fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 809 مشترک است و جایگاه 6 304 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 576 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 809 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -204 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 27.29% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 770 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 840 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 809
مشترکین
-424 ساعت
-467 روز
-20430 روز
آرشیو پست ها
ወድቷ እህታችን መልካም ጉዞ የርሱ ፍቃድ ሁኖ የአላህ ጌታችን እንገናኛለን በዉዷ ሀገራችን ልባችን ተነሳሳ ሊጓዝነዉ ካንችጋ ታድ ምን ዋጋለዉ እግራችንመች ተነሳ አትሂጂ አንልም ከሰዉ ቤት አትዉጪ መል
ወድቷ እህታችን  መልካም ጉዞ የርሱ ፍቃድ ሁኖ የአላህ ጌታችን እንገናኛለን በዉዷ ሀገራችን ልባችን ተነሳሳ ሊጓዝነዉ ካንችጋ ታድ ምን ዋጋለዉ እግራችንመች ተነሳ አትሂጂ አንልም ከሰዉ ቤት አትዉጪ መልካሙን ይግጠምሽ ሀገርሽ ስትመጪ አላህ ይወፍቅሽ  ትእዛዙን አድምጪ ሀገርሽ ላይ እርጊ  ስደትም አትዉጪ አመልሽ ወርቅነዉ ፀባይሽምሸጋ ስጦታ የለንም ላንች የሚበቃ!! መልካም ጉዞ ብለን ዛሬ ብንሸኚሽም መዲ እንወድሻለን መቼም አንረሳሺም ! «ዉዷ እህታችን መድዬ ኡሙ ፋሩቅ መልካም ጉዞ እንመኝልሻለን  «የኢብኑ ተይሚያ» ጀመአ እሕቶችሽ!»

النَّاس في العقل ثلاثة أصنافٍ: راجح العقل، وناقصه، وفاقده، وأنت في واحدٍ منها، فاختر لنفسك مقامها، بما تنمي به عقلك، وتجعله ف
النَّاس في العقل ثلاثة أصنافٍ: راجح العقل، وناقصه، وفاقده، وأنت في واحدٍ منها، فاختر لنفسك مقامها، بما تنمي به عقلك، وتجعله فيه، والنَّاس شهودٌ عليك. #تغريد_العصيمي

እጂህ ይባረክ ወንድማችን አብዱረሕማን ልብ ብላችሁ አንብቡ!! ሀቂቃ ብዙ ሴቶች ባል እህቱ እናቱ እንድሁም ከሌላ ዘመዱ እንድጋጭ እንድርቅ እንድቆራረጥ የምታፈነፍኑ ለጊዜዉ ቢመስልሽም ዞሮ ዞሮ ራስሽ ዳር እንደምትቀሪ እሰቢበት ! አንች እሕትሽ እንደምትወጅ ባልሺም ይወዳታል እሕቱ እናትሽንም እንደምትወጅ እሱም እናቱን ይወዳል ! መላ ቤተሰብሽ እንደምትወጅ እሱም ይወዳል! ስለዚህ የራስሽ ቤተሰብ እንድደረግባቸዉ የማትፈልጊዉን የባልሽ ቤተሰቦች ላይ እንድደረግ ሰበብ አትሁኚ ! ጥግሽ ያዢ የሚስትነት ቦታሽ ብቻ ተብቃቂ ! የባል ቤተሰብ ማለት የራስ ቤተሰብ ናቸዉ። ሊከበሩ ሊወደዱ ይገባቸዋል። =

ወንድም ከእህቱ ጋር በብዛት ሀያ አመታትን አብሮ ያሳልፋል። ይሄን ሁሉ አመታት ይወዳታል። ያዝንላታል። ማንም አዛ እንዳያደርጋት ይታገልላታል፣ ይጋደልላታል። እሷም ወንድማለም፣ ወንድም ጋሻዬ፣ መከታዬ፣ ኩራቴ እያለችው፣ ሲያመሽ እየተጨነቀችለት፣ ጩኸት ስትሰማ ወንድሜ ምን ሆኖ ይሆን እያለች እየሰጋችለት፣ እያከበረቺው፣ እያሰበችለት ይሄን ሁሉ አመታት ከሱ ጋር ታሳልፋለች። ይህ በሥስት አይን የምታየው ወንድሟ አሏህ ብሎለት በሀያዎቹ የእድሜው አጋማሽ ላይ የሆነችን ልጅ ያገባል። ሚስት ተብዬዋ ደግሞ ገና በመጣች በወሯ ወይም ጥሩ ከሆነች ባመቷ ያችን የእድሜ ልክ ወዳጁን፣ ሚስጥረኛውን እና አክባሪውን እህቱን ማጣጣልና ክፋቷን መጠቃቀስ ትጀማምራለች። በአንድ ማህጸን ላይ የኖሩን አጣጥላ፣ ከማዶ መጥታ የእህትን ቦታ ላትተካ ነገር ከእህቱ ጋር ልታቀያይመው ብዙ አይነት ምክንያቶችን ትደረድራለች። በዚህም በእህቱ ላይ የአጭር ጊዜ ቂም ይይዝ ይሆናል። ሚስት ግን ባሏ ለቀናት እህቱን ተወት ሲያደርጋት ጊዜ የምርም እኔ የምለውን ይሰማል በሚል ትቀጥልበታለች። ወይም ከመነሻውም የሚስትን ወቀሳ ከቁብ ካልቆጠረው ደግሞ ለኔ አታስብ፣ የኔ ነገር ግድ አይሰጥህ እያለች ትነዘንዘዋለች። ይህን ተከትሎ እህቱን ከመውቀስ ይልቅ ይች ጨቅጫቃና ነገረኛ ሚስት ማለት ይጀምራል። የሆነ ጊዜ ሚስቱን ያርቅና ስለእህቱ መልካምነትና ስለሚስቱ ክፋት በአደባባይ ሲያወራ ይሰማል። እቴ እህቱ እህቱ ነች። የተጋሩት ደምና ስጋ አላቸው። 9 ወራትን አንድ ማህጸንን ተጋርተዋል። የእድሜያቸውን ግማሽ ወይም ሲሶ ያክል በአንድት ጣሪያ ስር በፍቅር ኖረዋል። እህቱ ነገሩ ሁሉ ነች።ቭምናልባት ትኩስ ፍቅር ላይ ማሚዬ፣ ማማዬ፣ እህቴ እያለ ቢያንቆለጳጵስሽ አንቺ የእህትም ይሁን የእናት ምትክ የሆንሽ ያክል አይሰማሽ። ውሸት ነው!ዉሸት ነው። የእህቱን ልክ ካላወቅሺ ያንችን ክብር ታጫለሽ። የትዳር አጋርን ቤተሰብ (በተለይም የባልን ብዬ ብጽፍ ባል ምን ስለሆነ ትላላችሁ አይደል) አይደለም በቋሚነት መጥላትና በአጋጣሚ ማነወር የሚያስከትለው ጦስ ከሚገመተው በላይ ከባድ ነው። ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ የሚባለውም አባባል ትክክል ነው። እወቁበት። t.me/abdu_rheman_aman

#مقاطع_مرئية لا تحسنن المعصية في نفسك || الشيخ : د. صالح آل شيخ

የአላህ እንደት ነዉ አንጀት የሚበሉ 💧 አላህ ሙሉ አፈያቸዉ ይስጣቸዉ ያረብ ! =

ወንድሜ አሏህ ያሽርህ በገጠር የደዕዋ እንቅስቃሴዬ ወቅት እጅግ የተባበረኝ ወንድሜ ከሱፍያው አለም ወጥቶ ስንት እየተባለ በብዙ መልክ አብሽር የሚለኝ ጀግና ወንድሜ ነበር... «አሁን መታመሙን ሰማሁ» ➢የጨጓራ ካንሰር ታሞ ህክምና እየተከታተለ ነው የቻላችሁ ወንድሜን አግዙልኝ ባረከሏሁ ፊኩም ➢እህህ አሏህ ይድረስልህ ወንድማለም መታመምህን ስሰማ ወደዚህ መምጣቴ የበለጠ ፀፀተኝ አሏህ አሽሮህ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ። አካውንት.1000022414503 መሐመድ ይማም አሊ ስልክ ቁጥር +251919984176 https://t.me/+NPpQ4yz2NCA3Zjlk https://t.me/+NPpQ4yz2NCA3Zjlk

🔖 ቁርአን  በቴሌግራም «voicechat» መቅራት የምትፈልጉ «➈» ልጆች ብቻ   ኑ !  በጣም ዝቅተኛ ክፍያ ነዉ! በተጅዊድ ለመቅራት የምትፈልጉ  ያለ መሰላቸት ቀጥ በላችሁ የምትቀሩ ብቻ።       𝐓𝐞𝐥𝐠𝐫𝐚𝐦 ~ @Kireat1   

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ተ ጀ መ ረ 👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

•• متن توجيهات للمؤمنات حول التبـــــرج والســــفور للعلامة ابن عثيمين رحمه الله =

ተዘጋጁ ሴቶች እኛን ይመለከታል !

አንዳንዴ ግን ሌሎች ላይ የምንቆጥረውና የምናየው ችግር አይነቱ ይለያይ እንጂ በእጥፍ ሊባል በሚያስችል መልኩ እኛም ላይ ይኖራል። እኛም እንታረም ።ሌሎችንም እንረም። አላህ ሁላችንም ያስተካክለን። @AbuHafsaYimam

القارئ أنس جلهوم إنما قولنا لشيء.mp36.38 MB

እስኪ መካ ወይም ጅዳ የጀመአ ስራ ፈልጉ ስታገኙ ጠቁሙኝ፦ @Ass_selefyaa_bot

✅ባለችህ ነገር ለመብቃቃት ሞክር! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن سَأَلَ النّاسَ أمْوالَهُمْ تَكَثُّرًا، فإنّما يَسْأَلُ جَمْرًا فَلْيَسْتَقِلَّ
✅ባለችህ ነገር ለመብቃቃት ሞክር! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن سَأَلَ النّاسَ أمْوالَهُمْ تَكَثُّرًا، فإنّما يَسْأَلُ جَمْرًا فَلْيَسْتَقِلَّ، أوْ لِيَسْتَكْثِرْ﴾ “ገንዘብ ለማብዛት ፈልጎ ሰዎችን ገንዘብ እንዲሰጡት የሚጠይቅ ሰው የእሳት ፍም ነው የሚጠይቀው አበዛውም አሳነሰውም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1041 ▫️▫️▫️▫️🎀🎀▫️▫️▫️▫️ ✅️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 💬፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 💬፦ https://bit.ly/486xnrS 💬፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 📺፦ https://bit.ly/3UTTSwh