fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 999 مشترک است و جایگاه 6 117 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 452 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 999 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -110 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 26.36% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.07% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 693 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 851 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 999
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-407 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
• ቦታህን ሰዎች ዘንድ አትመልከት! አላህ ዘንድ መቆሚያህን ተመልከት። =

• እኛ ዘንድ ዉድ ነገራችን «አቂዳችን» ነዉ። =

"ከዩሱፍ የንግስና ዘመን በፊት የእስርና የእንግልት ጊዜያት፣ ከሙሳ የቀይ ባህር ድል በፊት ከባድ የባርነት ትግል፣ ከፈትሑ መካ በፊት አስቸጋሪው የእሁድ ጦርነት አልፏል! ከድል በፊት ፈተና መቀደሙ የአሏህ ሱና ነው። መልኩ ይለያይ እንጂ ሁሉም ተፈታኝ ነው። ወዳጄ ላይነጋ አይጨልምም አብሽር!! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

የሴት ልጅ ነፃነት.mp35.08 KB

~ ድካሙም፣ ህመሙም፣ ብሶቱም፣ ናፍቆቱም....አንድ ቀን ያልፋል አብሽሪ የኔ እህት ! =

በሸይኻችን ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ተጀምሯል!! https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እነሆ የፊታችን ጁመአ ከምሽቱ 3:00 በመርከዝ ኢብኑ አባስ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። በፕ
ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እነሆ የፊታችን ጁመአ ከምሽቱ 3:00 በመርከዝ ኢብኑ አባስ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት ተጋባዥ እንግዶቻችን 1) ሸይኽ አወል አሕመድ (አቡ አማር) ሐፊዘሁሏህ 2) ኡስታዝ ኸድር አሕመድ (አቡ ሐቲም) ሐፊዘሁሏህ 3) ኡስታዝ አብዱል መሊክ ሐፊዘሁሏህ 4) ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሐፊዘሁሏህ 5) ኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው ሐፊዘሁሏህ 6) ኡስታዝ አቡ ሹራ ሐፊዘሁሏህ 7) አስታዝ ዓሊይ ዩሱፍ (አቡ ሐሳን) ሐፊዘሁሏህ እና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችም ፕሮግራሙን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ያሳምሩታል ፕሮግራሙ የሚመሩት አቡ ዑበይዳ እና አቡ ማሒ ማሳሰቢያ እንዳትቀሩ (መቅረት አይደለም ማርፈድም አይቻልም) አድስ ነገርም አለ የሚነገራችሁ (ተናገሪያለሁ ከወዲሁ) ➥በየት ነው የምትገኙት ለምትሉን አድራሻችን ይሄው ➠https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ

ለብርቱካን ወዳጅ ልዬ ፓኬጅ ማዘጋጀት ጀምረናል ህእ¡
+1
ለብርቱካን ወዳጅ ልዬ ፓኬጅ ማዘጋጀት ጀምረናል ህእ¡

قال الإمام ابن القيِّم  : « مَن كثرَت همومُه و غمومه، فليكثِر من قول: ‏"لا حول ولا قوَّة إلَّا بالله" »
‏• زاد المعاد (٤ /١٨٣)

▶️ወንጀል ላደከማት ነፍስ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9076638e15deef94b7

⏰ለማስታዎስ! ~ ዛሬ ማታ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)– 🎁ካለፈው ደርስ የተወሰኑ ጥያቄዎች ይኖሩናል። ቀድሞ ለመለሰ ሽልማት ይኖራል! t.me/Sle_qelbachn1

መልካም ጊዜ ተመልሼ እስክመጣ.....🙌