fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 050 مشترک است و جایگاه 6 102 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 444 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 050 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -110 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.82% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.65% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 347 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 075 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 050
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-397 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
• የምትወጅዉን ሰዉ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ ! ይችን ነጥብ ልብ ብላችሁ ያዙልኝ! ትወጅዋለሻ ? ስለዚህ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ! ይህ ትክክለኛ ዉደታ ነዉ! ከዛ ዉጭ እሱን ለመበቀል መሞከር ፣ አላስፈላ
• የምትወጅዉን ሰዉ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ ! ይችን ነጥብ ልብ ብላችሁ ያዙልኝ! ትወጅዋለሻ ? ስለዚህ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ! ይህ ትክክለኛ ዉደታ ነዉ! ከዛ ዉጭ እሱን  ለመበቀል መሞከር ፣ አላስፈላጊ ነጥቦች እያነሳሽ ስሙ ማጥፋት፣ ባገኘሺዉ አጋጣሚ እሱን ማማት ይሄ ዉደታ ሳይሆን ራስ ወዳድነት ፣ግብዝነት፣ ጊዜዊ ስሜት ተከታይነት ነዉ።   "አንድ ሰዉ የዉደታ ስሜት ሲሰማችሁ ልባችሁ በደንብ አድምጡ!  በጊዜዊ ብልጭታ ስሜት ወድጀዋለሁ በሚል   የሰዉም የራሳችሁንም ክብር አታርክሱ! ሲጀመር  ሀቂቃዋ እንነጋገር ከተባለ ትክክለኛ ወዳጅ  ወድጃለሁ  ብሎ  ለአገኘዉ ሰዉ ሁሉ አይናገርም! "መናገርም ካለበት የሚወደዉ ሰዉ በሀላል ካገኘ በኋላ እንጅ ከዛ ዉጭ በዉስጡ የሚይዝ!  እና ትክክለኛ ዉደታ እና ጊዜዊ ብልጭታ ስሜት አየለያችሁ ለማለት ያክል ነዉ ወገኖቼ በተለይ አንዳንድ ሴቶች.....! = t.me/https_Asselefya1

• የምትወጅዉን ሰዉ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ ! ይችን ነጥብ ልብ ብላችሁ ያዙልኝ! ትወጅዋለሻ ? ስለዚህ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ! ይህ ትክክለኛ ዉደታ ነዉ! ከዛ ዉጭ እሱን ለመበቀል መሞከር ፣ አላስፈላጊ ነጥቦች እያነሳሽ ስሙ ማጥፋት፣ ባገኘሺዉ አጋጣሚ እሱን ማማት ይሄ ዉደታ ሳይሆን ራስ ወዳድነት ፣ግብዝነት፣ ጊዜዊ ስሜት ተከታይነት ነዉ። "አንድ ሰዉ የዉደታ ስሜት ሲሰማችሁ ልባችሁ በደንብ አድምጡ! በጊዜዊ ብልጭታ ስሜት ወድጀዋለሁ በሚል የሰዉም የራሳችሁንም ክብር አታርክሱ! ሲጀመር ሀቂቃዋ እንነጋገር ከተባለ ትክክለኛ ወዳጅ ወድጃለሁ ብሎ ለአገኘዉ ሰዉ ሁሉ አይናገርም! "መናገርም ካለበት የሚወደዉ ሰዉ በሀላል ካገኘ በኋላ እንጅ ከዛ ዉጭ በዉስጡ የሚይዝ! እና ትክክለኛ ዉደታ እና ጊዜዊ ብልጭታ ስሜት አየለያችሁ ለማለት ያክል ነዉ ወገኖቼ በተለይ አንዳንድ ሴቶች.....! =

تلاوة خاشعة من سورة الأنعام 🎙القارئ: #عبدالرحمن_السلمي =

تلاوة خاشعة من سورة الأنعام القارئ: #عبدالرحمن_السلمي قناة حياة القلوب

•የማትገመች ሰዉ ሁኚ! «የትዳር ሂወትሽ በሚድያ ላይ በመፃፃፍ ሳይሆን በግልሽ ደስታሺን ይዘሽ ኑሪ!» = t.me/https_Asselefya1
•የማትገመች ሰዉ ሁኚ! «የትዳር ሂወትሽ በሚድያ ላይ  በመፃፃፍ ሳይሆን በግልሽ ደስታሺን ይዘሽ ኑሪ!» = t.me/https_Asselefya1

•የማትገመች ሰዉ ሁኚ! «የትዳር ሂወትሽ በሚድያ ላይ በመፃፃፍ ሳይሆን በግልሽ ደስታሺን ይዘሽ ኑሪ!» = t.me/https_Asselefya1

• የምትነቁን ሰዋች እንደናንተ እንድንነቃ የሚያረገን ሰው የለም ! =

« يا رب أخرج شبابنا وفتياتنا من ظلمات المعاصي و الاغاني والمهرجنات الى نور القرآن وحلاوة الإيمان . =

"ኒካህ ክቡር ነዉ! የኒካ ባልሽ እስከ አለ ድረስ አንች የሱ ብቻ ነሽ ገና ለገና ከሱ እፋታለሁ በሚል ከሌላ ወንድ ጋር የምትጀናጀኑ ሴቶች ግን ምን ጉድ ናችሁ?! "አረ ተዉ እባካችሁ እያስተዋለን! =

"جمع الله بينَ قلبين، أرادَا العفَافَ والصَّلاح." =

እውነታው ይኸው (MP3).mp37.86 KB

iphone ስልኩ መግዛት ባንችልም ከቨሩ ግን እንችላለን ! እናማእንዴት አያችሁት? በሉ እየገዛችሁ ስልካችሁ ፏ አድርጉ እያልኳችሁ ነዉ
+1
iphone ስልኩ መግዛት ባንችልም ከቨሩ ግን እንችላለን ! እናማእንዴት አያችሁት? በሉ እየገዛችሁ ስልካችሁ ፏ አድርጉ እያልኳችሁ ነዉ

የማይካድ እውነታ👌 ሴትን ልጅ ዲንና ስርአት እንጂ   ምንም ነገር ቆንጆ አያደርጋትም። ،

• ጃማ ደጎሎ ሀይስኩል የተማራችሁ የት ናችሁ....~ አይ ትዝታ አንዳንድ ሚድያ የምናያቸዉ ነገሮች በትዝታ ወደ ኋላ ይመልሳሉ..... 🇪🇹# ሰላም ለሀገራችን =

« ሶሻል ሚድያ ላይ በሜካፕ እና በፊልተር ተሽሞንሙና ከመጣች ሴት ጋር እራስሽን አታወዳድሪ! በተፈጥሮ ዉበትሽ ኩሪ ! ምክንያቱም ሜካፑም በዉሀ ይለቃል ፊልተርም ከስልክ ሲወጣ ይጠፋል! አላህ ዉብ አድርጎ የፈጠረሽ ተቀበይ እሺ! አፈጣጠሬን እንዳሳመርክልኝ ስነ_ ምግባሬንም አሳምርልኝ እያልሽ ዱአም አትርሺ! =