fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 292 مشترک است و جایگاه 6 167 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 369 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 292 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -52 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.86% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.12% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 410 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 160 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 292
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
-5230 روز
آرشیو پست ها
●ቤት ዉስጥ ሆነህ በሩን ቆልፈህ ማንም ከአንተ ጋር የለም ብለህ ታስባለህ? በአላህ ይሁንብኝ በጭራሽ ለብቻህ አይደለህም ! የተከበሩ የሚፀፉ መላኢካዎች ከአንተ ጋር ናቸዉ። አላህ ከአንተ ጋር ነዉ በእዉቀቱ ፣በእይታዉ ፣በመስማቱ ! በአላህ ይሁንብኝ ይሄን ብናዉቅ በሁሉም ሁኔታ ላይ እናስብ ነበረ !

•አግቡ! ጋብቻ የወንጀል በሮችን ይዘጋል !
•አግቡ! ጋብቻ የወንጀል በሮችን ይዘጋል !

ወንድነት! ወንድነት ማለት 5 አዉቃት ሶላት ከወንዶች ጋር አላህ ቤት ለመስገድ የሚቆም ነዉ!
ወንድነት! ወንድነት ማለት 5 አዉቃት ሶላት ከወንዶች ጋር አላህ ቤት ለመስገድ የሚቆም ነዉ!

ገጠሩስ በጅህልና ነዉ ግን የዲን ትምርት ተማሪ ነን እያሉ አረብ ሀገር ሁነዉም "ጅህልና ያለቀቃቸዉ ብዙ እህቶችን የሚያሸማቅቁ ስንት አሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉና!

«ሰውን በሙያው ማሸማቀቅ!!» --------------------------- ስድብና ትችቱን ስንቱን ግፍ ችላችሁ፡ ጥበባዊ ሙያን ለኛ ላበቃችሁ፡ መሸለም በደነቅ ክብር ሲገባችሁ፡ ዛሬም ይሔ ትውልድ አለ
+2
«ሰውን በሙያው ማሸማቀቅ!!» --------------------------- ስድብና ትችቱን ስንቱን ግፍ ችላችሁ፡ ጥበባዊ ሙያን ለኛ ላበቃችሁ፡ መሸለም በደነቅ ክብር ሲገባችሁ፡ ዛሬም ይሔ ትውልድ አለ ሲሰድባችሁ!? ......ጥያቄ...‼️ ተምሬያለሁ ብሎ በሀሳብ ሲዘምን፡ እናንተን ማንቋሸሽ አልተፋቀም ለምን!? አብዛኛው ማህበረሰባችን በተለይ ወደ ገጠር ያለው እጂግ ክፉ እና ዛሬም ያለቀቀው መርዛማ በሽታ አለበት። ይህ አይነት ነውር ዛሬም ከህዝባችን አዕምሮ አለመነቀሉ በጣም ያሳፍራል። ሙያን ስራን አምርረን ከመፀየፋችን የተነሳ ብረት፣ሸክላና ቆዳ የሚሰሩ ጀግኖችን በተለያዩ ዘግናኝ ስሞች የምናሸማቅቅ ህዝቦች ሆነን ሳለ የት ጋር ነው የተማርነው ያሳፍራል። ....ዱዓቶች ይህን ጉዳይ በግልፅ መናገርና መምከር አለብን ሀቂቃ!! ዛሬም ብዙ ወንድሞች ህይወታቸው እየተመሰቃቀለ ነው። ዛሬም ብዙ እህቶች ለከፍተኛ ጭንቀትና መገለል እየተዳረጉ ነው። ዛሬም ብዙ ወላጆች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሙያቸው ምክንያት እየተሸማቀቁ ነው። ይህ ጉዳይ በግልፅና በየትም ቦታ መነገር አለበት። በየ ሚዲያው ይህ ነገር መወገዝ አለበት ሁላችንም ልንረባረብበት ይገባል። ....አብዛኛው ህዝባችን ኸረ ተማርኩ ያለውም ጭምር.... ዛሬም ሸክላ ሰሪ እያለ ያነውራል። ዛሬም የብረት ቀጥቃጭ ልጅ እያለ በጥላቻ ይታወራል። ዛሬም የቆዳ ፋቂ ዘር እያለ በክፉት ይጠራጠራል። ይህ አይነት አስተሳሰብ ከየት የመጣ ሰይጣናዊ እሳቤ እንደሆነ አላውቅም..ኢስላማችን ግን ይህን ድርጊት በእጂጉ ይቃወማልና ለህዝባችን እናስተምር። ይህ የረከሰና የዘቀጠ አመለካከት ከመቃብር በታች እስካልሆነ ድረስ ለውጥ አለ ማለት አሳፋሪ ነገር ነው። ....በሰፊው እመለስበታለሁ...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አስደሳች ዜና ለእዉቀት ፈላጊዎች በሙሉ ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች፦ 👉ቃኢደቱ ኑራንያ 👉 ቁርአን በነዞር 👉ቁርአን በሂፍዝ ቂር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አስደሳች ዜና ለእዉቀት ፈላጊዎች በሙሉ  ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች 👉ቃኢደቱ ኑራንያ   👉 ቁርአን በነዞር 👉ቁርአን በሂፍዝ ቂርአት የሚሰጥበት ስአታቶች፦ 👉በስኡዱ 10:20 ስዓት 👉በዱባይ 11:20 ስዓት "መመዝገብ ለምትፈልጉ ከታች በተቀመጠ የቴሌግራም አካዉንት ተጠቀሙ!" ለወንዶች 👇👇 @Abuhibetillah @Abuhibetillah ለሴቶች  👇👇 @Zzz793155 @Zzz793155 🤌ሳይሞላ ፈጠን ብላችሁ ተመዝገቡ! ቂርአቱ የሚካሄደዉ በቴሌግራም ግሩፕ ነዉ! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያስተላልፉ !

ከሆነ ጊዜ በኃላ የማያስመስልና እራሱን የሆነ ሰው እንደ እብድ ነው የሚቆጠረው🙌 منقول

بَهجَة رمضَان.. اللهمَّ بلِّغنا رمضان؛ مؤمنين بك، منقادين لشرعك، مسَلِّمين لوحيِك، مقبلين على طاعتك، غير مدبرين. اللهُم رمضان ، وبُيوتك ، والتراويح ، والتهجّد ، والقبول.. آمين.

«ستر الوجه عبادة والزواج رزق.» «ፊትን መሸፈን ኢባዳ ነዉ፣ጋብቻም ከአላህ የሚሰጥ እሪዝቅ ነዉ።» «فمن ظن أن العبادة تمنع الرزق فقد أساء الظن بالله.» «ኢባዳ እሪዝቅን ይከለክላል ብሎ የሚያስብ  በአላህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን አድርጓል።» ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/https_Asselefya1

•• رمضان فرصة العمر ..💋

አላህ ሆይ! ለሰዎች ደስታ መፍተሄ መሆን ባንችልም፤ ለሀዘናቸው ምክኒያት ከመሆን ጠብቀን።

اللهمَّ اغفر لي ما قدَّمت وما أخَّرت، وما أسررت وما أعلنت، وما أنت أعلمُ بهِ مني، أنت المقدِّم وأنت المؤخِّر، لا إله إلا أنت. 💧🫧           

«تلاوة من سورة المرسلات » «ከተስሒሑ ቲላዋ ክፍል 24 የተወሰደ!» 🎙በሙሐመድ ሲራጅ አልኸሚሴ = t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን 👉ንፁህ ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ 👉ንፁህ እንጀራ ማር ፣ ሰርግ ለምደግሱ ለብርዝ የሚሆን ማር 👉
+1
السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን 👉ንፁህ ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ 👉ንፁህ እንጀራ ማር ፣ ሰርግ ለምደግሱ ለብርዝ የሚሆን ማር 👉ንፁህ እቤት ተዘጋጅቶ የሚፈጭ የለውዝ ቅቤ 👉የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አናግሩን👇👇👇 @Hayuumufa

ሙስሊምን መሳደብ እና ተያያዥ ነጥቦች የተዳሰሱበት ይደመጥ ሼር ይደረግ☝️

📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ⎘ ደርስ ቁጥር  ⓵⓸ የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓ t.me/durusuabihizam/1848 🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله ደርሱን ለመከታተል ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/durusuabihizam

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_asselefya1