ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 022 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 117,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 447 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 022 名订阅者。

根据 29 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -115,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 400 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 022
订阅者
-1024 小时
-387 天
-11530 天
帖子存档
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🍀 تلاوة من صـلاة التـراويح 📖 من سورۃ الإسراء إلی الکهف « لیلة ١٤ رمضان لعام ۱٤٤٧ »
🎙  القارئ:عبدالرحمن الإتیوبي
= t.me/abuUseyminabdurehman

الجزء_الثامن_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp313.51 MB

• ቤይሩት ገጠር እኛ ያለንበት አካባቢ በምሽት ይሄን ይመስላል...! ሀቂቃ እኔ ይሄን ያክል የሚያስብልኝ ሰዉ አለ ብዬ አላስብም ነበረ ግን ለካ አላችሁኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወደ ገጠር ሄደናል ብዬ ፀፌ ነበረ ምግብ አለ ወይ መጠጥስ ልብስስ እያላችሁ የጠየቃችሁኝ አስባችሁ ሁሉም አለ አልሃምዱሊላህ ከዛ ድንጋጤ አዉጥቶ በዚህ እያኖረን ነዉ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ልላችሁ እወዳለሁ! በተለይ በቦት በኩል ሁሌ ጧት ማታ ሁኔታችን የምጠይቁኝ እና ምርጥ ሰዎች አላህ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ለኔ እንዳሰባችሁ አላህ ያስብላችሁ 🤲 ✍

• እንዲህም ዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ! =
• እንዲህም ዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ! =

• አላህ ሀራም ያደረገዉ ነገር ላይ እወድቃለሁ ብሎ ለነፍሱ የሚፈራ አካል ለጋብቻ ችሎታ ካለዉ ሊያገባ ግድ ይለዋል።

ከሸይጧን መጠበቂያ ታላቁ ዚክር የእዉቀት ባለቤቶት ይላሉ፦ لا إلهَ إلاَّ اللَّه وحْدهُ لاَ شَرِيكَ لهُ، لَهُ المُلْكُ، ولَهُ الحمْدُ، وَهُو عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ، 100 ጊዜ በቀን ያለ አካል ፣ሸይጧን አይቀርበዉም፣ በኢባዳዉ ላይ ተፀኖ ያያል፣ ለሶላት ፈጅርም ይነቃል። =

#የጁሙዓ_ኹጥባ_የሶደቃ_ታላቅነት_በረመዷን 🎙በወንድም አቡ ኡሠይሚን ኢብኑ ሻፊ 🕌 በከለላ መስጂደ ሱናህ ድሬ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

​📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም ​"ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!" بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙​ነገ ማለ
​📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም ​"ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!" بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙​ነገ ማለትም ቅዳሜ ምሽት፣ ከተራዊህ ሶላት በኋላ በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። የዕውቀት ገበታውን የሚያጋሩን እንግዶቻ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭐️​ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ ⭐️​ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ ⭐️​ወንድም አቡ ሁዘይፋ ⭐️​ወንድም ጦላህ ርዕሰ ፦ወቅታዊ እና ወሳኝ ርዕሶች ተዘጋጅተዋል !! ​📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከተራዊህ ሶላት በኋላ 📍 ቦታ፦ በትዳር እና ኢስላም ቴሌግራም ቻናል ⤵️ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም!!! ​🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/tdarna_islam

• የነፍስ ደስታዋ፣ የልቦና እረፍት፣የፊት ዉበት፣ የነገሮች መስተካከል የሚገኘዉ አላህን በድብቅ በማምለክ ነዉ! እድለ ቢስነት፣ የነፍስ መጨናነቅ፣የፊት መበላሸት ፣ነገሮች አለመስተካከል በድብቅ ወንጀሎች የሚመመጣ። ድብቅ ኢባዳዎች አብዙ! ድብቅ ወንጀሎች እራቁ! =

ጅቡን ጅብ በላው! ~ ኻሚነኢ ኢራን ውስጥ ለረጅም ዘመን አዛዥ ናዛዥ ሆኖ ኖሯል። ስልጣኑ ሁሉ ተጠቅልሎ በእጁ ነበር። የሃገሪቱ ፕሬዚደንት፣ የጦር መሪዎች፣ ... ሁሉ በሱ ስር ነበሩ። ስለዚህ በኢራን መንግስት አማካኝነት * በዒራቅ፣ በሶሪያ፣ በሊባኖስ፣ በየመን ተደራጅተው፣ በሎጂስቲክ፣ በስልጠና፣ እየታገዙ እነዚህን ሃገራት ሲያምሱ የነበሩ / እያመሱ ያሉ ቡድኖች ያደረሱት ጥፋት ሁሉ የኻሚነኢ እጅ አለበት። ሊባኖስን በሒዝበ ሸይ ^ ጧን፣ የመንን በሑሢ፣ ዒራቅን በሐሽደ ሸዕቢ እና በሌሎችም አንጃዎች ያመሰ ሰው ነው። አገር አፍራሽ፣ ደም አፍሳሽ፣ ህዝብ አፈናቃይ ነበር። እጁ በነዚህ ሀገራት ከሁለት ሚሊዮን በላይ በሚገመቱ ሱኒ ሙስሊሞች ደም የተጨማለቀ ነው። * በነዚህ ሃገራት ውስጥ ደም የጠማቸው ቡድኖችን ከማደራጀት ባለፈ ሺ0ዎችን ከኢራን፣ ከዒራቅ፣ ከአፍጋኒስታን፣ ... በመቀስቀስ፣ የጦር መሪዎችን እና ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመላክ ሶሪያ እና የሶሪያ ሙስሊሞች ላይ ከባድ እልቂት፣ ከባድ ውድመት ያደረሰ ሰው ነው፣ ኻሚነኢ። * በሶሪያ ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት በየዚድ ጦር እና በሑሴን ጦር መካከል የሚካሄድ ውጊያ ነው በማለት 14 ክፍለ ዘመን ያለፈውን የሑሴን ሞት ሱኒ ሙስሊሞች ላይ በማላከክ የበቀል ቅስቀሳ ያደረገ ነው። ጉልበት እንዳለው ሲሰማው በዚህ መልኩ ሱኒ ሙስሊሞችን "የየዚድ ጦር" ብሎ በመፈረጅ እልቂት ያውጃል። (ልብ በሉ! የዚድ እነሱ ዘንድ ሙስሊም አይደለም።) አሜሪካና እ S ^ራሄል ሲነሱበት ጊዜ ደግሞ ተቂያውን ያመጣና ሱኒዎችን እንደ ሙስሊም የሚቆጥር ይመስላል። የዋሆች ይህንን ማስመሰያውን ከልብ በመውሰድ በበጎ ሊያስቡት ይነሳሉ። ከራፊዷ ሃይማኖት መሰረታዊ እምነት ውስጥ አንዱ ተቂያ ነው፣ አቅም ደከም ሲል፣ የማይመች ሁኔታ ሲገጥም እምነታቸውን ለመደበቅ የሚከተሉት የውሸት ስትራቴጂ። (ኢንሻአላህ በዚህ ጉዳይ ላይ ኪታቦቻቸውን እያጣቀስኩ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ።) * እንጂ ሱኒዮች እነሱ ዘንድ እንደ ሙስሊም አይቆጠሩም። ያያያዝኩትን የአልጀዚራ ዘገባ ተመልከቱ። ራሱ ኻሚነኢ የተናገረው ነው። "በሶሪያ የምናካሂደው ውጊያ በኢስላም እና በክህ ^ ደት መካከል የሚደረግ ውጊያ ነው" ይላል። ልብ በሉ! አንደኛ ሶሪያ ላይ ከበሻር አልአሰድ ጎን ሆነው እየተዋጉ እንደሆነ እየገለፀ ነው። ሁለተኛ በነሱ እየተጨ ^ፈጨፉ ያሉት ሶሪያውያን ሙስሊሞች አይደሉም እያለ ነው። አንተ ለሱ ሞት ታዝናለህ፣ ሽንጥህን ገትረህ ትሟገታለህ። እሱ ግን የየዚድ ተከታይ ብሎ እንደ ሙስሊምም አይቆጥርህም። * "በአሁኑ ሰዓት የራፊዷ ሺዐዎችን እውነተኛ ማንነት ማጋለጥ ለአ Y ^ሁድ መወገን ነው" የሚሉ እንዳሉ ይታወቃል። በርግጥ ዓኢሻን በዝሙት የሚወነጅሉ፣ እነ አቡበክርና ዑመርን የሚያወግዙ ጠማሞችን ከሚያወድስ አካል ይሄ የሚገርም አይደለም። ለማንኛውም እየተባልሉ ያሉት አካላት ሁለቱም ለሙስሊሞች እጅግ ክፉዎች ናቸው፣ አንዱ በኢስላም ስም፣ ሌላው በቀጥታ። አ Y ^ሁዶች በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ጨርሰዋል፣ ምድራቸውን ነጥቀዋል፣ ገዝዛን አፍራርሰዋል። ራፊዷ ሺዐዎችም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ጨርሰዋል፣ ሃገራትን ወረዋል፣ አፍርሰዋል። ሁለቱም ግዛት የማስፋፋት እቅድ አላቸው። አሁን ሁለቱ ተፋጠዋል። የአንዱ እሳት ሌላውን እየበላ ነው። ኻሚነኢ ትናንት ሶሪያውያንን ሲፈጅበት በነበረው ሚሳኤል ዛሬ ተበልቷል። ኢራን ትናንት ሶሪያን ስታፈራርስ ነበር፣ ዛሬ ተረኛ ሆናለች። እ$ ^ ራሄልም የሆነ ያክል የድርሻዋን እያገኘች ነው። ስራ ለሰሪው፣ እሾህ ላጣሪው። * የጦርነቱ ውጤት ምን ይዞ እንደሚመጣ የሚያውቀው አላህ ነው። ብቻ ዛሬ ላይ አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል። ኻሚነኢ የእጁን ነው ያገኘው። ኢራን ላይ እየደረሰ ያለውም እነሱ በሌሎች ላይ ያደረሱትን ነው። በተረፈ አልተከሰተም እንጂ ሌሎች አካላት ከነ አሜሪካ ጋር በቀጥታ ተሰልፈው ጥቃት ቢፈጽሙ ራሱ ይሄ ተግባር ራሱ የነ ኻሚነኢ ተግባር ነው። ከሩሲያ ጋር በመተባበር እኮ ነው ሶሪያ ላይ ያን ሁሉ ፍጅት የፈፀሙት። { وَكَذَ ٰ⁠لِكَ نُوَلِّی بَعۡضَ ٱلظَّـٰلِمِینَ بَعۡضَۢا بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ } "እንደዚሁም ከፊል በደለኞችን በከፊሉ ላይ - ይሠሩት በነበሩት ጥፋት ምክንያት - እንሾማለን።" [አልአንዓም: 129] * የሶሐባ ጠላቶችን የሚያወድሱ አካላት ሳያፍሩ፣ እኛ የነዚህን ማንነት ለማጋለጥ ልናፍር አይገባም። ኢንሻአላህ ይቀጥላል። (ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዷን16/1447) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

الجزء_السابع_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp311.57 MB