fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 785 مشترک است و جایگاه 6 303 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 575 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 785 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -176 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.62% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.49% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 257 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 895 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 نوامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 785
مشترکین
-124 ساعت
-197 روز
-17630 روز
آرشیو پست ها
~ጥበበኛው ጌታ ለጥበቡ እንጂ አያዘገይም። ለጥበቡ እንጂ አይከለክልም። የአላህ ጥበብ ሁሌም ኽይር ነው። ለኽይሩ እንጂ አያዘገይም። ስለዚህ አትዘን።አትተክዝ። የኽይሩ ጌታ ኽይርን እንጂ አይሰራም። @AbuHafsaYimam

በጨቋኞች ሞት መደሰት ከሰለፎቻችን የተገኘ ነው። قال ابن كثير رحمه الله فيمن توفي سنة 568 هـ - : الحسن بن صافي بن بزدن التركي ، በ568 ሒጅሪያ ያረፉት ጀግና ኢብኑ ከሲር እንዳስተላለፉት.... አል ሀሰን ቢን ሳፊ ቢን ባዝደን አል ቱርኪ የሚባል አንባገነን የሆነን ሹም ጠቅሰው ሲናገሩ ይህን አስፍረዋል። كان من أكابر أمراء بغداد المتحكمين في الدولة ، ولكنه كان رافضيّاً خبيثاً متعصباً للروافض ، የባግዳድ መንግስትን ከተቆጣጠሩት ከፍተኛ መሳፍንት አንዱ ሲሆን ነገር ግን ተንኮለኛ ራፊዲ እና የራፊዲዎች አክራሪ ጨቋኝ ሰው ነበር። وكانوا في خفارته وجاهه ، حتى أراح الله المسلمين منه في هذه السنَة في ذي الحجة منها ، ودفن بداره ، ثم نقل إلى مقابر قريش ، فلله الحمد والمنَّة . አሏህ ሙስሊሞችን በዙል ሒጃ ወር ከዚህ አንባገነንና ጨቋኝ መሳፍንት እስኪያሳርፋቸው ድረስ በዚህ ሰው ፍርሀትና በደል ቁጥጥር ስር ነበሩ። ከዚያም ለአሏህ ምስጋና ይገባውና ይህ ሰው ሞቶ በግቢው ውስጥ ተቀበረ ከንደገና ተነስቶ በቁረይሾች መካነ-መቃብር ተቀብሯል። وحين مات فرح أهل السنة بموته فرحاً شديداً ، وأظهروا الشكر لله ، فلا تجد أحداً منهم إلا يحمد الله . ይህ ጨቋኝና አረመኔ ሰው ሲሞት ሙስሊሞች ከባድ የሆነ ደስታንጰተደስተዋል። ለአሏህ ምስጋናቸውን በግልፅ አሳይተዋል። ከደስታቸው ብዛት የተነሳ አሏህን ያመሰገነ ብሆን እንጂ ከሙስሊሞች አንድም ሰው አይገኝም ነበር። 📙 البداية والنهاية  12/338• ስለዚህ እንደ ሀሰን ነስሩ-ላት መሰል አውሬወችና አንባገነኖች ሲሞቱ መደሰት አድስ ነገር ወይም ጨካኝነት እንዳይመስላችሁ። ....ኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

እንቀጥል ዛሬም አንድ ነገር ልጠይቃችሁ እ መቸም እንደማታሳፍሩኝ እተማምንባችሁ አለሁ ! "ሪያድ" የምትኖሩ የሱና እህቶቼ ከኢኽትላጥ የፀዳ ኢጃዛ ቦታ ያለቻችሁ ኑ ምርጥ የሱና እህቶች ጋር አብራችሁ ደምቃችሁ ኑሩ ! ቦት ፦ @Ass_selefyaa_bot

💡ራስህን አሳድግ ! «ራስህን ከማሳደግ ወደኋላ አትበል ብልጥ ሁን እያንዳንዱን ግዜህን ራስህን ለሚያሳድግልህ ነገር ስጥ ! በፌዝ እና በማይጠቅም ነገር የምታሳልፉቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ነገ ላይ ፀ
💡ራስህን አሳድግ ! «ራስህን ከማሳደግ ወደኋላ አትበል ብልጥ ሁን እያንዳንዱን ግዜህን ራስህን ለሚያሳድግልህ ነገር ስጥ ! በፌዝ እና በማይጠቅም ነገር የምታሳልፉቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ነገ ላይ ፀፀት ውስጥ ይከቱኋል ነገ የህይወት አጣብቅኝ ግዜያት ላይ ከምትነቃ ቀድመህ በጥሩ ግዜያትህ ላይ ንቃና ራስህን ሰርተህ ጠብቅ !» = t.me/https_Asselefya1

•• قال أبو بكر رضِي الله عَنه : أيُّـكم يقــرأ ســورَة التّـوبَــة؟! قالَ رجـلٌ : أنا.. فقـرأ حـتى بلـغَ ﴿ إذ يَقولُ لصاحِبهِ لا تَحزَن إنّ الله معنا ﴾ فبكى الصِّديق وقال: والله أنا صاحِبه.. ‏‌‏⤶ تفسير الطبري (١٤/٢٦٠)🌹

➨የሒዝቡ-ላት የሽዐ ክንፍ ይህ ነው። የአሏህ ተአምርኮ ይገርማል ከሱንዮች ይልቅ ለአይሁዶች ይራራ ያዝን ነበር አሏህ በሚወዳቸው አይሁዶች እጅ.... وقد كان "لعنه الله وسعّرَ عليه قبره" يقول عن جبهته التي يقتل بها المسلمين: ሙስሊሞችን ስለሚገድለው ግንባሩ ሲናገር“የአላህ ቁጣ ይውረድበትና መቃብሩንም አሏህ በእሳት ያያይዘውና”እንድ ይላቸው ነበር። إذا كان عنا في سوريا 100 مقاتل سيصبحوا 200 إذا كانوا ألف مقاتل سيصبحوا ألفين وإذا كانوا 5 آلاف سيصبحوا 10 آلاف. ሶሪያ ውስጥ 100 ተዋጊዎች ካሉን 200 ይሆናሉ። አንድ ሺህ ተዋጊ ቢሆኑ ሁለት ሺህ ይሆኑ ነበር። 5 ሺህ ቢሆኑ 10 ሺህ ይሆናሉ። أما عن جبهته مع الصهاينة فكان يقول :؛ شوي شوي ከጽዮናውያን ከአይሁድ ጋር ያለውን ግንባር በተመለከተ፡-  ትንሽ ትንሽ ነው የምንዋጋው ይላል። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ግብዣዬ ነዉ ገብታችሁ አድምጡት አንብቡ 👆👆 ግን አንዳድ ሰዎች የሒዝቡሏህ መሪ ስለሞተ ቁጣ ላይ ናችሁ በዚህ በምለጣጥፈዉ ህእ ይዉጣላችሁ እሺ አላህ እንኳንም አነሳዉ ከምድር ስንት ነገር የጠፋ በሱ ምላስ እሱ ከመሬት ስር ተወሽቆ ስንት ህፃን ሴቶች ሽማግሌዎች ወጣቶች አለቁ ስንት ሀብት እና ንብረት ወደመ ? ለፍልስጤን ያግዛል የምትሉ እስከዛሬ የት ነበረ ? ገዛ ወድሞ ካለቀ በኋላ ነዉ የሚያግዘዉ እንደሚሆን ብታወሩ መልካም ነዉ። ሲቀጥል ሺዓዎች "የሱንዮች" ጠላት ናቸዉ ከሱንዬች በላይ ካፊሮች ነዉ የሚወዱት ! ለካፊር ነዉ የሚያለከልኩት ! ዛሬ ትልቅ እፎይ ያልን በጭንቀት አለቅንኮ ከዛሬ ነገ ጨረሱን እያልን ! አላህ የተሻለ ሰዉ ይተካልን ሀገሪቱ ሰላም ይመልስልን ! በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ! سلام

قال رسول اللهﷺ : "..، وَالْعَبْدُ الْفَاجِرُ يَسْتَرِيحُ مِنْهُ الْعِبَادُ ، وَالْبِلَادُ ، وَالشَّجَر ُ، وَالدَّوَابُّ ".
«አመጸኛ የሆነ ባሪያ ሲሞት የአላህ ባሮችም፣ ሃገሩም፣ ዛፉም፣ እንስሳውም ያርፋል።»
رواه البخاري (٦١٤٧). و مسلم ( ٩٥٠).
=

قال رسول اللهﷺ : "..، وَالْعَبْدُ الْفَاجِرُ يَسْتَرِيحُ مِنْهُ الْعِبَادُ ، وَالْبِلَادُ ، وَالشَّجَر ُ، وَالدَّوَابُّ ". «አመጸኛ የሆነ ባሪያ ሲሞት የአላህ ባሮችም፣ ሃገሩም፣ ዛፉም፣ እንስሳውም ያርፋል።» رواه البخاري (٦١٤٧). و مسلم ( ٩٥٠). =

~ብዙ ግዜ ስለ'ዛ አባት አስባለሁ…ሱብሒ ወጥቶ ሲደክም ዉሎ አምሽቶ ስለሚገባው አባት፤ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሀሳብ እየተብሰለሰለ ያለ እንቅልፍ ስለሚያድረው አባት፣ በባስ እየሄደ በታክሲ ልጁን ስለሚልከው አባት፣ ጫማ ሳይቀይር ልጁን ስለሚያስዘንጠው አባት፣ ባገኘ ጊዜ በሰባት እጆቹ አስቤዛ ሰብስቦ ስለሚገባው አባት፣ ባጣ ጊዜ ሐዘን ፊቱን ስለሚያጠቁረው አባት፣ በዱንያ ፈተናዎች ላለመዋጥ ስለሚታገለው አባት፣ ሀሳብ ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ልጆቹ የወደፊት ዕጣፈንታ ስለሆነው አባት፣ በዕዉን በህልሙ ልጆቼን! የሚል ቃል ከአፉ ስለማይጠፋው አባት፡፡ ድሮ ያኔ አባትነት ሲባል ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር፤ እሱ ልጆቼን! ሲል አፉ ስለለመደበት ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልጁ ሲወድቅ እኔን ድፍት ያድርገኝ ሲል ልቡ የሚሰነጠቅ፣ አንጀቱ የሚተረተር አይመስለኝም ነበር፡፡ አባት .... ሾፌር ሲሆን ልጁ ይደቀንበታል፣ ስልክ ሲደወል ልጄ ምን ሆና ይሆን? የሚል ሀሳብ ቀድሞ ጭንቅላቱ ላይ ይመጣበታል፤ መንገደኛ ሲሆን መንገዱ በረዘመ ቁጥር የልጆቹ ናፍቆት ይጠናበታል፡፡ አባትህ እንዴት እንዳሳደገህ ብታውቅ ኖሮ ባንተ ላይ ያለው ሐቅ እንጂ በሱ ላይ ያለህ ሐቅ ትዝ አይልህም ነበር፡፡ ጌታዬ ሆይ ባለፈው ዕድሜያችን ከወላጆቻችን አንፃር ያጎደልነዉን ሁሉ ይቅር በለን፤ በተቀረው ዕድሜያችን የምንኻድማቸው አድርገን፡፡  =t.me/AbuSufiyan_Albenan

👉ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ]
«የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነው። ስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባል። ይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።" 📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)

➾አቡሓቲም_አልአሰም እንዲህ ይላሉ ➊ ጥሩ ቦታ ላይ ተቀምጫለሁ ብለህ አትሸወድ ከጀነት የሚሻል ቦታ የለም ሆኖም አባታችን ኣደም በትንሽ ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ። ➋ ብዙ ዒባዳ ሰርቻለሁ ብለህ አትሸወድ ኢብሊስ በዒባዳ ኖሮ በአንድ ቀን ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ። ➌ ብዙ ዕውቀት አለኝ ብለህ አትሸወድ  በልዓም ብኑ ባዑራ ያግዙፍ እውቀት ኖሮት ያገኘውን አግኝቷል ።
➍ ከዳጋጎች በመቀማመጥህ አትሸወድ ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚበልጥ ደግ የለም ሆኖም ከእርሳቸው ይቀመጡ የነበሩት  ሙናፊቆችያገኙትን አግኝተዋሉ።
ምንጭ :{ መዳሪጁ አስ-ሳሊኪን ፡ [510/1] } ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1