጥ
ጥቂት በጥቂቱ ጠብ ጠብ እያለ
ነገሬ ተባርኮ ሞልቶ ይህው አለ
ባንተ የእኔ ጌታ የሆነልኝ ነገር
ልቤን ደስ አሰኘው ሞላኸው
ከጥንትም ጀምሮ ክንድህ የታወቀ
ሀያል እና ብርቱ ጠላትን ያደቀቀ
እኔም በዘመኔ አይቼዋለው
አልጠራጠርም እታመናለው
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics | 1 480 |
| 11 | አየን እንደሰማን እንዲሁ አየን
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆንክ አየን
አየነው ማዳንህን
አየነው ክብርህን
አየን እውነትም ኢየሱስ አምላክ [ጌታ ነህ]
ተራራው ተንዶ ሲሆነን ደልዳላ
አየነው ዮርዳኖስ ሲሸሽ ወደሗላ
በአምላክነትህ በመቻልህ ጉልበት
ሁሉን አንተ ሰራህ ሁሉን አንተ አደረክ
መልካምነት ምግባርህ ነው
ለሁሉ ደግ ምታደርገው
ለፍጥረትህ ሁሉ ቸር
ስራህ ብዙ እግዚአብሔር
ከባዱ ተሰርቶ ከቶ ያልተቻለው
ታምራት ተደርጎ ሆኖልን አየነው
እምነታችን ፀና በቃልህ ጠንክሮ
ህያው በሆነው ቃል አየነው ተፈጥሮ
ጊዜ የሚታዘዝህ
ዘመን የሚገዛልህ
እንደ ጥንቱ ዛሬም አለህ
አርገህልን እያየንህ
በሰማይ በምድር ዙፋንህ ፀንቷል
አንተ ስትሰራ ማን ለምን ይላል
በባህር መካከል መንገድ ሚሆንልህ
ሁሉን ቻዩ አምላክ ድንቅ ነው ተግባርህ
አይተንሀል ስትሰራ
ተዐምራትህን ልናወራ
ስታቆመን ስታፀና
ስትራራልን እንደገና
ከእሳት ውስጥ ድምጽህን ሰምተናል
አለፈህ ስትሰራ አይተናል ልናመሰግን መተናል
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics | 2 072 |
| 12 | እንኳን ለ 18ተኛው ሐዋሳ ሚሊንየም ኮንፍረንስ በሰላም አደረሳችሁ
የእግር ጉዞ እና ነሽብሸባ መዝሙሮችን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/YOfs8LZ3H2E?si=3PtbRLUb3McAvgK-
https://youtu.be/YOfs8LZ3H2E?si=3PtbRLUb3McAvgK- | 1 627 |
| 13 | ታላቅ የምስራች 🙌
ከFeb/2025 እስከ March/2026 በአንድ አመት ውስጥ በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፦
81,369 አዳዲስ ነፍሳት ለኃጢአታቸው ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠምቀዋል!
5,383 ነፍሳት በንስሐ ወደ አባታቸው ጉያ ተመልሰዋል!
54,021 ነፍሳት ለመጀመሪያ ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው በአዲስ ቋንቋ ተናግረዋል!
53,177 ሰዎች ከተለያየ ደዌና በሽታ ተፈውሰዋል!
281 አዳዲስ አጥቢያዎች በሀገረስብከቱ ውስጥ ተከፍተዋል።
ይህን ሁሉ ላደረገው ለአምላካችን ለኢየሱስ ክብርና ምስጋና ውዳሴና ኃይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን። አሜን!
"ይህን የሠራና ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋላኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ።" (ት/ኢሳ 41፥4)
ይሄ ደግሞ ቴሌግራም ቻናልችን ነው ይቀላቀሉን!
👉 @apostolic_tube2
@apostolic_tube2 | 1 835 |
| 14 | ዘመኑ ደረሰ የተነገረው
ኢዩኤል በትንቢት ይሆናል ያለው
ሥጋ በለበሰ ፍጥረት ሁሉ ላይ
የኋለኛው ዝናብ ሲዘንብ ልናይ
ይወርዳል የተባለው የመንፈሱ ዝናብ
ታላቅ ታናሽ አይልም ሁሉም ጋ ይዘንባል
የደረቁ አጥንቶች ረስርሰው ነፍስ ዘርተው
ይቆማሉ በመንፈስ ታላቅ ሰራዊት ሆነው
ይወርዳል መንፈሱ አሁን /በኃይል ይወርዳል
የተጠማችን ነፍስ ያረሰርሳል
ይዘንባል ዝናቡ አሁን /በኃይል ይዘንባል
ምድረበዳውንም ያለመልማል
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics
@Apostolicsonglyrics | 2 672 |
| 15 | ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ የህብረት መዘምራን የተዘጋጀውን “ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ” የተሰኘውን የህብረት ዝማሬ ቁጥር 2 አልበም መለቀቁን ሲያበስር በታላቅ በደስታ ነው!
አልበሙ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሆነ ሲሆን በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት Apostolic Pay Bot ላይ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን በመተግበሪያው ላይ ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን።
በዚሁ አጋጣሚ የApostolic Songs መተግበሪያ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተደረጉበት ሲሆን ወደ Play Store ወይም App Store በመሄድ አፕዴት እንድታደርጉ እያስታወስን የመተግበሪያው ስሪትም (APP Version 4.4.8) መሆኑን ታረጋግጡ ዘንድ ከአክብሮት ጋር እናስታውሳለን!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ሚያዚያ 2018 ዓ.ም | 1 854 |
| 16 | ይህን እናገራለሁ.m4a | 0 |
| 17 | መተካከልና_መቀማት_ፓስተር_በረከት_ማቴዎስ_Vs_ሪፎርመር_#ፕሮቴስታንት_#ኦርቶዶክስ_#apostolic.m4a | 0 |
| 18 | بدون متن... | 0 |
| 19 | አምላክ_ቢባል_እንደሱ_ማን_ነውምዕራብ_አጥቢያ_መዘምራን.mp3 | 0 |
| 20 | የሚገርም የመዳን መዝሙር
ዝማሬ_አድኖኛል
የጎፋ_አጥቢያ_ኤ ኳየር
አድኖኛል አንዱ አምላክ በስጋ ተገልጦ
አድኖኛል ደሙን ለእኔ አፍስሶ ዋጋ ከፍሎ
አድኖኛል በውሃ ጥምቀት ዳግም ወልዶኝ
አድኖኛል ቅዱሱን መንፈስ አፍስሶልኝ
ስላዳነኝ ስሜ በሰማያት ተፃፈልኝ
ስላዳነኝ በመላእክት ቋንቋ ተናገርኩኝ
ስላዳነኝ ጠላት ከበታቼ ወደቀልኝ
ስላዳነኝ የዘላለም ህይወት አገኘሁኝ
ለሰው ሁሉ ሀጥያት እርሱ ስለሞተ
ሲኦልን ድልነስቶ ህይወት ስላከለ
ለዘላለም ተስፋ ሆነኝ ተመልክቶኝ
የሞት ፍርሀት የለም ኢየሱስ ታድጓ
አድኖኛል...
ስላዳነኝ...
ሸክም ለከበደው ና ብሎ ሚጣራ
የህይወት ውሃ ሚሰጥ ሚያሳርፍ ሚያረካ
ከለመለመው መስክ መቶ ስላኖረኝ
ተመችቶኝ አለሁ የሱስ ስላዳነኝ
ስላዳነኝ...
በኢየሱስ ስም ስልጣን አጋንንትን ማዘው
ሰይጣን የሚፈራኝ በፊቴ ማይቆመው
የልጅነት መብቱ ስልጣኑ ስላለኝ
ድፍረት ሆኖልኝ ነው ኢየሱስ ስላዳነኝ
አድኖኛል...
ስላዳነኝ...
@matalapochurch
@matalapochurch | 0 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
