fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 998 مشترک است و جایگاه 6 117 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 452 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 998 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -110 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 26.36% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.07% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 693 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 851 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 998
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-407 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
~ ነፍስህን ተረጋጊ በላት! እረፍት ስጪኝ እስኪ ሰከን በይ በላት! ተቅበዘበዘች ተልከፈከፈች ለሀጯን አዝረከረከች!  እውነት ነው! ያዙኝ ልቀቁኝ ብላ ተኮፈሰች። የያሁትን ሁሉ ካልነከስኩ ብላ እንደ እብድ ውሻ አለከለከች። እናም ረጋ በይ በላት! منقول =

7,000 ገብቷል ቀጥሉ ሼር ወደ 8,000 ! ስንት ጠቃሚ ነገር የሚለቀቅበት ተከታታይ የለም ዝም ብሎ ነገር የሚለጠፍበት ብዛቱ¿ በሉ ኸይሩ ላይ እንበርታ🙌
7,000 ገብቷል ቀጥሉ ሼር ወደ 8,000 ! ስንት ጠቃሚ ነገር የሚለቀቅበት ተከታታይ የለም ዝም ብሎ ነገር የሚለጠፍበት ብዛቱ¿ በሉ ኸይሩ ላይ እንበርታ🙌

ወደ ዋትሳፕ ግሩፖች መልቀቅ የምትፈልጉ ልቀቁ ሜጋባይቱ ስለተቀነሰ ይሄድላችኋል 👌

« ونسألُكَ سِعةَ الصّدر ، وَالصَبــر على البــلاء ،وَالسّلامَة فِي الدّيـن. «አላህ ሆይ ሰፊ ልብ፣ በመከራ ውስጥ ትዕግስት፣ እና በዲን  ውስጥ ደህንነትን እንለምንሃለን።» =

🛑👉 አልፈሽዋል እኮ ! « ያሳለፍሻቸዉ ግዜያት ወደኋላ ዞር ብለሽ ብታያቸው   በራስሽ ትገረሚያለሽ! ብዙ ነገራቶችን አሳክተሻል አደርገዋለሁ አልፈዋለው ብለሽ ያሰብሺዉ  ሁሉ አልፈሽ ለዚህ ግዜ በቅተሻል  አልሃምዱሊላህ ነገንም አላህን ይዘሽ ታልፊያለሽ እናም አትፍሪ ! » =

bro ለአንተ ነዉ ✋🏽ለብቻህ ከምትብሰለሰል በቃ ተንፍሰህ ቁርጡን እወቅ ለአስታዉስህ ብዬ ነዉ ህእ¡

🛑👉ከሄዱ በኋላ ማለቃቀስ አይነፋም! በል ወንድ ልጅ አያምርበትም!በኋላ ቁጭት ህመም ለቅሶ ለምን ሆነብህ? ወይ አታቅህም ወይ አታስብህም  ለምን ኡነቱን ተናግረህ ቁርጥህን አታቅም!! 🛑👉ኡነተኛዋ ሱኒይ ሰለፊ ሴት እንደሆነች ሚሟዘዙትን አትወድም! ቆራጥ ጀግናን እንጂ ዛሬ የማልቀስህም ሆነ የመበሳጨትህ መንስኤ እንተው ራስህ ነህ። በመንሀጃችሁ ላይ አንድ ከሆናችሁ ምክኒያቱም ዋና መስፈርቷ መንሀጅህ ስለሆነ የሱኒይ ሰለፊያህ ሴት መስፈርት ምን እንደሁ ታውቃለህ መስፈርቷ አጠገብህ ከተገኙ እስክታመልጥህ ምን አስጠበቀህ ሊያውም ስታስባት ኑረህ 🛑👉ትወዳታለህ ግን አትደፍርም አው ስትሟዘዝ ስተጠማዘዝ አው ለ1ንግግር 12ንግግር ስትናገር አይታክ (አኡዙ ቢሏህ ሚን ሀዛ ወ ሚን ሚስሉ ብላህ ይሆናል) ምን አጠማዘዘህ ምን አስቀባጠረህ ኡነታውን ቁጭ አድርገህ አታርፍም። ብዙ እል ነበር ተውኩት ለተገነዘበ ይህ በቂውነው ✋🏽የፃፍኩትም ያየሁትን የሰማሁትን ነው 👉እናማ አንዳንድ ወንድሞች በውስጣቸው ይዘው ይኖራሉ ግልፅ ሳይናገሩ ተስፋን ብቻ ይዘው በኋላ ካመለጧቸው ወድያ ቅስማቸው ይሰበራል  ህመም ቁጪት ይሰፍርባቸዋል አዝነው ያሳዝናሉ! እናም ያ ከመሆኑ በፊት እዉተኞችና በራሳችሁ ምትተማመኑ ከሆናችሁ እውታውን መግለፁ ለናንተም መድሀኒት ይመስለኛል! ወላሁ አእለም  የተሻለ መስሎ ከተፀማኝ አንፃር!! منقول = t.me/https_Asselefya1

✍️الواسطة بين الحق والخلق 📚አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል  ⓶⓪】 📒 የምክንያቶች «መንስኤዎች » መጠን ⎗ وإذَا كانَ كذالكَ:فَلِالْتِفَاتُ إلی  الْأسْبابِ شِركٌ في التَّوحيد، ومحْوُ الأسْبابِ أنْ تَكُونَ  أسْبابً نقْصٌ في الْعقْلِ. والإِعْراضُ عنْ الْسْبابِ بِالْكُلِّيةِ قدْحٌ في الشَّرْعِ، بلْ العبْدُ يجِنُ أنْ يكُونَ تَوَكُلُهُ ودُعَاؤُهُ وسُؤَالُهُ ورَغْبَتُهُ  إلی اللهِ -- سُبْحانهُ وتعالی  وللهُ يُقدِّرُ  لهُ مِنْ ألْأسْبابِ،، مِنْ دُعَاءِ الْخلْقِ وغَيْرِهِمْ.. مَاشَاءَ.. ⎘ ይህ እንደዚህ ከሆነ (አላህን በመተዉ) ወደ ምክንያቶች (ብቻ ሙሉ በሙሉ) መዞር በተዉሂድ ላይ ማጋራት ነዉ። ምክንያትን ምክንያት መሆኗን ማጥፋት የአእምሮን(ድክመት) ጉድለት ነዉ። ሙሉ በሙሉ ከምክንያት መራቁ ዲን ማነወር ነዉ (እስራትና ተመካ ስለሆነ) ። እንደዉም ባሪያ መመካቱ ፣መለመኑ፣ መጠየቁና ፍላጎቱ የጠራና ከፍ ያለ በሆነዉ አላህ ላይ መሆኑ የግድ ነዉ።  አላህ ከፍጡራን ዱዓእ እና ከሌሎች የፈለገዉን  ምክንያት (መንስኤ) ይወሰንለታልና። 📚 የተፈቀደዉ ዱዓእ እና ምልጃ ⎗ والدُعَاءُ مَشْرُوعٌ أنْيدْعُوَ ألْأعْلی لِلْأَدْنَی  والْأَدْنی لِلْأَعْلَی  : فطلبُ الشفاعةِ  والدُعاءِ مِنْ الأنْبِياء كما كان المُسلِمونَ  يسْتشفِعُون  بِالنَّبيِّ ﷺ في الِإسْتِسقاء  ويطلُبونَ مِنْهُ الدُّعاءَ، بلْ وكذَلِكَ بَعْدهُ  اسُتَسْقَی عُمَرُ والمُسْلِمون بَالعَبَّاسِ عمِّهِ والنَّاسُ يطْلُبونَ  الشفاعَةَ يوْمَ القيمَةِ منْ الأنبياء ومُحمدٌ ﷺ وهُو سَيِّدُ الشَُفعَاءِ  ولهُ شفاعاتٌ يخْتصُ بِهَا، ⎘ የተፈቀደዉ ዱዓእ የላይኛዉ (ክፍ ያለዉ) ዝቅ ላለዉ፤ ዝቅ ያለዉ ከፍ ላለዉ ዱዓእ ሊያደርግ ነዉ። ምልጃ እና ዱዓእ ከነብያት መፈለግ ሙስሊሞቹ በነብዩﷺ ዝናብ መፈለግ ላን ምልጃ ይጠይቁት እንደነበረዉ ከእርሳቸዉ ዱዓእ እንደሚፈልጉት ነዉ። እንደዉም እንደዚሁ ከእርሳቸዉ በኋላ ዝናብ በመፈለግ ዑመርና ሙስሊሞቹ (በነብያችን) አጎት ዓባስ ዱዓእ ጠይቀዋል። ሰዎች የቂያም ቀን  ከነብያት ምልጃ ይፈልጋሉ። ሙሐመድ ﷺ የአማላጆች  ሁሉ አለቃ ናቸዉ።  እርሳቸዉ ብቻ የሚለዩባቸዉም ምልጃዎች አሉ። ⎗ {ومَع هَذا --- فقدْ ثَبتَ في  الصحيحيْنِ  عنْ النّبي ﷺ أنَّهُ قال .إذَا سمِعْتُمْ الْمُؤَذِّنَ فَقُولُوا مِثْلَ ما يقولُ ثُمَّ صَلَُوا عليَّ، فإنَّهُ منْ صَلَّی  عَلَيَّ مرَةً صَلی اللهُ عليهِ  عشْرًا ثُمَّ سَلُوا اللهَ لي الوَسِيلَةَ ، فَإنَّها درَجَةٌ في الْجَنَّةِ لا تنْبَغِي إلَّالَعَبْدِ مِنْ عِبادِ اللهِ وأرْجُو أنْ أكُونَ ذَالِكَ العَبْدَ فَمَنْ سَألَ اللهَ لِي الوَسِلَةَ حلَّتْ عَليْهِ شَفاعَتي يَوْمَ الْقِيامَةِ }ورواه البخاري ومسلم.  ⎘ ከእዚህም ጋር በቡኻሪና በሙስሊም በተረጋገጠዉ ሐዲስ ላይ እርሳቸዉ እንዲህ ብለዋል፦ አዛን አድራጊና አዛን ሲያደርግ ከሰማችሁ እርሱ እንደሚለዉ በሉ። ከእዚያም በእኔ ላይ ሶለዋት አዉርዱ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ፣ አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል። ከዚያም ለእኔ  ወሲላ ጠይቁልኝ። እርሷ(ወሲላ) ጀነት ዉስጥ ያለች ደረጃ ነች። ለአንድ ባሪያ እንጅ ለማንም አትገባም። ያ አንዱ ባሪያ እኔ እንዲሆን ብዮ እመኛለሁ። አላህን ለእኔ ወሲላን የለመነልኝ (የጠየቀልኝ) ሰዉ የቂያም ቀን ምልጃየ ተገቢዉ ትሆናለች። (ቡኻሪ 614 ሙስሊም384 ዘግበዉታል) ✍️ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ........! ╭┈──── •📚• ╰┈➢

ትችላላችሁ እኮ✌️ ቀጥሉ ሼርርርርርር

7,000 እናስገባት የኡስታዛችን ቻናል ሼር 👇👇👇 https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam