fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 286 مشترک است و جایگاه 6 159 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 357 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 286 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -60 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.73% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.18% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 390 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 168 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 286
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-6030 روز
آرشیو پست ها
መቸም በሚድያ አልደረሰንም መካ ያላችሁ ንገሩን ዉነታቸዉ ነዉዴ ¿¿
መቸም በሚድያ አልደረሰንም መካ ያላችሁ ንገሩን ዉነታቸዉ ነዉዴ ¿¿

ደስ ይላል! ~ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ፈውዛን አልፈውዛን - አላህ ይጠብቃቸው - የሳዑዲ አረቢያ ሙፍቲ ሆነው ተመድበዋል። ላማረ ቀደምት ያማረ ምትክ! አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመተሂ ተቲሙ ሷሊሓት
ደስ ይላል! ~ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ፈውዛን አልፈውዛን - አላህ ይጠብቃቸው - የሳዑዲ አረቢያ ሙፍቲ ሆነው ተመድበዋል። ላማረ ቀደምት ያማረ ምትክ! አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመተሂ ተቲሙ ሷሊሓት! = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✍ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች ደሴ ,ኮቦልቻና አካባቢዋ ያላችሁ 👉የባህርዳር ሺሮ እና 👉ንፁህ ቅቤ 🌹ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ በብዛትም በችርቻሮም እንሸጣለን ከታች ባለው አካውንት ያናግሩን። 👇👇👇👇 @Hayuumufa

ዋይ የቀን ዉሎ ህልም ሲመጣ ህእ¡ ፈገግ በሉ.

«وأحــبُّ وأوقَــعُ الكلامِ على قلبِي أن يُقالَ لِي «أوصــيكِ بتقــوَى الله» የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ «አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ። ◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◺◿◺◿◺◿◺◿

ቻናሏን ብናሳድጋትስ...እ. ..አትጠቅመንም ይመስላችኋል..⁉️ የሱና ቤት አይጠብምና ሌሎችን እየጋበዝን ተሸጋሽገን ጠጋጠጋ ብለን ተቃቅፈን እንደግ....እ ብናሳድጋት ለብዙ ነገር ትጠቅመን እንደሆነ ብዬ ነው «መቸም የሚዲያ ተፅኖ ይገባችኋል..ጮሌ ናችሁ...እና... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ሼር አድርጉት እናፋልጋቸዉ....🙌

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እስቲ ተባበሩን በተለይ ተንታ አጂባሮች አፋልጉን ከማሻ ተንታ አጂባር ብሎ እንደሄደ አልተመለሰም ተባበሩን ካያችሁት ይህን ከታች በምስሉ የምታዩት ልጅ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እስቲ ተባበሩን በተለይ ተንታ አጂባሮች አፋልጉን ከማሻ ተንታ አጂባር ብሎ እንደሄደ አልተመለሰም ተባበሩን ካያችሁት ይህን ከታች በምስሉ የምታዩት ልጅ አብዱ ሀጅ ሁሴን አሊ ሰኞ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ አድራሻው ስለጠፋብን ያያችሁ በስልክ ቁጥር 0932293698 0943269467 0921351527 ደውለው ይተባበሩን

ስለ አንች ንፁህነት ስለ አንች ፀባይ ስለ አንች ሴትነት በቀዳሚነት የሚያውቀው ባልሽ ነው ከባልሽ ሌላ ላንች ቅርብ አካል የለምና በባልሽ ዘንድ የተመሰከረልሽ ንፁህ እንቁ ሴት ከሆንሽ ካንቺ በላይ ሴ
ስለ አንች ንፁህነት  ስለ አንች ፀባይ ስለ አንች ሴትነት በቀዳሚነት የሚያውቀው ባልሽ ነው ከባልሽ ሌላ ላንች ቅርብ አካል የለምና በባልሽ ዘንድ የተመሰከረልሽ ንፁህ እንቁ ሴት ከሆንሽ ካንቺ በላይ ሴት የለም። ንግስቷ ከባልሽ ጋ ያለሽን አላቃ አደራ = t.me/Basmat_Salafiya1

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 6⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 18፦ وثبت

🙌ለአንች ነዉ! ቤተሰብ ተይ ልጄ ሲሉሽ እሰቀላለሁ እፈርጣለሁ .....እኔ ያልኩት ካላገባሁ ብለሽ አግብተሺ ዋጋ ሲያስከፍልሽ ተመልሰሺ ቤተሰብ ጋር ለምትነፋረቂዉ። ግድ የለሺም ቤተሰብ አድምጪ ተረጋጊ ለዉሳኔ አትቸኩይ የነሱ አይጎዳሺም ይጠቅምሻል እንጅ !

የሌላችሁማ ተጫወቱ ህእ¡ አላህ ያሳድግላችሁ

አልሽሹም ዞር አሉ ~ "እኛ ለመቃብር አንሰግድም፣ የምንሰግደው መቃብር ውስጥ ላሉት ነው" ይላል ሱፊው አልኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ لو أن رجلاً تصوف من أول النهار ل
አልሽሹም ዞር አሉ ~ "እኛ ለመቃብር አንሰግድም፣ የምንሰግደው መቃብር ውስጥ ላሉት ነው" ይላል ሱፊው አልኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ لو أن رجلاً تصوف من أول النهار لم يأت عليه الظهر إلا وجدته أحمق “አንድ ሰው በቀኑ የመጀመሪያ ክፍል ሱፊ ቢሆን፣ እኩለ ቀን ላይ ሞኝ ሆኖ ነው የምታገኘው!” [መናቂቡ ሻፊዒይ ፡ 2/ 207] = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

አልችልም ሲበዛ ከለዉጥ ይጎትታል ፤ ሁሉን እችላለዉ ማለትም አየር ላይ ያስቀራል።” =

«أنّ يَࢪث مِنك أبناؤڪ عَقيدة التَوحِيد والسنة خَيࢪٌ لَڪ مِن أن تتࢪُڪ لَهم الذَّهب وَالفضّة «ልጆቻችሁ ወርቅና ብር ከምታወርሷቸዉ የተውሂድ እና የሱና እምነት ብታወርሷቸዉ  ይበልጣል። فاللهم ثبتنا وثبتهم على السنة = t.me/https_Asselefya1

القارئ_فهد_المطيري_يا_أيها_الناس_قد5.33 MB