fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 929 مشترک است و جایگاه 6 269 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 553 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 929 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 14 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -155 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.75% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 15 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 929
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-457 روز
-15530 روز
آرشیو پست ها
ስሜ ጀማል አሊ ይባላል የምሰራው በአንድ የሽያጭ ማዕከል ላይ ሃላፊ ስሆን ደህና ሚባል ደሞዝ የነበረኝ ወጣት ነኝ ለኔም ለቤተሰባችን ያሳልፋል ብዬ የጀመርኩት የብድር ስራ የአላህ ቀደር ሆኖ ሳይሆንኝ ቀረ በብዙ ብሮች አከሰረኝ። በብድር (460,000) ነበር የጀመርኩት። አሁን ላይ ዋና ስራዬንም እያጣው ነው። እዳዬን ለመክፈል 160ሺ አግኝቻለሁ። የቀረውን (300,000) ካልከፈልክ ተብዬ ችግር ላይ ነኝ። ይህን የመክፈል አቅም ስለሌለኝ ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ። 1000222244537 jemal Ali በዚህ ቁጥር ልታገኙኝ ትችላላችሁ። 0930555119

ክፍል ② (የመጨረሻው) قصيدة ليس الغريب - ለይሰል_ጘሪቡ - የኢማም ዐሊይ ብኑል ሑሰይን - በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ =t.me/Sle_qelbachn1

{ إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنْتُمْ تُوعَدُونَ .. =

አንድ ያልተሳካልህ ነገር መኖሩ ብዙ የአላህ ፀጋዎችን ያስረሳህ ዘንድ ዕድል አትስጠው። ከለከለኝ ከምትለው የሠጠህ ይበዛል።

በማይፈልግህ ሰው ህይወት ውስጥ አትግባ‥ በመለሰህ ሰው ላይም እራስህን አታስገድድ‥ የተዋረደክ ሆነህ እየተደሰትክ ከምትቆይ ከፍ ብለህ እየታመምክ መራቁ ይሻላል። =

እኔ  ትናንት ዛሬ እንዳልነበረው  ሁሉ ነገ ሌላ ቀን እንደሆነ አውቃለሁ። …  ሁሉም ነገር በነበረበት አይቆይም። የተሰበረ ልብም ይጠገናል ብቻ ሳይሆን  ይጠነክራል።  ዩሱፍን አብዝቼ ለምን እንደምወደው ታውቃለህ? …  ህይወቱ ባሪያ ከመሆን በኋላ ንጉስ መሆንን አስተምሮኛል። ከወህኒ ውስጥ መከራ በኋላ የምቾት ዓለምም እንዳለ አሳውቆኛል።  እና የእኛን ህይወት ልንገርህ? ነገ ሌላ ቀን ነው። ሁሉም አልፎ የሚያስቅም የሚያጀግንም ታሪክ ይሆናል። t.me/abdu_rheman_aman

አንድ ሙስሊም ሱኒ ሰለፊይ ወንድ ማግባት መፍታት ማግባት መፍታት ከሆነ ተግባሩ ይህ ሴቶችን ከሱና እንዲሸሹ ሰበብ ሊሆን ይችላል ። ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲኢይ ረሂመሁሏህ ሰለፊይ ወንድሞች አላህን እንፍራ ሴቶች የነብዩ አደራ ናቸው እንክብካቤና ልባቸውን ከስብራት መጠበቅ ያስፈልጋል ። ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

የእህታችን ኡሙ ፈውዛን ፋጡማ ጀማል እና የያሲን ሠዒድ የኒካሕ ፕሮግራም ዝግጅት √ ዛሬ እሁድ ምሺት ∙በሳዑድ 09:30 ∙በዱባይ 10:30 ∙በኢትዮ 3:30 አዘጋጅተን እንጠብቅዎታለን በስአትዎ መጥተ
የእህታችን ኡሙ ፈውዛን ፋጡማ ጀማል እና የያሲን ሠዒድ የኒካሕ ፕሮግራም  ዝግጅት    √ ዛሬ እሁድ ምሺት ∙በሳዑድ 09:30   ∙በዱባይ 10:30    ∙በኢትዮ 3:30  አዘጋጅተን እንጠብቅዎታለን በስአትዎ መጥተዉ ይታደሙ !» 🎙ተጋባዥ ወንድሞች ❶∙ አቡ ዒምራን ❷∙ ኡስታዝ አቡ ረያን ❸∙ ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ 👉የሚተላለፍበት ቻናል፦ t.me/Abu_lmran_Alaseriy

ለእውቀት ማጣት ምክንያቶች 1- አለመጠየቅ 2- አለማዳመጥ 3- አለመሐፈዝ 4- አለማሰራጨት 5- ባወቁት አለመስራት 6- መጥፎ አረዳድ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

∙ የግድ ከአንድ ሰዉ ጋር ስንሆን ብቻ አይደለም ህይወታችን ቆንጆ የሚሆነዉ ለብቻችንም ብንሆን ቆንጆዎች ነን ! =

ካለንበት ዝንጉነት ፈንቅሎ የሚያስነሳ ሙሀደራ በትኩረት አድምጡት ሼር በማድረግም ለሌሎች አድርሱት ምን ይታወቃል በዚህ ሙሀደራ ሰበብ ብዙ ሰዉ ሊስተካከል ይችላል...

📛 ሞት.......‼️ «በረመዳን ወር በወንድም አብዱረዛቅ የቀረበ ሙሓደራ !» = t.me/Sle_qelbachn1/23