fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 220 مشترک است و جایگاه 6 119 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 384 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 220 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -59 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.50% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.05% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 630 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 144 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 220
مشترکین
-124 ساعت
+227 روز
-5930 روز
آرشیو پست ها
• አላህ ሀብታምም ድሀም አደረገ! ምን አልባችም አንዳንዴ ድህነት የተስተካከለ እና የተስማማ ይሆናል ! በድህነቱ ሶብር አድርጎ አላህ ጀነትን ያወርሰዋል። • ስንት እና ስንት ሀብታሞች አሉ ሀብታቸዉ
አላህ ሀብታምም ድሀም አደረገ! ምን አልባችም አንዳንዴ ድህነት የተስተካከለ እና የተስማማ ይሆናል ! በድህነቱ ሶብር አድርጎ አላህ ጀነትን ያወርሰዋል።ስንት እና ስንት ሀብታሞች አሉ ሀብታቸዉ በኩራት እና በመንጠባረራቸዉ መጥፎ የሆነ ቦታ ላይ የጣላቸዉ አሉ ። ለዚህም ምሳሌዉ ቃሩን ነዉ እሱም ብዙ የሆነ ሀብት አፍርቶ ነበረ ነገር ግን ትንሽን እንኳን አልሰጥም አለ! በዘመኑ ያሉ ሰዎችም አስጠንቅቀዉት ነበረ ግን አልነቃም ነበረ! በዘመኑ ያሉ ሰዎችም ወቅሰዉት ነበረ የነሱ ወቀሳ ምንም አልጠቀመዉም ነበረ ህዝቦቹም ልክ ያለፈ አላህ የማይወደዉን ደስታ አትደሰት ብለዉት ነበረ ! ግን እሱ አንቢ አለ.....! ~ አላህ የራሱ የሆነ ጥበብ አለዉ በሰጣችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ ኑሩ! ሀብትም ካለ እሱ በሚወደዉ መልኩ ተጠቃቀሙ! =

•አንተ ስትደሰት እርሱን የሚከፋው መሆኑ ብቻ፤ ለምቀኛ ሰው በቂ የሆነ ቅጣት ነው።” منقول =

ሙሉ የሆነ ጥንቃቄን ተጠንቀቅ ! ሙሉ የሆነ ትኩረትንም ትኩረት ስጥ! =

• እናንተ እዉቀት ፈላጊዎች ሆይ፦ የአላህ ዲን ረዳት ሁኑ ! =

«ከራሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት የሌለዉ ሰዉ ከሌላ ጋር ጥሩ ግንኙነት ሊኖረዉ አይችልም!» =

የዛሬው መልእክት፡- በዚህ ዘመን ሰዎች ፊታቸውን እንደ ልብስ ስለሚቀይሩ በቀላሉ አትመኑ። = t.me/https_Asselefya1

اِحْشُرْ نَفْسَكَ مَعَ الصَّالِحِينَ وَأَصْحَابِ الهِمَمِ،الجَلِيسُ الصَّالِحُ هُوَ الَّذِي تَقُومُ مِنْ جِلْسَتِكَ مَعَهُ وَ
اِحْشُرْ نَفْسَكَ مَعَ الصَّالِحِينَ وَأَصْحَابِ الهِمَمِ،الجَلِيسُ الصَّالِحُ هُوَ الَّذِي تَقُومُ مِنْ جِلْسَتِكَ مَعَهُ وَأَنْتَ تَنْوِي خَيْرًا تَفْعَلُهُ

اللهم ثبّت الصالحات على الحق، واحفظ لهن نقاء القلوب، وزِدهن هدىً وسترًا ورضًا، واجعلهن من الطيّبات اللاتي ببركتهن يُرفع البلاء، وتُورث الأمة العافية. =

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎈ልዩ የደዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም ጥሪ፦ 🎊 እነሆ የፊታችን እሁድ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሙሀመድ እና የእህታችን ኡሙ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎈ልዩ የደዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም ጥሪ፦ 🎊 እነሆ የፊታችን እሁድ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሙሀመድ እና የእህታችን ኡሙ አብዲላህ ጦይባ ቢንት ሰዒድ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ! 🎐ተጋባዥ እንግዶች 1. ሸይኽ አወል አሕመድ 2.ኡስታዝ ኸድር አሕመድ 3.አቡ ዑበይዳህ 4.አቡ ሒበቲላህ 5.አቡ ሐፍሷ 6. አቡ ሀሳን 7. አቡ ረያን 8. አቡ ማሒር «የፕሮግራም መሪ አቡ ረያን እና አቡ ማሒ» 🔖ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል፦ https://t.me/MohamedAliEdris https://t.me/MohamedAliEdris

+1
اللَّهُمَّ فِي يوم الجُمعة : رتِّب حياتِي كَما تُحبُّ وَترضى فَأنا لا أرى كَما تَرى . =

{ وَإِذْ بَوَّأْنَا لِإِبْرَاهِيمَ مَكَانَ الْبَيْتِ أَنْ لَا تُشْرِكْ بِي شَيْئًا وَطَهِّرْ بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْقَائِمِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ } =

🔖"የሲንግል ማም” እና “የነፃነት” ሰባኪዎች የውስጥ ሚስጥር ​እነዚህ ሴቶች የሚመሩት ትልቅ “የቪው (Views) እና የላይክ (Likes) ንግድ” አለ። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ወንድን ማጥላትና “ብቻሽን መኖር ትችያለሽ” ማለት ዶላር እንደሚያስገኝ ያውቁበታል። ​The Manipulation...... ፍቺን ወይም ብቸኝነትን እንደ “የጀግንነት ሜዳሊያ” አድርገው ያቀርቡታል። አንዲት ሴት ባሏን ፈትታ ብቻዋን ልጅ ስታሳድግ የሚገጥማትን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነ-ልቦናዊ ጫና በካሜራ ፊት አያሳዩትም። ይልቁንም “ነፃነቴን አገኘሁ፣ ማንም አይቆጣጠረኝም” የሚለውን ውጫዊ ፎቶ ብቻ ይለጥፋሉ። ​ በስነ-ልቦና ህግ “Misery loves company” (የተጎዳ ሰው ሌላ ተጓዳኝ ይፈልጋል) የሚባል ነገር አለ። የራሳቸው ትዳር ስለፈረሰና በውስጣቸው ጥልቅ የፀፀትና የብቸኝነት ቁስል ስላለ፣ ሌላውም ትዳር ውስጥ ያለች ሴት ተጣልታ እንድትወጣና “የብቸኞች ማህበር” አባል እንድትሆን በስውር ይገፋፋሉ። ባልና ሚስት መካከል የሚፈጠሩትን ትንንሽ የባህሪ አለመጣጣሞች በሙሉ “Narcissist” ወይም “Sociopath” በሚሉ ትልልቅ የህክምና ቃላት እየሸፈኑ፣ የሴቷን አእምሮ በጥርጣሬ ይመርዙታል። ምክራቸው “ታገሺ፣ ተነጋገሪ” ሳይሆን “ሻንጣሽን ሸክፊ” ነው። منقول

አንዳንድ ጊዜ በህይወትህ ውስጥ ሁሉንም ነገር ማየትመስማትና መታዘብህ አይቀርም፡፡ የሰዎችን አካሄድ፣ የቃላቶቻቸውን መለዋወጥ እና የሴራቸውን መብዛት ስታይ ትገረም ይሆናል... ግን ምርጥ ምላሽህ ''ፈገግ ብሎ ማለፍ" ነው፡፡ • እንዳየህ እንዳልሰማህእንዳልተገረምክ ሁንና ለራስህ ሰላም ስትል ንፁህ ፈገግታህን ብቻ ስጣቸው፡፡ ምክንያቱም ለሁሉም ነገር ምላሽ መስጠት ጉልበት ያባክናል ከሁሉ በላይ ያንተ ሰላም ውድ ነው !

أرحم مكان للمرأة هو بيتها⁦. المرأة في بيتها آمنةٌ مُطمئنة فالحمد لله الذي أنزَل؛ { وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ }.. =

አላህ ካለህበት ጭንቀት ይገላግልህ ወንድም

ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው
ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ  የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው ሰው ነው። ነገር ግን ዱኒያ ፈታኝ ናትና፣ የልጆች አልባሳት ቡቲክ ስራ ውስጥ ገብቶ በደረሰበት ከባድ ኪሳራ ምክንያት አሁን ላይ እጅግ ከባድ የዕዳ ሸክም ወድቆበታል። በአሁኑ ሰዓት የሰው ዕዳ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴውን አግቶት፣ የቤት ኪራይ መክፈያና የልጆቹን ቀለብ ማቅረቢያ እንኳ አጥቶ በእጅጉ ተጨንቋል። ዱኒያህ ይህችው ናት...ዛሬ እኛ መርዳት የምንችልበት አቅም ሲኖረን፣ ነገ የእኛ መድረሻ ምን እንደሚሆን አናውቅም። 📌 የባንክ አካውንት ንግድ ባንክ (CBE) 1000340662583 አቢሲኒያ ባንክ 10686369 አዋሽ ባንክ 014250816807603 የአካውንቱ ስም፦MEHAMMED BEDIRU NASIR 📌 እሱን ቀጥታ አግኝታችሁ ለማነጋገር፦ 0900076123 @AbuMeryem

Repost from Dr. Seid Musa
"ለዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ጫወታ ብሎ ሶላት ያመለጠው። የቂያማ ቀን ዓለም ሁሉ ባጠቃላይ አይጠቅመውም።" = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

𝐀𝐦𝐢𝐧𝐚 & 𝐡𝐚𝐰𝐚 ℘ ᴏɴʟɪɴᴇ sʜᴏᴘᴘɪɴɢ🛍 ↝ቁርአኖች ↝ኪታቦች ↝ጅልባብ ↝ኒቃብ ↝የሶላት ሸርሸፎች ↝ሺቲዎች ↝ሽፎኖች ↝ድሪያዎች..... ሌሎችንም ከኛ ዘንድ ያገኛሉ። «ለበለ
𝐀𝐦𝐢𝐧𝐚 & 𝐡𝐚𝐰𝐚 ℘ ᴏɴʟɪɴᴇ sʜᴏᴘᴘɪɴɢ🛍 ↝ቁርአኖች ↝ኪታቦች ↝ጅልባብኒቃብየሶላት ሸርሸፎችሺቲዎችሽፎኖችድሪያዎች..... ሌሎችንም ከኛ ዘንድ ያገኛሉ። «ለበለጠ  መረጃ በስልክ ቁጥራችን ወይም በቴሌግራም አካዉንት ይጠቀሙ!» √ስልክ ቁጥር፦ 0558810221 √ቴሌግራም፦ @Amina_Bint_Dawud_Aselefly ⤿አድራሻ ሳኡድ አረቢያ ሁሉም ቦታ⤾ ➧የቴሌግራም ግሩፕ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Albasat121