uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 993 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 123-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 459-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 993 obunachiga ega bo‘ldi.

03 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -121 ga, so‘nggi 24 soatda esa -11 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 19.29% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 700 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 851 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 993
Obunachilar
-1124 soatlar
-507 kun
-12130 kun
Postlar arxiv
አዲስ ቻሌጅ ይህን ቻሌንጅ አይታቹ እንዳታልፉት አደራ ምን መሰላችሁ ኒቃብና ጅልባብ ለተቸገሩ እህቶቻችን ያን ጅልባብና ኒቃብ እያስተባበሩ የሚያለብሱ የሱና ወንድም እህቶች አሉ እነኚህ ወንድም እህቶች የሁላችንም ሀላፊነት ነው በግላቸው ተቀብለው እየለፉ ያሉት ዛሬ እኔ የምሰጣቹ ሀላፊነት እነኚህ ወንድም እህቶች የሚንቀሳቀሱበትን ግሩፕ ላይ የምታውቋቸው ሙስሊሞች በሙሉ እንድታስገቡ ነው በስልካችሁ ያሉ ሙስሊሞች በዚህ ግሩፕ አድ በማድረግ ግሩፑን ከፍ እናድርገው  በአላህ ፍቃድ በተቻለን ያህልም  ከነሱጋ ለመንቀሳቀስ እንወስን ይህ ችላ ልንለው አይገባም የዛሬው ቻሌጅ ይህ ነው በዚህ ግሩፕ አድ ማድረግ https://t.me/nikab_jilbab_group https://t.me/nikab_jilbab_group

ተአዱድ ለአሰብከዉ ሂድና አንብበዉ ይጠቅምሃል ! ልምድ ያለዉ ሲመክር ደስ ይላል! እናማ ዝም ብላችሁ ከማግባት ቀድማችሁ ልምድ ካለዉ ተማሩ ! ለእናንተዉ ብዬ ነዉ 🙌

-التّوبة وعلاقتها بالإستغفار •الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-

خلق_التواضع_صالح_بن_عبد_العزيز_آل_الشيخ_حفظه_الله.mp32.70 MB

{ وَسِيقَ الَّذِينَ اتَّقَوْا رَبَّهُمْ إِلَى الْجَنَّةِ زُمَرًا حَتَّى إِذَا جَاءُوهَا وَفُتِحَتْ أَبْوَابُهَا وَقَالَ لَهُمْ خَزَنَتُهَا سَلَامٌ عَلَيْكُمْ طِبْتُمْ فَادْخُلُوهَا خَالِدِينَ } سورة الزمر قناة تلاوات بلا مايكات

በሰው ሃገር የምትኖሩ ወገኖቻችን በሃገር በቀየው እንዳለ ሰው ሀሳባችሁን ጥላችሁ አትኑሩ። ወደ ሀገራችሁ የመመለስ ሃሳብ እስካላችሁ ድረስ ለዚያ የሚሆን የልብ ዝግጅት ይኑራችሁ። ገቢ የሚያስገኝ ጥሩ ሙያ መያዝ ከቻላችሁ ሞክሩ። ገንዘብ ያዙ። ወጪያችሁን ቀንሱ። አኗኗራችሁን አስተካክሉ። ወዝቶ መውጣት፣ ለብሶ መድመቅ፣ በውድ ስልኮች መቋመጥ አይሁን ትኩረታችሁ። እንደምንም ብላችሁ በሃገራችሁ አንገት ማስገቢያ ጎጆ ለመቀለስ፣ ውሎ መግቢያ ስራ ለመክፈት የሚያስችላችሁ ወረት ለመያዝ ሞክሩ። ለሁሉ ባይደላም የምትችሉትን ጣሩ። አላህ ያግዛችሁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

الثبات على السنة - ٦.mp314.55 MB

በግርድፍ አማረኛ ትርጉም የሞከርኩት የአብዘሀኞቻችን ፈተና የወደቅንበት ሂወት የተበላሸበት ነዉ እስኪ አሁንኳ እንስተካከል ! አላህ ያግራልንና ! በመልካምም ቢሆን ከአጅ ነብይ ወንድ ኡስታዝ ሆነ ሸይኽ መራቁ ጥሩ ነገር ነዉ ።"የሸይጧን መግቢያ በሮች እንዝጋ ! ራሳችን ላይ እንስራ እናተኩር ! 🙌 =

ሸይጧን ወደ መልካሞች መዳረሻን መግቢያ ቦታ አላገኘም ይሄ አፀያፊ በሆነ መገናኛ ቢሆንጅ። ቁጥብ የሆነች ሴት ትመጣለች መልካም ወንድ ጋር ትገናኛለች ። በመልካም ነገር በመካከላቸዉ ሸይጧን ይገባል። ወንድሞቸ ሆይ በአላህ እምላለሁ ለአማኝ ወንድና ሴት መካሪ ነኝ! በማህበራዊ ሚድያ ሴትን አትቅረብ። ሸይኽ እንኳን ቢሆን ፣ ከአስፈለጋትም በመህረሞቿ በኩል ትጠይቅ ! ይህ ማህበራዊ ሚድያ ትልቅ መልካም ነገር አለዉ። ትልቅ የሆነ ሸርም(ጥፋት) አለዉ። የተገጠመ የሆነ አካል በመልካም ላይ በመስራት የተጠቀመ ነዉ ። የሸር (የፊትና) በሮችን የዘጋ ነዉ። ነገር ግን በአላህ እምላለሁ አፀያፊ የሆነ የሸይጧን መረማመጃ ነዉ ። الشَّيْخُ سُلَيْمَانُ الرُّحَيْلِيُّ حَفِظَهُ اللَّهُ =

መልካም ሚስት ሪዝቅ ናት ራሷን ለባሏ ታሱባለች ፣ ፈገግታዋ ጭንቀት ያስረሳል ! ባል ቤት ሲገባ ልጆች ንፁሁ ሁነዉ ያገኛል ቤት ንፁህ (የተስተካከለ) ሁኖ ያገኛል። =

ተከታታይ ፀሁፍ የመፃፍ ሙዴ የት እንደገባ ለራሴ ጥያቄ ፈጥሮብኛል ስላችሁ¿ ምን ይባላል 🤚

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል ❶❺】 🛑👉ተቀባይነት  የሌላቸዉ  አዳራሽ አይነቶች፦ { وَقُلِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِی لَمۡ یَتَّخِذۡ وَلَدࣰا وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ شَرِیكࣱ فِی ٱلۡمُلۡكِ وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ وَلِیࣱّ مِّنَ ٱلذُّلِّۖ وَكَبِّرۡهُ تَكۡبِیرَۢا } ⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦  ምስጋና ለዚያ ልጅን ላልያዘዉ፣  ለእርሱም በንግስናዉ ተጋሪ በሌለዉ፣ ከዉርደትም ረዳት ለሌለዉ  አላህ የተገባ ይሁን በል። ማክበርም አክብረዉ። ( አል ኢስራእ፡ 111) «وَكُلُّ مَا فِي الْوُجُود  مِنْ الْأسْبَابِ . فَهُوَ خَالِقُهُ وَرَبُهُ وَمَلِيكُهُ فَهُوَ الْغَنِيُ عَنْ كُلِّ مَا سِواَهُ وَكُلُّ مَا سِواَهُ فَقِيرٌ إَلَيْهِ . بِخِلَافِ الْمُلُكِ الْمُحْتَاجِنَ إِلَی ظَهرائهم وهُمْ فِي الْحَقِيقَةِ  . شُرَكَاؤُهُمْ  فِي الْمُلْكِ .وللهُ تعالی  . لَيْس لَهُ  شَرِيكٌ فِي الْمُلْكِ  بَل لَا إِله إلا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ لَهُ الْمُلْكُ  وَلَهُ الْحمْدُ  وَهُو عَلی كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ . ⎘የማንኛዉም  ግኝት ምክንያት ሁሉ ፈጣሪዉ እርሱ አላህ ነዉ። ጌታዉ ባለቤቱ እርሱ ነዉ።  አላህ  ከእርሱ ዉጭ ካለዉ ሁሉ የተብቃቃ ሐብታም ነዉ። ከእርሱ ዉጭ ያሉ ሁሉ  ከእርሱ ከጃይ ድሃ ናቸዉ። ከረዳቶቻቸዉም  እርዳታ ከሚፈልጉት ነገስታቶች በተቃራኒ።  እነርሱ በእዉነቱ በንግስናቸዉ ላይ ተጋሪዎች ናቸዉ። አላህ ግን በንግስናዉ ተጋሪ የለዉም። እንድሁም ከእርሱ በቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም ። ብቸኛ ሲሆን ለእርሱ አጋር የለዉም። ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነዉ። እርሱ በነገሩ ላይ ሁሉ ቻይ ነዉ። «وَالْوَجْهُ الثالِثُ: أَنْ يَكُونَ الْمَلِكَ ليْسَ مَرِيدًا لِنفْعِ رَعِّيِتهِ وَلْإحْسانِ  إِليْهِمْ وَرحْمَتِهِمْ : إلا بِمُحَرِّكِ يَحرِّكُهُ مِنْ خَارِجٍ . فَإذَا خَطَبَ الْمَلِكُ مَنْ يَنْصَحَهُ وَيُعَظِمُهُ  أوْ  مَنْ يَدُلُّ عَلَيْهِ ، بِحَيْثُ يَكُونُ يَرْجُوهُ وَيَخَافُهُ  ،  تَحَرَّكَتْ إِرَادَةُ الَمَلِكِ وَهِمَّتُهُ  فَي قَضَاءِ حَوَائجِ رَعِيَّتِهِ إِمَّا لِما حَصَلَ فِي قَلْبِهِ مِنْ كَلَامِ  النَّاصِحِ الْوَاعِظِ الْمُشِيرِ وإمَّا يَحْصُلُ مِنْ الرَّغْبَةِ أوْ الرَّهْبَةِ مِنْ كَلَامِ الْمُدِلِّ عَلَيْهِ. ⎘ ሶስተኛዉ አይነት፦  ንጉሱ ሰዎችን ሊጠቅማቸዉና ፣መልካም ሊዉልላቸዉ ፣ሊያዝንላቸዉ አይፈልግም፣ ከዉጭ ። በሚያንቀሳቅሰዉ  አንቀሳቃሽ ሐይል ቢሆን እንጅ።ንጉሱን የሚመክረዉ፣የሚያልቀዉ(የሚያከብረዉ) ወይም የሚያመላክተዉ ሲያናግረዉ ይፈልገዉና ወይም ይፈራዉና የህዝቡን ፍላጎት ለማሳካት የንጉሱ ፍላጎትና የመስራቱ ጥረቱ ይንቀሳቀሳል(ይነሳሳል) ወይም የተናጋሪዉ ፣ የአማካሪዉ፣ የአመላካቹ ንግግር ልቡ ላይ መዉደቁ ነዉ። ወይም ደግሞ አመላካቹን የመዉደድና የመፍራት ሁኔታ ነዉ። و الله تعال هُو رَبُّ كُلِّ شَيءٍ وملِيكُهُ . وهُو أْرحمُ بِعِبَدِهِ مِنْ الْوَالِدَةِ بِوَلَدِهَا، وكُلُّ الْأشْيَاء إنَّمَا تَكُونُ بِمَشِيئَتِهِ ، فَمَا شَاءَ كَانَ ومَا لَمْ يشأْ لَمْ يَكُنْ . وهُوَ إِذَا أجْرَی نفْعَ الْعِبَادِ بَعْضِهِمْ علَی بَعْضٍ. فَجَعَلَ هَذَا يُحْسِنُ إِلَی هِذَا وَيدَعُو  لَهُ  ويُشَفَّعُ فِيهِ  وَنَحْوَ ذَلِكَ، فَهُوَ الَّذِي خَلَقَ ذَلِك كُلَّهُ . وَهُوَ الَّذِي خَلَقَ فِي قَلْبِ هَذَا  الْمُحْسُنِ الدَّاعِي  الشَّافِيِ إرَادَةَ الْإحْسَانِ وَالدُعَاءِ وَالشَّفَاعَةِ ، ⎘አላህ ግን  የነገሩ ሁሉ ጌታ እና ባለቤት ነዉ። እሱም (አዛኝ)  እናት ለልጇ ካላት እዝነት የበለጠ ለባሮቹ አዛኝ ነዉ። ሁሉ ነገር የሚከሰተዉ በፍላጎቱ  ነዉ። የፈለገዉም ይሆናል። ያልፈለገዉም አይሆንም። ባሮችን በመጥቀም ሲያሳልፍ  ከፊሉን ባሪያ  በከፊሉ ይጠቅመዋል።  አንዱ ለአንዱ  መልካም ይዉላል።  ይለምንለታል ፣ያማልድለታል እና እንደዚሁ አምሳያ {ይተገብርለታል}።  ይህን ሁሉ የፈጠረ እርሱ ነዉ።  በእዚህ መልካም ተግባሪ፣ ጌታዉን ለማኝ፣ አማላጅ ፣መልካምን  ዱዓእ ማድረግንና ምልጃን በፈለግ በልቡ ዉስጥ  የፈጠረ አላህ ነዉ። ✍ ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ...! ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

በሰዉ ሀገር ህገ ወጥ ሆኖ መስራት መዘዙ ብዙ ነዉ ብዙ ነገር ያሳጣል ሂወት ያበላሻል ብዙ ዋጋ ያስከፍላል። መጥፋት አታስቡ ጨርሳችሁ ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ! ከሌሎች ተማሩ ! =