fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 992 مشترک است و جایگاه 6 118 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 460 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 992 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -121 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 19.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 793 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 851 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 992
مشترکین
-524 ساعت
-467 روز
-12130 روز
آرشیو پست ها
نسألُك يا ربّ الخيرَ كُل الخيرِ في حياتِنا.

ፍቅርና ዉበት በየእለቱ ከምታያቸው ነገሮች ዉስጥ የሚገኝ አይደለም፤ ይልቁኑስ ውበት ማለት ርቀት ኖሮ ከአጠገብህ ርቆ ቢሆንም እንኳ ከህልዉናዉ የተነሳ የደስታ ስሜት የሚሰጥህ ነዉ ። ውበት በየቀኑ የምትወደውን ሰው ማየት ብቻ  አይደለም፤ ግን ውበት ማለት የምትወደው ሰው በአጠገብህ እንዳለ ማሰብ ነው፤ እሱ ከአንተ ርቆ ቢሆንም እንኳ። እውነተኛ ፍቅር ከሩቅም ቢሆን በልብ ውስጥ የሚኖር ስሜት ነው። •- መልካም ነገሮችን ማሰብ የሕይወትን ውበት እንድንገነዘብ ይረዳናል። •የምንወዳቸው ሰዎች በአካል ባይኖሩም በትዕግስት መጠበቅ እና መልካም ነገሮችን ማሰብ ያስፈልጋል። •   በአካባቢያችን ያሉትን ውብ ነገሮች ልብ ብለን ማየት ሕይወትን የበለጠ እንድንወድ ያደርገናል። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

~ ፍቅር እዝነት የተሞላበት ነዉ። አሁን ላይ ጊዜዊ ስሜት እና የፍቅር ትክክለኛ ስሜት ያለዩ እንጭጮች የፍቅር ስም ያጠፋሉ። እረፉ ቅድሚያ ስለ ፍቅር እወቁ! 🙌

"አንዳንድ የወንድም ሚስቶች ግን እረፉ ፀባችሁ ከሱ ከሆነ ከሱ ጨርሱ ግን እሱን ከቤተሰቡ ለማጣላት ለማራቅ ቤተሰቡ እንድጠሉት ለማድረግ አትሞክሩ ! የማይሆን ነገር ነዉ እሺ። እሱ ሰጋቸዉ ደማቸዉ ነዉ። ዞሮ ዞሮ እዳር የምትቀሩ እናንተዉ ናችሁ። ከቻላችሁ ኑሩ በሰላም ካልሆነ ለቃችሁ ሂዱ ሌላ ቤተሰቡ መሀል ገብታችሁ ነገር አታቀጣጥሉ። ለናንተዉ በማሰብ ነዉ እሺ🙌

ዳዕዋ ድፍረት ይፈልጋል።እውነትን በመናገር ላይ ፈሪነት አያስፈልግም ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ       ~  t.me/Darutewhide

ሚስቱን ወደ ውጭ ሀገር (አርብ ቤት) ሂጅ የሚል ባል ባል አይሆናትም። ባል መሆኑ ሰለተሳነው ነው ወደ ውጭ ሂጅ እያለ እየላካት ያለው።እሷ ባል ልትሆን እሱ ሚስት ሊሆን ሰለዚህ በዚህ መልኩ እሷስ እ
ሚስቱን ወደ ውጭ ሀገር (አርብ ቤት) ሂጅ የሚል ባል  ባል አይሆናትም። ባል መሆኑ ሰለተሳነው ነው ወደ ውጭ ሂጅ እያለ እየላካት ያለው።እሷ ባል ልትሆን እሱ ሚስት ሊሆን ሰለዚህ በዚህ መልኩ እሷስ እንደት ነው ለጉዞ የምትወጣው!?አንተ ባል መሆን አልቻልክም ብላ ነው መቆም ያለባት። ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2

የመልካም ነገር አርአያ መሆን ቢያቅተን የመጥፎ ተግባር ተምሳሌት አንሁን! t.me/abdu_rheman_aman

‏إنما " الأُمنياتُ " بيد الله تعالى فتمنّوا ماشِئتُم ، وأنتظروا ولا تيأسوا .. " በእርግጥም "ምኞቶች" በአላህ እጅ ናቸው፣ ስለዚህ የፈለከውን ሁሉ ተመኝ፣ ጠብቅ ተስፋ አትቁረጥ። =

ወንድማችን ተፈቷል አልሃምዱሊላህ .

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ እንደት ናችሁ ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇 @bint_jemal_hasen_aselfy

الثبات على السنة - ٢.mp38.33 MB

الثبات على السنة - ١.mp311.94 MB

الثبات على السنة.pdf1.75 MB