fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Chefie Bulbula Pre-Primary, Primary and Middle School

Chefie Bulbula Pre-Primary, Primary and Middle School

رفتن به کانال در Telegram
1 145
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ቀን 11/01/2019 ዓ.ም በድጋሜ የወጣ ጥብቅ ማሳሰቢያ ለስም-ጠሪዎች የተማሪዎች መረጃ ስጡን ብለን በጠየቅነው መሰረት መረጃውን በወቅቱ ያደረሳችሁን ማለትም: 1. የ1ኛ A ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 2. የ1ኛ B ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 3. የ2ኛ C ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 4. የ2ኛ E ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 5. የ5ኛ A ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 6. የ5ኛ C ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 7. የ7ኛ B ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 8. የ8ኛ B ክፍል ስም-ጠሪ መ/ርት 9. B/stuu Ab-daree kutaa 2ffaa B 10. B/stuu Ab-daree kutaa 6ffaa A 11. B/saa Ab-daree kutaa 8ffaa A እያመሰገን ቀሪ ክፍሎችን ስም የሚትጠሩ መ/ራን መረጃውን መስጠት ያልቻላችሁበትን ምክንያት እና የተማሪዎችን መረጃ በመያዝ ነገ(12/01/2019 ዓ.ም) 4:00 ም/ር/መ/ራን ቢሮ እንድትገኙ ስንል በድጋሚ አጥብቀን እናሳውቃለን!

ሰላም እንዴት አደራችሁ? ሁሉም ስም-ጠሪ መምህራን እስከ ዛሬ የትምህርት ገበታቸው ላይ ያልተገኙ እና የተገኙ ተማሪዎችን ዝርዝር በስም-መጥሪያ በማስደገፍ እየያዛችሁ ዛሬ (11/01/2019 ዓ.ም) ከቀኑ እስከ 6:00 ለመማር ማስተማር ሪፖርት እንድታደርጉ ስንል እንጠይቃለን። መልካም ቀን! የት/ቤቱ መ/ማ/ም/ር/መ/ራን

ሰላም እንዴት አደራችሁ? ሁሉም ስም-ጠሪ መምህራን እስከ ዛሬ የትምህርት ገበታቸው ላይ ያልተገኙ እና የተገኙ ተማሪዎችን ዝርዝር በስም-መጥሪያ በማስደገፍ እየያዛችሁ ዛሬ (11/01/2019 ዓ.ም) ከቀኑ እስከ 6:00 ለመማር ማስተማር ሪፖርት እንድታደርጉ ስንል እንጠይቃለን። የት/ቤቱ መ/ማ/ም/ር/መ/ራን

ለአማራጭ መምህርነት ስልጠና ፈላጊዎች ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://forms.gle/PhDzQiRbRjkrRcRp8
ለአማራጭ መምህርነት ስልጠና ፈላጊዎች ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇 https://forms.gle/PhDzQiRbRjkrRcRp8

የትምህርት በሬድዮ ክፍለ-ጊዜ ስርጭት በዚህ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባወረደው መርሀ ግብር መሰረት በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ስለሆነ መቀየር አይቻልም! Raabsaan Wayitii Barnoo
+2
የትምህርት በሬድዮ ክፍለ-ጊዜ ስርጭት በዚህ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባወረደው መርሀ ግብር መሰረት በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ስለሆነ መቀየር አይቻልም! Raabsaan Wayitii Barnoota Reediyoo Sagantaa Biiroon Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee buuse kanaan tamsaasa kallattiin darba waan ta'eef jijjiiruun hin danda'amu!

ከሰኞ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የ2019 ትምህርት ዘመን የትምህርት ክፍለ-ጊዜ ድልድል እና ስርጭት Ramaddii fi Raabsaa wayitii Barnootaa Bara B
+4
ከሰኞ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የ2019 ትምህርት ዘመን የትምህርት ክፍለ-ጊዜ ድልድል እና ስርጭት Ramaddii fi Raabsaa wayitii Barnootaa Bara Barnootaa 2019 Wiixata Fulbaana 11/2019 A.L.I irraa kaasee hojii irra oolu

generations to come. As the beneficiaries and custodians of that future, your dedication is vital to carrying Ethiopia’s proud legacy of civilization forward. To our teachers, your dedication is central to building a capable and confident generation. Continue inspiring our students, nurturing their potential, and equipping them with the knowledge and values to thrive. To all stakeholders in our education sector, I wish you a successful and rewarding academic year. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

በመላው ሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎቻችን አዲሱ የትምህርት ዘመን ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን! ‎ ‎ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷ በመሆኑ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጅማሮን ተከትሎ፤ እያን
በመላው ሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎቻችን አዲሱ የትምህርት ዘመን ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን! ‎ ‎ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷ በመሆኑ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጅማሮን ተከትሎ፤ እያንዳንዱ ተማሪ ለላቀ እውቀት በትጋትና ጉጉት ትምህርቱን እንዲከታተል፣ ለጥሩ ውጤት በጽናት እንዲተጋ፣ እንዲሁም የሀገራችንን የወደፊት ዕድል መቅረጽ በሚያስችሉ ክህሎቶች እንዲገነባ አበረታታለሁ። ‎ ‎ ዛሬ እየተገበርነው ያለው በርካታ የልማት ሥራዎች የነገን ትውልድ ታሳቢ ያደረጉ በመሆናቸው፣ የዚህ ቀጣይ ዕድል ተጠቃሚ እና ባለአደራ እንደመሆናችሁ መጠን፣ የኢትዮጵያን ታላቅ የስልጣኔ ታሪክ ወደፊት ለማስቀጠል የእናንተ ቁርጠኝነት መሠረት እንደሆነ ሙሉ እምነቴ ነው። ‎ ‎ብቁ እና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የመምህራኖቻችን ትጋትና መሰጠት መሰረታዊ ምሰሶ ነው። ተማሪዎቻችንን ማነቃቃት፣ አቅማቸውን ማውጣት፣ እንዲሁም ነገ ተፎካካሪ ሆነው እንዲወጡ የሚያስችሏቸውን ዕውቀት፣ ክህሎትና እሴቶችን የማስታጠቅ አደራን ቀጥሉበት ስል በትህትና አሳስባለው። ‎ ‎በትምህርት ዘርፉ ውስጥ ለምትገኙ ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ ስኬታማ እና ፍሬያማ የትምህርት ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ‎ Wishing our students across Ethiopia a successful new academic year! Our young generation is Ethiopia’s greatest wealth. As the 2019 academic year begins, I encourage every student to learn with curiosity, pursue excellence, and develop the skills to shape our nation’s future. Much of what we are building today is for gene

አዲሱ የተማሪዎች ዲሲፕሊን መመሪያ

መስከረም/Fulbaana 05/01/2019 ዓ.ም/A.L.I ጥብቅ ማሳሰቢያ/Yaadachiisa Atiifachiisaa ለት/ቤታችን መ/ራን በሙሉ ነገ 'Day One Class One' የሚጀምር መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በዕለቱ አስፈላጊ የመማር ማስተማር ቁሳቁሶችን (በተለይ ዓመታዊና ዕለታዊ እቅድ) ሳይዙ ክፍል መግባት የማይቻል መሆኑን አጥብቀን እናሳስባለን። Barsiisota mana barumsaa keenyaa hundaaf: ​Boru 'Day One Class One' kan eegalu ta'uun isaa ni beekama. Kanaafuu, guyyichatti meeshaalee baruu fi barsiisuu barbaachisan (keessumaa karoora waggaa fi karoora guyyaa) osoo hin qabatiin daree seenuun kan hin danda'amne ta'uu cimsinee isin hubachiifna. ትምህርት ቤቱ Mana Barumsichaa

Barsiisotni abdaree taatan yeroon argamtanii uniformii fi baruullee barattootaaf akka kennitan manni barumsaa isin beeksisa.

ስም ጠሪ መምህራን የሆናችው ተገኝታችው ደብተርና ዩንፎርም እንድትሰጡ እናሳስባለን