cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዘላለማዊ | Zelalemawi

#ወንጌል ዘላለማዊ እንጂ ዘመናዊ አይደለም !! የዚህ ቻናል አገልግሎት - ፦ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል :- አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች :- የመድረክ ዝማሬዎችን(Live Songs) በተለየ መንገድ ለእርስዎ ማድረስ ነው! እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን Contact Us @AWESOME_Key

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
22 970
مشترکین
+1624 ساعت
+1067 روز
+40930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሊታረቀኝ ወዶ አስቴር አበበ ✨ መልካም ፋሲካ ✨ | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI
نمایش همه...
🥰 1
የክርስቶስ ምትካዊ ሞት የክርስትናም የክርስቲያንም መሰረታዊ ጉዳይ ነው። የእግዚአብሔር ፍጹም ቍጣ ፍጹም እና እንከን አልባው በግ ላይ አረፈ፤ ዘላለማዊው ሊቀ ካህናት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ይዞ የገባው የራሱ ፍጹሙ የስርየት ደም ለአንደና ለዘላለም ተቀባይነትን አገኘ፤ መንፈስ ቅዱስንም በመላክ ይህን አረጋገጠልን። እዚህ ነው የተመሠረተው ክርስትና፤ ቤተክርስቲያን ጥንት መሠረቷ ይሄ ነው። ከዚህ ውጪ ወንጌል የላትም፤ ክብሯ የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ነው፤ ተስፋዋም የሙሽራዋ መምጣት ብቻ ነው። | @BEQIDSINA ✨ sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
نمایش همه...
27🥰 14👍 1🔥 1
በጎልጎታው ላይ ይዲድያ ኳዬር ✨ መልካም ፋሲካ ✨ | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI
نمایش همه...
🥰 12 7👍 4🔥 4
ደሙ እንደ ውሃ አስቴር ተረፈ ✨ መልካም ፋሲካ ✨ | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI
نمایش همه...
😭 18 15👍 6🥰 4
ብቻውን ሞተልኝ አቤኔዘር ለገሰ ✨ መልካም ፋሲካ ✨ | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI
نمایش همه...
34👍 8🔥 5🥰 5👏 2
"እዳዬን ክፍሎታል በመስቀሉ ስራ፤ ቀና ብዬ ልሂድ ከእንግዲህ በኋላ። እርሱ ሞቷልና ነፍሴ አመለጠች፤ ከዘላለም ጥፋት እንደወጣች ቀረች። ፍቅር ነው እግዚአብሔር የሌለበት ወረት፤ ዘውትር ግድ የሚለው የኃጢአተኛው ሞት። ምህረቱ ብዙ ነው እኔን አድኖኛል፤ ዳግም ፊቱ እንድቆም እድልን ሰቶኛል።       አምላክ ባይደርስልኝ እኔስ የት ነበርኩኝ፤       ግን ምረቱ በዝቶ በቤቱ አለሁኝ፤       አመሰግናለሁ ስለሆነልኝ፤       እግዚአብሔር ምህረቱን አገነነልኝ። እዳዬን ከፍሎታል በመስቀሉ ስራ፤ ቀና ብዬ ልሂድ ከንግዲ በኋላ። እርሱ ሞቷልና ነፍሴ አመለጠች፤ ከዘላለም ጥፋት እንደወጣች ቀረች።   የአንዲቷ በግ መጥፋት እጅግ ግድ የለዋል፤      መልካሙ እረኛ ፍለጋ ይወጣል።    እንዲህ ነው ያዳናት ነፍሴን ከሞት መንደር፤      ጌታ ባይደርስልኝ ተረት ሆኜ ነበር። አጥቦ አና አንፅቶ አዲስ ሰው አረገኝ፤ ይሄ ነው የምለው ውብ ታሪክ የታለኝ። አውቃለሁኝና ማን እንደነበርኩኝ፤ የደስታን ዜማ ሁሌ አፈሳለሁ።      አውቃለሁኝና ማን እንደነበርኩኝ፤      የደስታን ለቅሶ ሁሌ አነባለሁኝ።      አወቃለሁኝና ማን እንደነበርኩኝ፤      የደስታን ዜማ ሁሌ አዜማለሁ" ©Dawit Getachew | @BEQIDSINA ✨ sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
نمایش همه...
🥰 22👍 18 9👏 3🙏 3
መስቀሉ ይናገር ኤሎራ የወንጌል መዘምራን ✨ መልካም ፋሲካ ✨ | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI
نمایش همه...
🥰 18 6👍 2🔥 1
እዩት ኢየሱስን መስቀሉ ማማሩ ለተመራመረው ብዙ ነው ምስጢሩ Jesus' Way Choir | መልካም ፋሲካ | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI
نمایش همه...
42👍 10🥰 3👏 1
ገና እየሩሳሌም ነጊያ New Song | 4 MB | @ZELALEMAWI | @ZELALEMAWI sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
نمایش همه...
26🔥 8🥰 6👍 3👏 2
نمایش همه...
👍 5🥰 1