fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 961 مشترک است و جایگاه 6 132 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 466 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 961 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 08 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -105 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.53% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 147 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 961
مشترکین
-224 ساعت
-407 روز
-10530 روز
آرشیو پست ها
«ድህነት በበር በኩል ሲገባ ፍቅር በመስኮት ይወጣል (ያመልጣል)» اذا دخل الفقر من الباب هرب الحب من الشباك ! የብዙኃን ትዳር ሀሳዊ የሆነ ግዜያዊ ፍቅር ላይ የተገነባ ነው። ድህነት የብዙኃን ትዳርን የሚፈረካክስ እውነታ ነው። ገንዘብ ሁሉንም መርህ የሚሰባብርና የሚያንበረክክ አምባገነን ሀይል ሆኗል። منقول =

🎙القارئ ماهر المعيقلي حفظه الله.

🔖 ዛሬም ሆነ ነገ እንሞታለን ! ዱኒያ ሁሉም ነገሯ ያልፋል። ድሀዉ ያልፋል ሀብታሙም ያልፋል፣ መራራ ነገሯ ያልፋል ፣ ጣፋጭ ነገሯም ያልፋል፣ ጥሩ ነገሯም ያልፋል፣በዉስጧ ያለ ሳቅም ያልፋል። ነገር ግን እኛ ወደ ቀብር እንሄዳለን። አላህን በሚያስቆጣ ገንዘብ ብንሰበስብ ምን ይጠቅመናል ? ዱኒያ ትሄዳለች ወይ እኛ ከሷ እንሄዳለን። ነገር ግን አላህ ፊት እንጠየቃለን ስለሷ(ዱኒያ) ከየት እንዳመጣነዉ በምን ላይ እንደለገስነዉ። 🎙 الشيخ سليمان الرحيلي  حفظه الله = t.me/https_Asselefya1

🔖 የኢማን ጥፍጥና በድብቅ ኢባዳዎች ይገኛል። ከድብቅ ኢባዳዎች ፦ አይን ከሀራም እይታዎች መቆጠብ ነዉ። 🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله = t.me/https_Asselefya1

«የሰዉ ልጅ ወደሞት  በሚቃረብ ስአት ይለድማል!  አላህን በመታዘዝ  ሳይሰራበት ያሳለፈዉ ስአት እና ደቂቃ ...! «ወንድሞቼ ወይ አደራችሁን፦   በጥሩ ዝምታ፣  በጥሩ በስነ ምግባር ! 🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله = t.me/https_Asselefya1

« የፈለከዉን ያክል ብትጥር ከወንጀል ለመራቅ መሳሳትህ አይቀርም ! ከወንጀል ለመራቅ ትፈልጋለህ ! ነገር ግን የፈለከዉ ያክል ብትጥርም መሳሳትህ አይቀርም ! አደራህን፦ በኢስቲግፋር ላይ ፣ በተዉባ፣ ወደ አላህ በመመለስ .....! = t.me/https_Asselefya1

🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የቢላል መስጅድ ጀመአዎች በክብር ይጋብዛሉ! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 እሁድ፣ መስከረም4፣ 2018 የጉራጌ ዞን የእገበኝ ቀበሌ ቢላል
🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የቢላል መስጅድ ጀመአዎች በክብር ይጋብዛሉ! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 እሁድ፣ መስከረም4፣ 2018 የጉራጌ ዞን የእገበኝ ቀበሌ ቢላል መስጅድ በተሰኘው የቴሌግራም ግሩፕ  ላይ ልዩ የፕሮግራም ዝግጅት አዘጋጅተናል፡፡ 💎የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የእነሞር ህዝብ በዋናነት በእገበኝ ህዝብ ላይ የተቃጣዉን የኩፍር አደጋ ማስቆም እና ለቢላል መስጅድ ማሳደሻነት ገቢ ማሰባሰብ ነው። 💥በእለቱ የሚካሄዱ ተግባራት፡-💫 * የኩፍርን አደጋ እንዴት መከላከል አለብን በሚል ዉይይት ይደረጋል። * የቢላል መስጅድ የገቢ ማሰባሰብ ይደረጋል * የተለያዩ እቅዶች ይወጡበታል በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሆኑት ኡስታዞች፡- 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 * ኡስታዝ አብዱል አዚዝ (ከአዲስ አበባ * ኡስታዝ አብዱ ሶብር ከ አዲስ አበባ * ኡስታዝ መሀመድ ከአዲስ አበባ * ኡስታዝ መሀመድ ከአፋር(ከተቻለ) *አንድ ወንድማችን ከየመን(ከተቻለ) * ኡስታዝ መኑር ነጋሽ ከአዲስ አበባ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን፣ መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ በቴሌግራም ቻናላችን ይህን ሊንክ በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡ https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0

🔻ነገሩ የጠፋው ለምትወጃቸው ሰዎች ስትይ ከህጎችሽ ውስጥ የሆነውን አንዱን ሕግ የሻርሽ ለት ነው።

القارئ_أحمد_السويلم_أولئك_الذين_هدى_الله.mp35.74 MB

ጀመርን ግሩፕ ያላችሁ ሀያ ብቅ ቀሉ ✋

መልካም ዜና፦ በኡስታዝ አቡ ሓቲም ከድር ቢን አሕመድ የተዘጋጀው ኪታብ ከሚሴ ገብቷል።ስለሆነም በወሎና አጎራባቿ ያላችሁ ሁሉ ኪታቡን የምትፈልጉ አካላቶች ከስር በተቀመጠው ስልክ አለያም በtelegram አድራሻ ማዘዝ ትችላላችሁ።መልካም ትምህርትና ንባብ።            አቡ ኡበይዳ ስልክ፦0922903209 ቦት፦@AbuOubeida90_bot *እስኪ እጅህ ይባረክ በሉት። የኡስታዝ የቴግራም ቻነል፦ t.me/UstazKedirAhmed t.me/UstazKedirAhmed

አድ ብላችሁ እስከምንመልስ ታገሱ ፈጥናችሁ ብሎክ አታድርጉ ስራ ላይ ነን እና አመቻችተን የምንመልስ እና ኸይር ለመቋደስ ከመጣችሁ ትእግስት ያስፈልጋል ❗️ አልገባሁም ብላችሁ እንዳትወቅሱ በየት አድ እናድርጋችሁ ብሎክ አድርጋችሁ የለጠፍነዉ ቦት ህእ¡

~ ልንሰበር የደረስን ጊዜ ....አይዞህ! ከጎንህ ነኝ። ብለዉ  የጠገኑን ሰዎችን መቼም አንረሳም። = t.me/https_Asselefya1

~ የምትፈልጊዉን ነገር የምትነግሪያት ጓደኛ ስትኖርሽ ህይወት ደስ ትላለች!  ህይወት መራራ ሁና ማጣፈጫዋ  ጓደኛ ልትሆን ትችላለች። = t.me/https_Asselefya1

የትኞቹ_ኡለማ_ናቸው_እውቀት_የሚወሰድባቸው_9.14 MB