fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 846 مشترک است و جایگاه 6 284 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 566 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 846 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -191 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.98% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.06% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 462 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 840 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 846
مشترکین
+624 ساعت
-317 روز
-19130 روز
آرشیو پست ها
➡️ኢህሳን jobs Advertising✅ ⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ             ወንድም እህቶች በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅ በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው 🔗ተቀላቀሉ ✅ https://t.me/ihsan_jobs https://t.me/ihsan_jobs

ገብታችሁ ተከታተሉ ቤተሰብ👂👂👂👂

🔴 አቡል ዓባስ (ናስር መሀመድ) ገብተዋል ርዕስ  _ የተውሒድ አሳሳቢነትና የሽርክ አስከፊነት https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel?livestream=e9ff5f4366509bee4c

«ሰዉ ጉብዝናህን  በሹክትሹክታ ድክመትህን በኡኡታ  ያወራልና አትጨነቅ!» ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ከስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ጠንካራ ሴት አለች💪 ካልተሳካለት ወንድ ጀርባ ብዙ ሴቶች አሉ ተዝረክርከዉ የሚያዝረከርኩት! አሉ ነው እኔ አላልኩም ደህና እደሩ ¡ =

{ اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنْسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ أُولَئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ } سورة المجادلة ريان الريمي قناة تلاوات بلا مايكات

➭እንባህችንን ለመደበቅ ስንል ልንስቅ እንችላለን እንዲሁም ደህና መሆናችንን ለማሳየት ፈገግ ልንልም እንችላለን‥ ነገር ግን ውስጥ አዋቂ የሆነ የምንደብቀውንና ግልፅ የምናወጣውን የሚያውቅ ጌታ አለንና ጭንቀታችንንና ሀዘናችንን ለጌታችን እንገረው። ( إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ ) " እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና ፡፡"[አል-አዕላ 7] http://t.me/https_Asselefya1

ቋንቋችን በቁርኣን አቀራራችን ላይ ተፅእኖ እንዳያሳድርብን ~ ቋንቋዎች በአካባቢና በዘመን መለያየት የተነሳ ልዩነቶችን ያንፀባርቃሉ። ዐረብኛን እንደ ምሳሌ ብንወስድ በተለያዩ ሃገራት የተለያዩ ዘዬዎች አሉ። አንዳንዶቹ ለኛ ቀርቶ ለዐረቦቹም የሚከብዱ ናቸው። የሆነ ቦታ አንድ ግብፃዊ ያወራኛል። እኔ ከአንዳንድ ቃላት በስተቀር የሚያወራው አልገባኝም። የሌላ ሃገር ዐረብ ቦታው ላይ ነበርና ሁኔታዬን የተረዳ መሰለኝ " የተናገረው ገብቶሃል?" አለኝ። "አልገባኝም" አልኩት። አጠቃላይ የሚናገራቸው እንደሚከብዱኝ ነገርኩት። "እኛም እነሱ ስላስተማሩን ነው ቋንቋቸውን የለመድነው" አለኝ። እንዲያውም የሚገርም ገጠመኝ ነገረኝ። ልጁን ትምህርት ቤት እንዳስገባው ጥቂት ቀን ከሄደ በኋላ "ከዚህ በኋላ እዚያ ትምህርት ቤት አልሄድም። በዐረብኛ ሳይሆን በእንግሊዝኛ ነው የሚያስተምሩት። እኔ እየገባኝ አይደለም አለኝ። ለህጃቸው (ዘያቸው) እንግዳ ስለሆነበት ነበር እንደዚያ ያለው" አለኝ። ወደ ራሳችን ስመልሰው በየቋንቋው አካባቢን መሰረት ያደረገ ሰፊ የዘዬ ልዩነት አለ። አንዳንዴ ታዲያ ቋንቋችን ወይም ዘያችን የቁርኣን አቀራራችን ላይ ተፅእኖ ሊኖረው ይችላል። ለምሳሌ ያክል * ሀምዛ (أ) እና ዐይን (ع)፣ * ሓእ (ح)፣ ኻእ (خ) እና ሃእ (هـ) ፣ * ዛል (ذ) እና ዛይ (ز) ወዘተ በቋንቋ ተፅእኖ ምክንያት ብዙ ሰው ያለ ልዩነት አደባልቆ ያወጣቸዋል። خير ለማለት ከይር ወይም ሀይር የሚለው ብዙ ነው። {غَیۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَیۡهِمۡ وَلَا ٱلضَّاۤلِّینَ} ለማለት "ገይሪል መግዱቢ አለይሂም ወለድዷልሊን" የሚለው ብዙ ነው። 0ረብኛ ደግሞ ጥልቅ የድምፅ አጠቃቀም አለው። ثم፣ سم እና صم አንድ አማርኛ ተናጋሪ በአንድ ድምፅ ሊያወጣቸው ይችላል። ሶስቱም ቃላት ግን የተለያየ ድምፅ እና የተለያየ ትርጉም ነው ያላቸው። እነዚህ ቀላል የሚመስሉ ነገሮች ቁርኣን አቀራራችን ላይ በትክክል ካልተማርን ትርጉም በሚቀይር መልኩ ግድፈት እንድንፈፅም ሊያደርጉን ይችላሉ። ሁለት አካባቢዎችን እንደምሳሌ ልጥቀስ። አዲስ አበባ እና ወሎ። 1. አዲስ አበባ፦ በአብዛኛው የሃገራችን ህዝብ ዘንድ የዐረብኛዋ ض ድምፅ የለችም። (ሁሉም ያላልኩት ለምሳሌ ዐፋር እና ምስራቁ የወሎ ክፍል አነጋገር ላይ ይሄ ድምፅ እንዳለ ስለማውቅ ነው።) እና ይሄ ድምፅ (ض) የሌላቸው ተናጋሪዎች { وَوَجَدَكَ ضَاۤلࣰّا فَهَدَىٰ } የሚለውን "... ዳለን ... " ብለው ቢያነቡት ትርጉም የሚቀይር ግድፈት ነው። ضر እና در የተለያየ ድምፅ ያላቸው የተለያዩ ቃላት ናቸው። ትርጉማቸውም ፍፁም የተለያየ ነው። በተመሳሳይ ضال እና دال ضرس እና درس ضرب እና درب እያልን ብንዘረዝር ብዙ ድምጻቸውም ትርጉማቸውም የሚለያዩ ቃላትን ማየት እንችላለን። ضን በትክክል የማያወጣ ሰው እነዚህን ቃላት ትርጉም በሚቀይር መልኩ ነው የሚያወጣቸው። ይሄ ክፍተት የአዲስ አበባ ልጆች ላይ በሰፊው ይታያል። ልጆች ቁርኣን ሲቀሩ ይቸገራሉ። ከዱዓቶች ራሱ እንዲህ አይነት ግድፈቶች የሚታዩባቸው አሉ። {سَنَشُدُّ عَضُدَكَ بِأَخِیكَ} የሚለውን የቁርኣን አንቀፅ "0ዱደከ" እያሉ የሚቀሩ አሉ። {أَنقَضَ ظَهۡرَكَ} የሚለውን "አንቀደ ..." ብሎ መቅራት ስህተት ነው። አዲስ አበባን በቅርብ ስለሚገጥመኝ በምሳሌነት አነሳሁት እንጂ ችግሩ ሌሎችም ጋር ይኖራል። 2. ወሎ፦ የወሎ አማርኛ የቃላት ሃብቱ ስፋት አለው። እጅግ በርካታ ቃላት ከዐረብኛ እና ከኦሮምኛ አስገብቷል። ከሌሎችም አጎራባች ቋንቋዎች በስሱም ቢሆን ይዋዋሳል። ቁልምጫዎቹ፣ ስሜትን (ፍቅርን፣ መቆርቆርን፣ ሃዘንን፣ ...) ገላጭ የሆኑ ለየት ያሉ ቅላፄዎቹ ለቋንቋው ተጨማሪ ውበት ናቸው። እዚህ ላይ ማንሳት የፈለግኩት ግን ከቁርኣን ጋር በተያያያዘ የተለመደው የ "ዴ" ድምፅ ተፅእኖን ነው። የወሎው አማርኛ ዘዬ ላይ "ደ"ን "ዴ"፣ "ድ"ን ደግሞ "ዲ" አድርጎ ወይም ወደዚያ አቅርቦ ማውጣት የተለመደ ነው። ችግር የሚሆነው ይሄ የአነጋገር 'ስታይል' ወደ ቁርኣን አቀራር ሲመጣ ነው። * ከላይ ያቀረብኳትን ኣያ {وَوَجَدَكَ ضَاۤلࣰّا فَهَدَىٰ} ብንወስድ አንድ ሰው "ወወጀዴከ ... ፈሀዲያ" ብሎ ቢቀራ ልክ አይሆንም። "ወወጀደከ ... ፈሀዳ" መሆን አለበት። {عَبۡدًا إِذَا صَلَّىٰۤ} የሚለውን "ዐብዴን ኢዛ ሶልላ" ብሎ ቢቀራው ልክ አይደለም። * እንዲሁም {قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ} የሚለውን "... አሐዲ" በሚል፣ {وَمَاۤ أَدۡرَاكَ} የሚለው "ወማ አዲራከ" በሚል መቅራት ስህተት ነው። ተመሳሳይ ሁኔታዎች በጣም ብዙ ናቸው። ይሄ መታረም ያለበት ነው። በሌላ በኩል አንዳንዶች ይህንን በመሸሽ ሌላ ግድፈት እያመጡ ነው። "ዴ" እና "ዲ" እኮ የራሳቸው ቦታ አላቸው። ስህተት የሚሆነው ያልቦታቸው ሲውሉ ነው። በቦታቸው አለመጠቀም ሌላ ስህተት ነው። "እንዴት ነህ?" ለማለት "እንደት ነህ?"፣ "አዲስ" ለማለት "አድስ"፣ "ወልዲያ" ለማለት "ወልድያ" ማለት ልክ አይደለም። ተመሳሳይ ቅርፅ ያላቸው ብዙ ስህተቶች አሉ። የትም ቦታ በቋሚነት "ዴ" እና "ዲ" ላለመጠቀም ይጠነቀቃሉ። ይሄ ስህተት ነው። በርእሴ እንደጠቆምኩት የኔ ትኩረት ከቁርኣን አነባበብ ጋር ያሉ ግድፈቶችን ማስታወስ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው {وَٱلۡعَـٰدِیَـٰتِ ضَبۡحࣰا} የሚለውን "ወልዓድያቲ " ብሎ ከቀራ ስህተት ነው። ትክክለኛው "ወልዓዲያቲ " ነውና። አዲስ አበባንና ወሎን ለማሳያ መዘዝኩ እንጂ በየቋንቋው የተለያዩ የተለመዱ ግድፈቶች አሉና ትኩረት እንስጣቸው። አላማዬ ቁርኣንን በትክክል እንድንማር እና በአቀራራችን ላይ አነጋገራችን ተፅእኖ እንዳያሳድርብን ማስታወስ ነው። ተጅዊድን በጥልቀት እንደተማረ ሰው ባንሆን እንኳ ቢያንስ ትርጉም በሚቀይር መልኩ እያዛነፍን እንዳንቀራ መጠንቀቅ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

{አዳማ} ነዉ እሺ ሌላ ሀገር እንዳይመስላችሁ =
+3
{አዳማ} ነዉ እሺ ሌላ ሀገር እንዳይመስላችሁ =

ማንንም ቢሆን እወዳታለሁ ምንም ልሆንላት እችላለሁ እንጂ ትወደኛለች/ኛል ምንም ልትሆንልኝ ትችላለች አትበዪ/ል ምክኒያቱም እውነታው ተቃራኒ ሲሆን ከማትሽሪበት/ርበት ስብራት ከመግባት በፊት እራስን መጠበቅ ተገቢ ነው። 🌷🍃.... https://t.me/Sahabaa1344

አንዱ ምን እንዳለ ታውቃለክ ?? ጌታዬ ሆይ ! እኔ በሚስቴ በጣም ስለምቀና ሌላ ሰው በሚያት ጊዜ በአይኑ ላይ እንቁራሪት አስመስላት ፡፡ #ፈገግታ ||

~በነገራችን ላይ…ስለ ሰውዬው ሳታውቁ፣ ፍላጎቱን ስላንፀባረቀ ወይም ስለገለፀ ብቻ ለመምከር አትጣደፉ። ጥበብ የሌለው ምክረ-ሀሳብ በደል ነው። ለአንዳንድ ሰዎች የሚያውቁትን ብቻ ሊሆን ይችላል የምንደግምላቸው።ደጋግማ ስታለቅስ ስታዯት ዘላችሁ ጠንካራ መሆን አለብሽ፣ አትልፈስፈሺ፣ በሌላ ይተካል ምናምን እያላችሁ ሰው አታቁስሉ! እስቲ ምን እንዳጣች እወቁ፣ እስቲ አፍና ጆሮዋችሁንአመጣጥናችሁ በጥሞና አዳምጧት። አንዳንድ ህመም መካሪ እያገኙ አድማጭ በማጣት ብቻ የሚጠና አለ። የማይተካ ነገር ማጣቱን ሳታውቁ በተሻለ ይተካል እያሉ መምከር ምን ይባላል? ለማንስ ነው ይህን ምክር የምትመክሩት? እስቲ ሰከን ረጋ እንበል! ምን እንዳጣ፣ ለምን አሁን ያለውን ባህሪ እንደያዘ እወቁ! አንዳንድ ህመሞች አልያም እጦቶች በስድ አፅናኞች ሰበብ እጅጉን አሳማሚ ይሆናሉ። ሰላም ለእነዝያ ስድ አፅናኝ ላልሆኑት! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

¶ ከውሸቱ ፈገግታክ ጀርባ ያለውን የውስጥ ህመም ሊረዳክ የሚችለው እውነተኛ ጓደኛ ብቻ ነው። #ጓደኛ = t.me/https_Asselefya1
ከውሸቱ ፈገግታክ ጀርባ ያለውን የውስጥ ህመም ሊረዳክ የሚችለው እውነተኛ ጓደኛ ብቻ ነው። #ጓደኛ = t.me/https_Asselefya1