fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 292 مشترک است و جایگاه 6 167 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 369 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 292 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -52 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.86% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.12% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 410 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 160 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 292
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
-5230 روز
آرشیو پست ها
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

"የመጀመሪያዋ ሚስት ምላሽና የወንዱ የጥንቃቄ እርምጃ"1. የ"FBI" ምርመራና ድንገተኛ ፍተሻ ​ወንዱ ገና ለሁለተኛ ለማግባት ሲያስብ (እንኳን ገና አግብቶ)፣ ሚስትየው ውስጥ ያለው "ስድስተኛ ስሜት" ይነቃል። ​ድንገት ባልየው ሽቶ መቀየር ሲጀምር ወይም ስልኩን ይዞ ሽንት ቤት መቆየት ሲያበዛ፣ ሚስት "Detective" (መርማሪ) ትሆናለች። "ዛሬ ምነው አምሮብሃል? የት ነው ስብሰባው? አዲሷ የሱቅ ሰራተኛ ስሟ ማን ነበር?" የሚሉ ጥያቄዎች እንደ ክላሽንኮቭ ጥይት ይዘንባሉ። ​2. "የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ" ​ጉዳዩ በይፋ ሲታወቅ የሚመጣው የመጀመሪያው እርምጃ "የምግብ ማዕቀብ" ነው። ​ትላንት "የኔ ጀግና፣ ምን ልስራልህ?" ትል  የነበረችው ሚስት፣ ዛሬ "የደገምክበት ቤት ሄደህ ብላ!" ትለዋለች። ​እዚህ ጋር ወንዱ "ፍትሐዊ ነኝ" ለማለት የሁለቱንም ቤት ምግብ እየበላ "የሆድ መጨናነቅ" (Indigestion) በሽታ ተጠቂ ይሆናል። ሆዱ እየገፋ ሲሄድ "ፍትህ የከበደው ለካ ለዚህ ነው" ብሎ ማሰብ ይጀምራል። ​3. "የውድድር መድረክ" (The Cold War) ​ሁለተኛዋ ሚስት ስትመጣ፣ የመጀመሪያዋ ሚስት ሁለት ዓይነት ስልት ትጠቀማለች፡- ​ስልት ሀ (ጥቃት)፦ "እሷ ምን ትበልጣለች?" በሚል ስሜት በየቀኑ አዳዲስ ልብስ መግዛት፣ ፀጉር ቤት መመላለስና ቤቱን በሽቶ ማጥለቅ። ቤቱ ልክ እንደ "የፋሽን ትዕይንት" ይሆናል። ​ስልት ለ (ስነ-ልቦናዊ ጦርነት)፦ ባልየው ሁለተኛዋ ቤት በሚሄድበት ቀን፣ "ልጁ ታሟል"፣ "መብራት ጠፋ" ወይም "የቧንቧ ውሃ ፈሰሰ" የሚሉ ድንገተኛ ስልኮች ይበዛሉ። ወንዱ "ሚዛኑን" እጠብቃለሁ ሲል "የአደጋ ጊዜ ሰራተኛ" ሆኖ ያርፈዋል። ​4. የወንዱ "የከረሜላ ፖለቲካ" ​ወንዱ ሁለቱንም ለማስደሰት የሚጠቀምበት ታክቲክ "ስጦታን ማመሳሰል" ነው። ​ለአንዷ ወርቅ ከገዛ፣ ለሌላኛዋም ግዴታው ነው። ​ለጥንቃቄ ሲል ግን ለሁለቱም "አንቺ እኮ ልዩ ነሽ፣ ላንቺ ብቻ ነው የገዛሁት" የሚል አባባል ይጠቀማል። ችግሩ ግን ሁለቱ ሚስቶች ድንገት ገበያ ላይ ተገናኝተው ተመሳሳይ ሐብል አድርገው ሲያዩ ነው—ያኔ ወንዱ "የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት" እንደሚፈለግ ሰው መሰወር ይኖርበታል። ​በእርግጥ ሁለተኛ ማግባት "መብት" ቢሆንም፣ የሚጠይቀው "ትዕግስት" ግን ከብረት ይበረታል። ​የመጀመሪያዋ ሚስት፦  "ቤቴን አላስነካም" በሚል ቅናትና ፍቅር መሃል ትዋዥቃለች። ​ወንዱ፦ በሁለት ተራራ መሃል እንዳለ ተጓዥ፣ "እኩልነትን" ለመጠበቅ ሲሮጥ እድሜው ያልፋል። ​የወጉ ማሳረጊያ፦ የሁለተኛ ሚስት ጉዳይ በሸሪዓ የታዘዘው ለሰላም እንጂ ለጦርነት አይደለም። ስለዚህ "ፍትህን" በኪስህ ብቻ ሳይሆን በልብህም ይዘህ ካልተነሳህ፣ ውጤቱ "ሁለት ሚስት" ሳይሆን "ሁለት ራስ ምታት" ሊሆንብህ ይችላል! ​ منقول

አንዳንድ ሴቶች ተረጋጉ እንጂ! ግን በጤናችሁ ነው ወይስ ታማችሇል! በየ እስቶሪው በፖሮፋይል ሀላል ሂወቴ እያላችሁ የምትጃጃሉት ፍቅራችሁን ለባላችሁ ለመግለፅ ሳይሆን የሚድያ ሰው እንዲያውቅላችሁ ነው ። እሽ ታወቀና ምንድነው ጥቅሙ የባልሽን ፍቅር ለመግለፅ ቢሆን ማ ሚድያ ባልወጣሽ ነበር ! ይህ ይታወቅልኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ። እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ሲጋቡ አገር ይወቅልን ይሉና ሲጣሉ ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩት ነገር ነው ሁሉም በልክ ይሁን ለማለት ነው። ✍ኡሙ ዑበይዳ t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech

አንዳንድ ሴቶች ተረጋጉ እንጁ! ግን በጤናችሁ ነው ወይስ ታማችሇል! በየ እስቶራው በፖሮፋይል ሀላል ሂወቴ እያላችሁ የምትጃጃሉት ፍቅራችሁን ለባላችሁ ለመግለፅ ሳይሆን የሚድያ ሰው እንዳውቅላችሁ ነው ። እሽ ታወቀና ምድነው ጥቅሙ የባልሽን ፍቅር ለመግለፅ ቢሆን ማ ሚድያ ባልወጣሽ ነበር ! ይህ ይታወቅልኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ። እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ሲጋብ አገር ይወቅልን ይሉና ሲጣሉ ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩት ነገር ነው ሁሉም በልክ ይሁን ለማለት ነው። ✍ኡሙ ዑበይዳ t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech

ጊዜችሁ ተጠቀሙ ዝም ብላችሁ ሚድያ ለሚድያ በከንቱ አትዙሩ ተጠቀሙ 👐

በዚህ ግቡ ሴቶች ጋር የሌላችሁ

🛑👉ቀጥታ ስርጭት               ተስሒሑ ቲላዋ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ     መ           ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ኢብኑ ተይሚያ ሳምንታዊ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ስአቱ ጠብቆ ሊጀመር ነዉ ኑ ግሩፕ ያላችሁ ሴቶችዬ🙌

በትዳራቸውና በአጠቃላይ የህይወት መስተናብር ላይ በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ እዩኝ እዩኝ ያበዛሉ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ ሁሌም ደስተኛና ያማረ ህይወትን እየኖሩ እንደሆነ ለሰዎች ለማሳየት
በትዳራቸውና በአጠቃላይ የህይወት መስተናብር ላይ በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ እዩኝ እዩኝ ያበዛሉ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ ሁሌም ደስተኛና ያማረ ህይወትን እየኖሩ እንደሆነ ለሰዎች ለማሳየት የማይሄዱት ርቀት የለም፣ ያርቀት ክብራቸውንና ማንነታቸውንም የሚያሸጣቸው ቢሆንም እንኳ፣በዚች አለም ላይ የሰው ልጅ  እንደ እራሱ ማንነት መኖርን ሲያቆም በአካል የሞተ ጉዑዝ ነገር ሆኖ ይቀራል!! ♛... https://t.me/Qudwatii1

iPhone 11pro max ፈገግ ብላችሁ እደሩ 🙌
iPhone 11pro max ፈገግ ብላችሁ እደሩ 🙌

▶️ወንጀል ላደከማት ነፍስ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9076638e15deef94b7