💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 785 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 785 名订阅者。
根据 07 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -176,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 257 次浏览,首日通常累积 895 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 785
订阅者
-124 小时
-197 天
-17630 天
帖子存档
~ጥበበኛው ጌታ
ለጥበቡ እንጂ አያዘገይም።
ለጥበቡ እንጂ አይከለክልም።
የአላህ ጥበብ ሁሌም ኽይር ነው።
ለኽይሩ እንጂ አያዘገይም።
ስለዚህ አትዘን።አትተክዝ።
የኽይሩ ጌታ ኽይርን እንጂ አይሰራም።
@AbuHafsaYimam
በጨቋኞች ሞት መደሰት ከሰለፎቻችን የተገኘ ነው።
قال ابن كثير رحمه الله فيمن توفي سنة 568 هـ - :
الحسن بن صافي بن بزدن التركي ،
በ568 ሒጅሪያ ያረፉት ጀግና ኢብኑ ከሲር እንዳስተላለፉት....
አል ሀሰን ቢን ሳፊ ቢን ባዝደን አል ቱርኪ የሚባል አንባገነን የሆነን ሹም ጠቅሰው ሲናገሩ ይህን አስፍረዋል።
كان من أكابر أمراء بغداد المتحكمين في الدولة ، ولكنه كان رافضيّاً خبيثاً متعصباً للروافض ،
የባግዳድ መንግስትን ከተቆጣጠሩት ከፍተኛ መሳፍንት አንዱ ሲሆን ነገር ግን ተንኮለኛ ራፊዲ እና የራፊዲዎች አክራሪ ጨቋኝ ሰው ነበር።
وكانوا في خفارته وجاهه ،
حتى أراح الله المسلمين منه في هذه السنَة في ذي الحجة منها ،
ودفن بداره ،
ثم نقل إلى مقابر قريش ، فلله الحمد والمنَّة .
አሏህ ሙስሊሞችን በዙል ሒጃ ወር ከዚህ አንባገነንና ጨቋኝ መሳፍንት እስኪያሳርፋቸው ድረስ በዚህ ሰው ፍርሀትና በደል ቁጥጥር ስር ነበሩ።
ከዚያም ለአሏህ ምስጋና ይገባውና ይህ ሰው ሞቶ በግቢው ውስጥ ተቀበረ ከንደገና ተነስቶ በቁረይሾች መካነ-መቃብር ተቀብሯል።
وحين مات فرح أهل السنة بموته فرحاً شديداً ،
وأظهروا الشكر لله ،
فلا تجد أحداً منهم إلا يحمد الله .
ይህ ጨቋኝና አረመኔ ሰው ሲሞት ሙስሊሞች ከባድ የሆነ ደስታንጰተደስተዋል።
ለአሏህ ምስጋናቸውን በግልፅ አሳይተዋል።
ከደስታቸው ብዛት የተነሳ አሏህን ያመሰገነ ብሆን እንጂ ከሙስሊሞች አንድም ሰው አይገኝም ነበር።
📙 البداية والنهاية 12/338•
ስለዚህ እንደ ሀሰን ነስሩ-ላት መሰል አውሬወችና አንባገነኖች ሲሞቱ መደሰት አድስ ነገር ወይም ጨካኝነት እንዳይመስላችሁ።
....ኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
እንቀጥል ዛሬም አንድ ነገር ልጠይቃችሁ እ መቸም እንደማታሳፍሩኝ እተማምንባችሁ አለሁ !
"ሪያድ" የምትኖሩ የሱና እህቶቼ ከኢኽትላጥ የፀዳ ኢጃዛ ቦታ ያለቻችሁ ኑ ምርጥ የሱና እህቶች ጋር አብራችሁ ደምቃችሁ ኑሩ !
ቦት ፦ @Ass_selefyaa_bot
💡ራስህን አሳድግ !
«ራስህን ከማሳደግ ወደኋላ አትበል ብልጥ ሁን እያንዳንዱን ግዜህን ራስህን ለሚያሳድግልህ ነገር ስጥ ! በፌዝ እና በማይጠቅም ነገር
የምታሳልፉቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ነገ ላይ ፀፀት ውስጥ ይከቱኋል ነገ የህይወት አጣብቅኝ ግዜያት ላይ ከምትነቃ ቀድመህ በጥሩ ግዜያትህ ላይ ንቃና ራስህን ሰርተህ ጠብቅ !»
=
t.me/https_Asselefya1•• قال أبو بكر رضِي الله عَنه :
أيُّـكم يقــرأ ســورَة التّـوبَــة؟!
قالَ رجـلٌ : أنا.. فقـرأ حـتى بلـغَ ﴿ إذ
يَقولُ لصاحِبهِ لا تَحزَن إنّ الله معنا ﴾
فبكى الصِّديق وقال: والله أنا صاحِبه..
⤶ تفسير الطبري (١٤/٢٦٠)🌹
➨የሒዝቡ-ላት የሽዐ ክንፍ ይህ ነው።
የአሏህ ተአምርኮ ይገርማል ከሱንዮች ይልቅ ለአይሁዶች ይራራ ያዝን ነበር አሏህ በሚወዳቸው አይሁዶች እጅ....
وقد كان "لعنه الله وسعّرَ عليه قبره"
يقول عن جبهته التي يقتل بها المسلمين:
ሙስሊሞችን ስለሚገድለው ግንባሩ
ሲናገር“የአላህ ቁጣ ይውረድበትና መቃብሩንም አሏህ በእሳት ያያይዘውና”እንድ ይላቸው ነበር።
إذا كان عنا في سوريا 100 مقاتل سيصبحوا 200
إذا كانوا ألف مقاتل سيصبحوا ألفين
وإذا كانوا 5 آلاف سيصبحوا 10 آلاف.
ሶሪያ ውስጥ 100 ተዋጊዎች ካሉን 200 ይሆናሉ።
አንድ ሺህ ተዋጊ ቢሆኑ ሁለት ሺህ ይሆኑ ነበር።
5 ሺህ ቢሆኑ 10 ሺህ ይሆናሉ።
أما عن جبهته مع الصهاينة فكان يقول :؛ شوي شوي
ከጽዮናውያን ከአይሁድ ጋር ያለውን ግንባር በተመለከተ፡- ትንሽ ትንሽ ነው የምንዋጋው ይላል።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
➾የጌታህን ስም በጧትም በማታም አውሳ
اذكار الصباح
ግብዣዬ ነዉ ገብታችሁ አድምጡት አንብቡ 👆👆
ግን አንዳድ ሰዎች የሒዝቡሏህ መሪ ስለሞተ ቁጣ ላይ ናችሁ በዚህ በምለጣጥፈዉ ህእ ይዉጣላችሁ እሺ አላህ እንኳንም አነሳዉ ከምድር ስንት ነገር የጠፋ በሱ ምላስ እሱ ከመሬት ስር ተወሽቆ ስንት ህፃን ሴቶች ሽማግሌዎች ወጣቶች አለቁ ስንት ሀብት እና ንብረት ወደመ ? ለፍልስጤን ያግዛል የምትሉ እስከዛሬ የት ነበረ ? ገዛ ወድሞ ካለቀ በኋላ ነዉ የሚያግዘዉ እንደሚሆን ብታወሩ መልካም ነዉ። ሲቀጥል ሺዓዎች "የሱንዮች" ጠላት ናቸዉ ከሱንዬች በላይ ካፊሮች ነዉ የሚወዱት ! ለካፊር ነዉ የሚያለከልኩት ! ዛሬ ትልቅ እፎይ ያልን በጭንቀት አለቅንኮ ከዛሬ ነገ ጨረሱን እያልን ! አላህ የተሻለ ሰዉ ይተካልን ሀገሪቱ ሰላም ይመልስልን ! በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን !
سلام
"ሂዝቡሏህ ሲነካ ለሙቆጠቁጣችሁ "
t.me/IbnuMunewor/5928
t.me/IbnuMunewor/5928
قال رسول اللهﷺ : "..، وَالْعَبْدُ الْفَاجِرُ يَسْتَرِيحُ مِنْهُ الْعِبَادُ ، وَالْبِلَادُ ، وَالشَّجَر ُ، وَالدَّوَابُّ ".«አመጸኛ የሆነ ባሪያ ሲሞት የአላህ ባሮችም፣ ሃገሩም፣ ዛፉም፣ እንስሳውም ያርፋል።»
رواه البخاري (٦١٤٧). و مسلم ( ٩٥٠).=
قال رسول اللهﷺ : "..، وَالْعَبْدُ الْفَاجِرُ يَسْتَرِيحُ مِنْهُ الْعِبَادُ ، وَالْبِلَادُ ، وَالشَّجَر ُ، وَالدَّوَابُّ ".
«አመጸኛ የሆነ ባሪያ ሲሞት የአላህ ባሮችም፣ ሃገሩም፣ ዛፉም፣ እንስሳውም ያርፋል።»
رواه البخاري (٦١٤٧). و مسلم ( ٩٥٠).
=
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ብዙ ግዜ ስለ'ዛ አባት አስባለሁ…ሱብሒ ወጥቶ ሲደክም ዉሎ አምሽቶ ስለሚገባው አባት፤ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሀሳብ እየተብሰለሰለ ያለ እንቅልፍ ስለሚያድረው አባት፣ በባስ እየሄደ በታክሲ ልጁን ስለሚልከው አባት፣ ጫማ ሳይቀይር ልጁን ስለሚያስዘንጠው አባት፣ ባገኘ ጊዜ በሰባት እጆቹ አስቤዛ ሰብስቦ ስለሚገባው አባት፣ ባጣ ጊዜ ሐዘን ፊቱን ስለሚያጠቁረው አባት፣ በዱንያ ፈተናዎች ላለመዋጥ ስለሚታገለው አባት፣ ሀሳብ ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ልጆቹ የወደፊት ዕጣፈንታ ስለሆነው አባት፣ በዕዉን በህልሙ ልጆቼን! የሚል ቃል ከአፉ ስለማይጠፋው አባት፡፡
ድሮ ያኔ አባትነት ሲባል ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር፤ እሱ ልጆቼን! ሲል አፉ ስለለመደበት ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልጁ ሲወድቅ እኔን ድፍት ያድርገኝ ሲል ልቡ የሚሰነጠቅ፣ አንጀቱ የሚተረተር አይመስለኝም ነበር፡፡
አባት .... ሾፌር ሲሆን ልጁ ይደቀንበታል፣ ስልክ ሲደወል ልጄ ምን ሆና ይሆን? የሚል ሀሳብ ቀድሞ ጭንቅላቱ ላይ ይመጣበታል፤ መንገደኛ ሲሆን መንገዱ በረዘመ ቁጥር የልጆቹ ናፍቆት ይጠናበታል፡፡
አባትህ እንዴት እንዳሳደገህ ብታውቅ ኖሮ ባንተ ላይ ያለው ሐቅ እንጂ በሱ ላይ ያለህ ሐቅ ትዝ አይልህም ነበር፡፡
ጌታዬ ሆይ ባለፈው ዕድሜያችን ከወላጆቻችን አንፃር ያጎደልነዉን ሁሉ ይቅር በለን፤ በተቀረው ዕድሜያችን የምንኻድማቸው አድርገን፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
👉ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ]«የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነው። ስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባል። ይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።" 📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)
➾አቡሓቲም_አልአሰም እንዲህ ይላሉ
➊ ጥሩ ቦታ ላይ ተቀምጫለሁ ብለህ
አትሸወድ ከጀነት የሚሻል ቦታ የለም ሆኖም አባታችን ኣደም በትንሽ ወንጀል
ያገኘውን አግኝቷል ።
➋ ብዙ ዒባዳ ሰርቻለሁ ብለህ አትሸወድ ኢብሊስ በዒባዳ ኖሮ በአንድ ቀን ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ።
➌ ብዙ ዕውቀት አለኝ ብለህ አትሸወድ
በልዓም ብኑ ባዑራ ያግዙፍ እውቀት
ኖሮት ያገኘውን አግኝቷል ።
➍ ከዳጋጎች በመቀማመጥህ አትሸወድ ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚበልጥ ደግ የለም ሆኖም ከእርሳቸው ይቀመጡ የነበሩት ሙናፊቆችያገኙትን አግኝተዋሉ።ምንጭ :{ መዳሪጁ አስ-ሳሊኪን ፡ [510/1] } ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1
