ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 280 подписчиков, занимая 6 123 место в категории Религия и духовность и 2 373 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 280 подписчиков.

Согласно последним данным от 03 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -19, а за последние 24 часа — 3, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.55%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.82% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 364 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 259 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 04 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 280
Подписчики
+324 часа
+217 дней
-1930 день
Архив постов
እዚህ ቤትስጦታ አለ ገብታችሁ ዉሰዱ! ባለሙያዋ የኛዉ ልጅ ናት 🌸 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Sahabaa1344/869?single https://t.me/Sahabaa1344/869?single

" إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا =

🔴አሁን በቀጥታ ስርጭት 📚 የአልወሳኢሉል አል ሙፊዳ ሊልሀያቲ ሰኢዳ ኪታብ   ሊ     ጀ      መ         ር           ነው ገባ ገባ በሉ ባረከሏህ ፊኩም http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ኢላሂ! እነሆ እኔ ደካማው ባሪያህ፣ በኃጢአት የዛለውን፣ በወንጀል የጎበጠውን፣ በአመፅ የደከመውን ሰውነቴን እየጎተትኩ በምህረትህ በር ላይ ቆሜያለሁ። ጌታዬ ሆይ! በራሴ አቅም ምንም ማድረግ የማልችል፣ ያለ አንተ እገዛ ከቶም የማልቆም ምስኪን ነኝ። ጌታዬ ሆይ! ኃጢአቴ ከብዶኛል፣ ወንጀሌ አጎብጦኛል። አይኖቼ ያዩትን፣ ምላሴ የተናገረውን፣ እጆቼ የሰሩትን፣ እግሮቼ የተጓዙበትን ወንጀል ሁሉ አንተ ታውቃለህ። በስውርም በግልፅም የፈፀምኩት በደል አንተ ታውቃለህ። የኔ ጥፋት ትልቅ ቢሆንም፣ የአንተ ምህረት ግን ከእርሱ የላቀና የሰፋ ነው። በደካማነቴ ሳይሆን በሃያልነትህ፣ በኔ በደል ሳይሆን በአንተ ይቅር ባይነት እማፀንሃለሁ። ኢላሂ! ወዴት ልሂድ? የማንንስ በር ላንኳኳ? ከአንተ ውጪ ማን አለኝ? መጠጊያዬም፣ መሸሸጊያዬም አንተ ብቻ ነህ። የሁሉ ነገር ባለቤት ሆነህ ሳለ እንዴት ከበርህ እመለሳለሁ? የአዛኞች ሁሉ አዛኝ ሆነህ ሳለ እንዴት ተስፋ እቆርጣለሁ? የተሰበረን ልብ እንደምትጠግን አውቃለሁ፤ እነሆ ልቤ  ተሰብሯልና ጠግነው። የወደቀን እንደምታነሳ አውቃለሁ፤ እነሆ በወንጀል ጭቃ ወድቄያለሁና አንሳኝ። ጌታዬ ሆይ! በምህረትህ አይን እያኝ፣ በእዝነትህም ጋሻ ከልለኝ። ይህችን ደካማ ነፍሴን ከእሳት ቅጣትህ ጠብቃት። ቀብሬን የጀነት ጨፌ አድርግልኝ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

اطبخي باليبت دونما كسل.... =

~ ሁላችንም ብንሆን በሆነ መልኩ የተፈተንን ነን...! ጌታዬ ሆይ ! እያንዳንዱን ህመምተኛ በህመሙ ላይ እርዳው ! =

📮 አስደሳች ዜና ▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን። ▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"
📮 አስደሳች ዜና ▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን። ▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን። ▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት ታቀቡ። 🔺 ት/ቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። 🚫 የሴቶች ብቻ 🚫 t.me/Ahlul_aser    t.me/Ahlul_aser

ሙሉ አድምጡት ብዙ ትጠቀሙበታላችሁ🖐

     🔖 አዲስ ሙሓደራ ርዕስ፦ ትዳር በኢስላም !!   «ትዳርን የሚያስቡ እና ዘላቂ የኖረው ዘንድ ወሳኝ  ነገሮች የተዳሰሱበት 𝑻𝒆~ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy    

~ ብትጠነቀቁም ልክ ብትሆኑም ባትሆኑም ከሰዉ አፍ አታመልጡም ለራሳችሁ ኑሩ ! = t.me/https_Asselefya1

~ ማግባት የፈለገ አካል ይሄን ዱዓ ያብዛ
~ ማግባት የፈለገ አካል ይሄን ዱዓ ያብዛ

سورة المؤمنون.mp36.74 MB

“በዚህ ዘመን እንደ ሐያእ ጥቃት የደረሰበት ነገር የለም። ... ሰዎች፡ ድርቅናቸውን፣ እፍረተ ቢስነታቸውን እንደ ንቃት የሚቆጥሩበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።” አርበዒን ሐዲሥ (14:9) ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

✅ ለእንዲህ አይነት ቀን ተዘጋጁ! ከበረዓ ቢን ዐዚብ (➡️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿كنّا معَ رسولِ اللَّهِ ⏩️ في جِنازةٍ، فجلسَ على شَفيرِ القبرِ، فبَكى،
✅ ለእንዲህ አይነት ቀን ተዘጋጁ! ከበረዓ ቢን ዐዚብ (➡️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿كنّا معَ رسولِ اللَّهِ ⏩️ في جِنازةٍ، فجلسَ على شَفيرِ القبرِ، فبَكى، حتّى بلَّ الثَّرى، ثمَّ قالَ: يا إِخواني لمثلِ هذا فأعِدُّوا﴾ ከእለታት አንድ ቀን ከረሱል (➡️) ጋር በአንድ ጀናዛ ላይ ነበርንና ቀብሩ ጫፍ ላይ ተቀምጠው አፈሩ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ። ከዛ እንዲህ አሉ፦ ‘ወንድሞቼ ሆይ! ለእንዲህ ዓይነት ቀን ተዘጋጁ።”’ 📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 3402 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok

በፍቅር ላይ  አትመኩ ፍቅር ፈራሽ ነዉ። በሰዉ ላይ አትደገፉ የሰዉ ልጅ ከሓድ ነዉ። በጊዜ ላይ አትደገፉ  ጊዜ አላፊ ነዉ። በአላህ  ተመኩ  የትም ከእናንተ ጋር ነዉ። = t.me/https_Asselefya1