es
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 049 suscriptores, ocupando la posición 6 100 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 443 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 049 suscriptores.

Según los últimos datos del 24 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -109, y en las últimas 24 horas de -7, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 25.17%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 8.10% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 536 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 138 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 25 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 049
Suscriptores
-724 horas
-307 días
-10930 días
Archivo de publicaciones
ደርስ ~ •  ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም •  ክፍል:- ❽ •  የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦  t.me/IbnuMunewor/9250

« ቁርአንን በኢኽላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው =

ترتفع درجة الحرارة يوماً بعد يوم العفيف يغضّ بصره..والعفيفَة تتمسكُ بلباس التقوى ! «የሙቀት መጠኑ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራል። ቁጥብ ወንድ ዓይኑን ዝቅ ያደርጋል፣ ቁጥብ ሴት ደግሞ የአላህን ፍራቻ የሚያላብሳትን ልብስን አጥብቃ  ትይዛለች።» «وكلاهما يُردد: {قُل نارُ جهنَّم أشدُّ حرًا}» = t.me/https_Asselefya1

قال اشيخ محمد علي فركوس حفظه الله: ሸይኽ ሙሐመድ አሊ ፋርኮስ፣ አላህ ይጠብቃቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡- "الكلمة الطيبة تثمر في النفوس الزكية، والكلمة ال
قال اشيخ محمد علي فركوس حفظه الله: ሸይኽ ሙሐመድ አሊ ፋርኮስ፣ አላህ ይጠብቃቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡- "الكلمة الطيبة تثمر في النفوس الزكية، والكلمة الجافية منفرة". "መልካም ንግግር በንፁህ ነፍስ ውስጥ ፍሬ ያፈራሉ፣ ሻካራ ቃላት ግን ይገፉታል።"
📙[الفتوى رقم (٤٤٣)]
= t.me/https_Asselefya1

اللهم احفظ كل من أرادت الستر. ‏والحشمة اللهم أعزها في الدنيا.. ‏والآخرة…! 🤲

• ከቤተሰቦቿ ጀርባ ለሴት ልጅ ጋብቻ ወይም ፍቅር ቃል አትስጥ! ~በእውነት ብታፈቅራትም እንኳን...!«አላህን የማያስደስት ፍቅር አይባረክም አይሞላምም። በተፈቀደው መንገድ ለማግኘት ጠንክረህ ስራ !
• ከቤተሰቦቿ ጀርባ ለሴት ልጅ ጋብቻ ወይም ፍቅር ቃል አትስጥ! ~በእውነት ብታፈቅራትም እንኳን...!«አላህን የማያስደስት ፍቅር አይባረክም አይሞላምም። በተፈቀደው መንገድ ለማግኘት ጠንክረህ ስራ ! = t.me/https_Asselefya1

• የሙስሊም ህይወት ያለ ቁርአን ከባህር እንደወጣ አሳ ነው ! =

• እውነተኛ ወንድነት ማለት ቁጥብ ሴቶችን ማሳደድ ወይም ራስን ለቸልተኝነት ማጋለጥ ሳይሆን ዓይንን ዝቅ ማድረግ፣ ጉዳት ከማድረስ መቆጠብ እና ክብርን መጠበቅ ነው። = t.me/https_Asselefy
• እውነተኛ ወንድነት ማለት ቁጥብ ሴቶችን ማሳደድ ወይም  ራስን ለቸልተኝነት ማጋለጥ ሳይሆን ዓይንን ዝቅ ማድረግ፣ ጉዳት ከማድረስ መቆጠብ እና ክብርን መጠበቅ ነው። = t.me/https_Asselefya1

« تَزَوَّجِـيهِ سـَلَفِي آو مـُوتِي عَزبــَآء ! « ሰለፍዩን አግቢ ፣አለዛ ላጤ ሁነሽ ሙች! « فلآ خَيرٍ فِي رَجُـل يُمـآزِحُ آلنسـآء ! • ከሴቶች
« تَزَوَّجِـيهِ سـَلَفِي  آو مـُوتِي عَزبــَآء ! « ሰለፍዩን አግቢ ፣አለዛ ላጤ ሁነሽ ሙች! « فلآ خَيرٍ فِي  رَجُـل  يُمـآزِحُ  آلنسـآء ! • ከሴቶች ጋር የሚቃለድ ወንድ ላይ ምንም መልካም ነገር የለም ! = t.me/https_Asselefya1

‏⠀⠀ أخـيـتـي. ~ እህቴ.... «هل تعلمينَ كيْفَ تكونينَ عفِيفَة⁉️ «ቁጥብ እንዴት እንደምትሆኚ ታዉቂያለሽን !? «#العـِفَــة هيَ ألّا تفتحي قلبَكِ إ
‏⠀⠀  أخـيـتـي. ~ እህቴ.... «هل تعلمينَ كيْفَ تكونينَ عفِيفَة⁉️ «ቁጥብ እንዴት እንደምትሆኚ ታዉቂያለሽን !? «#العـِفَــة هيَ ألّا تفتحي قلبَكِ إلَا لِـ مَـــنْ #أحلّـهُ الله لكِ ..» « ቁጥብነት ማለት አላህ ለአንቺ የፈቀደዉ ሰዉ ካልሆነ በስተቀር ልብሽን ላትከፍቺ ነዉ። » «اجعلي شعارك القلب صائم حتى يأذن الله له بالحلال !» «አላህ በሀላል እስኪፈቅድለት ድረስ ልብ ፆመኛ ነው  በማለት መፈክርሽ አድርጊ!» = t.me/https_Asselefya1

ደርስ ~ •  ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም •  ክፍል:- ❼ •  የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦  t.me/IbnuMunewor/9250

«هناك #امرأة إذا فقدتها ..لو بقيت طول عمرك تجمع شتات صورتها في امرأة أخرى لن #تعوضها.» «አንዲት ሴት አለች፣ ብታጣት ፣ ህይወትህን ሙሉ ምስሏን በሌ
«هناك #امرأة إذا فقدتها ..لو بقيت طول عمرك تجمع شتات صورتها في امرأة أخرى لن #تعوضها.» «አንዲት ሴት አለች፣ ብታጣት ፣ ህይወትህን ሙሉ ምስሏን በሌላ ሴት ላይ ለማጣመር ብትሞክርም፣ ልትተካት አትችልም።» = t.me/https_Asselefya1

⌮ ‏قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله : 🔖ሸ ይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- « عود لسانك إدا أغضبك أو
⌮ ‏قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله : 🔖ሸ ይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- « عود لسانك إدا أغضبك أولادك أو أهلك أن تدعو لهم بالخير ! » «ልጆችህ ወይም ቤተሰቦችህ ሲያስቆጡህ ምላስህን ለነሱ በመልካም ዱአ እንዲያደርግ አስለምደዉ።»
| لقاءات الباب المفتوح: 187 |
= t.me/https_Asselefya1

• ልብ ይገለባበጣል...አላህን ፀናት ጠይቁት...አትታለሉ...! አላህ ሆይ ፀናትን እንጠይቅሀለን 🤲 =
• ልብ ይገለባበጣል...አላህን ፀናት ጠይቁት...አትታለሉ...! አላህ ሆይ ፀናትን እንጠይቅሀለን 🤲 =

←أيتـهـا العفيـفــة « አንች ቁጥቧ ሆይ ←الحِجَاب نوعَان: «ሒጃብ ሁለት አይነት ነዉ... ←حجاب لـ"دفـع" الأنظار »እይታን የሚከላከል ሒጃብ ! ←و حجاب لـ"ج
←أيتـهـا العفيـفــة « አንች  ቁጥቧ ሆይ ←الحِجَاب نوعَان: «ሒጃብ ሁለት አይነት ነዉ... ←حجاب لـ"دفـع" الأنظار »እይታን የሚከላከል ሒጃብ ! ←و حجاب لـ"جذب" الأنظار »እይታን ለመሳብ የሚያደርግ ሒጃብ ! ←فـأي الحجـابيـن حِجـابكِ ~ የትኛዉ  ሒጃብ ነዉ የአንች ? ← لا تهتمِي برضَا النَّاس ، «ሰዎችን ለማስደሰት አትጨነቂ.. ←وليڪُن همَّك رِضا ربَّ النَّاس. « የሰዎችን ጌታ የሆነዉን አላህ ለማስደሰት አስቢ ተጨነቂ.... = t.me/https_Asselefya1

🎀ነፃ መስለው ነፃነትሽን የሚበሉሽ ነገሮች፦ ↝ነፃ ዋይፋይ የግል መረጃሽን ! ↝ነፃ ሶሻል ሚዲያ ትኩረትሽን! ↝ነፃ ጊዜ ስነ_ስረዓትሽን ፣አቅልሽን ! ↝ነፃ ትኩረት ሰላምሽን! ↝ነፃ ምግብ ክብርሽን
🎀ነፃ መስለው ነፃነትሽን የሚበሉሽ ነገሮች፦ ↝ነፃ ዋይፋይ የግል መረጃሽን ! ↝ነፃ ሶሻል ሚዲያ ትኩረትሽን! ↝ነፃ ጊዜ ስነ_ስረዓትሽን ፣አቅልሽን ! ↝ነፃ ትኩረት ሰላምሽን! ↝ነፃ ምግብ ክብርሽን ! ↝ነፃ መዝናኛ እንቅልፍሽን! ↝ነፃ ሐሜት ጥሩ ስምሽን ! 🔖ነፃ ሲሆን ለምን ብለሽ መጠየቅ ልመጂ ! = t.me/https_Asselefya1

• የኔ ልባም ሴት ! «መውደቅሽ ለጠላቶችሽ ድግስ እንዳይሆን መበርታት እና በፈገግታ መፅናት ግዴታሽ ነው። » ”በርቺልኝ የኔ ልእልት" = t.me/https_Asselefya1
• የኔ ልባም ሴት ! «መውደቅሽ ለጠላቶችሽ ድግስ እንዳይሆን መበርታት እና በፈገግታ መፅናት ግዴታሽ ነው። » ”በርቺልኝ የኔ ልእልት" = t.me/https_Asselefya1