cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abu_Muawiya_As_Selefy (Channle)

ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ እስከሌለህ ድረስ አቋም አትያዝ ! ለሁሉም ሰው ሂዳያን ተመኝለት ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል። "ሰው በሀቅ ይለካል እንጂ ሀቅ በሰው አትለካም"! https://t.me/abuumuawiya https://t.me/abuumuawiya ያለዎትን ሀሳብ በዚህ ይጠቁሙኝ በተለይም ስህተት ከተመለከቱ በአስቸኳይ ጠቁሙኝ። @Abumuuawiya @Abumuuawiya

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 867
مشترکین
+224 ساعت
+117 روز
+5930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📚አጠር ምጥን ያለች ምርጥ ሙሓደራ☘ 🔻እህታችንን ካለችበት ህመም እንታደጋት ጉሩፕ ለይ ከቀረባው ፕሮግራም ላይ የተወሰደ 🎙 أستاذ أبو حسّان محمد كرماني                    حفظه الله 🎙 ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒ                አላህ ይጠብቀው 🥀🌹🌹🌿🌿 🌹🎀🌿🌿 https://t.me/ye_selefiyoch_eht https://t.me/ye_selefiyoch_eht https://t.me/ye_selefiyoch_eht
نمایش همه...
እህታችንን ባለን አቅም.mp37.33 MB
📌ቀጥታ ስርጭት በኡስታዛችን አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላሁ https://t.me/ye_selefiyoch_eht?videochat=f5fa3ceffb79f41543
نمایش همه...
እህታችንን ካለችበት ህመም እንታደጋት

ሰለፊይ እህትህ ስትሰቃይ አይተህ/ሽ ጨክነህ/ሽ አትለፍ/ፊ

🔊 የሙስሊም እህቱ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ 🔊 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም  ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን (ወይም የእህቱን) ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የርሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል ። የሱና እህታችን ሹክሪቴ ዐብደሏህ ትባላለች ። እነ ኡስታዝ አብራር አወል ቅራት አለም ኢያሉ(ኢየቀሩ) ቅራት የጀመረች ስትሆን ሙሃዷራቸውን ትታደም ነበር  በኡስታዝ ቃሲም ሱልጣንም ቂራት አለም ኢያሉ (ኢየቀሩ) ቀርታለች በአሁኑ ሳት ደሞ በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒ  ትቀራ ነበር የዛሬ ሰባት አመት አከባቢ ባጋጠማት አደጋ ምክኒያት በአሁኑ ሳት ቅራቷን አቁማ ከመኝታዋ አትንቀሳቀስም አደጋውም ከቆጥ ወድቃ ብዙ አመታትን ታማለች   በሳአቱ የሚገባ ህክምና ባለማግኘቷ ሚክኒያት ብዙ በሽታዎችን አስከትሎባታል የኩላሊት ቁስለት የነጭ ደምሴሏ ከ 12000 በልጦ በሽታን አለመቋቋም ሌሎችም በሽታዎች አሉ❗️ ወደ ኢስፒሻሊስት ሃኪም ሄዳ እንድትታከም ዶክተሩ ተናግሯል ሆኖም የሚያግዛት ቤተሰብ የለም ከብችኛዋ እናቷ ጋር ባንዲት ጎጆ ቤት ነው ምትኖረው እንኳን የህክምና ብር ማግኘት ይቅርና ለጥቃቂት ሃጃቸው እንደሚቸገሩ ነው የማቀው እህታችን ወደናንተ መቅረብ በጣም ቢከብዳትም መፍትሔ ስታጣ ግዜ ተገዳለች ስለዚህ ይህችን የሱና እህታችን ካለችበት አደጋ ለማትረፍ ወደ ቂራቷ  ለመመለስ የኛ የወንድምና የእህቶቿ እገዛና እርዳታ ያስፈልጋታል 📌 ኒዕማ የሚታወቀው ከተወገደ ቦሃለ ነውና ያለችበትን ጭንቀት እሷ ናት ምታቀው ✅ ውድ ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች ፣  ለዚህች ለተጨነቀች እህታችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪዋን በመሸፈን ካለችበት ጭንቀት ወጥታ ወደ ጤንነቷና ወደ ቂራቷ እንድትመለስ የአቅማቹህን እንድታበረክቱ  ስንል ለሁላቹሁም የእርዳታ ጥሪያችንን   እናስተላልፋለን በገንዘብ መርዳት ባትችሉ share በማድረግ ተባበሩት። የእህታችን አካውንት ቁጥር :- የኢትዮ ንግድ ባንክ        #1000237129524   # ስም :- ሹክሪቴ ዐብደላ ሀሰን ለበለጠ መረጃ ስልክ:     #0966849050 "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል ። ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች ግሩፖች ሸር እንድታደርጉልን https://t.me/ye_selefiyoch_eht
نمایش همه...
እህታችንን ካለችበት ህመም እንታደጋት

ሰለፊይ እህትህ ስትሰቃይ አይተህ/ሽ ጨክነህ/ሽ አትለፍ/ፊ

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ እነሆ የፊታችን ቅዳሜ በእህታችን ገቢማሰባሰቢያ ጉሩፕ የደዕዋና የኒያ የገቢ ፕሮግራም ይኖረናል      ➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝ ✅ ርዕስ፦➘➷➷ ➡️ « በሰአቱ ይገለፃል » 🎙በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒ ሀፊዘሁሏህ ተዓላ 📢 በመሆኑም እስከዛ አድ እና ሼር ኢያደረግን እህታችንን እንታደጋት በተለይም የቻናልና የግሩፕ ባለቤቶች፡- ➬➬➬➬➬➬➬ ሼር አድ ጆይን https://t.me/ye_selefiyoch_eht
نمایش همه...
.
نمایش همه...
👉 አስደሳች መልዕክት ለጧሊበል ዒልሞች :- اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🥀 የተከበራችሁ ውድ ጧሊበል ዒልሞች (ሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች) ሆይ እንደሚታወቀው በስልጤ ክልል ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ሌራ ወረዳ ዱና ቀበሌ በታላቁ ኑር መስጂድ :- በኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ (ኪርማኒይ) ሲሰጥ የነበረው ደርስ በአረፋ ምክንያት መቋረጡ ይታወቃል። ስለሆነም በየሀገሩ ያላችሁ ደረሶች የፊታችን ቅዳሜ ሙሀራም አንድ ደርስ ስለሚጀመር ከወዲሁ ቀደም ብለን እንዘጋጅ 👉 እና ሁሉም ተማሪ በአላህ ፍቃድ ቀደም ብሎ ዙልሂጃ 28 እና 29 ኪታቡን ይዞ ወደ መድረሳው ቢሄድ የተሻለ ነው። 🥀 የሰማው ላልሰማው እንዲያደርስ በአክብሮት እንጣይቀለን? 📚 እናም በመድረሳው የሚቀሩት ኪታቦች ስም ዝርዝር እነሆ👇 መጀመሪያ ለጀመሪዎች 1 👉 መትን አሱሉ ሰላሳ 2 👉 ኡሱሉል ኢማን ------------------------------- 3 👉 አቂደቱ ተውሂድ የፈውዛን 4 👉 ኡሱሉ ሱና ሸርህ የሸይኽ ረቢዕ 5 👉 ሸርል አቂደቱል ዋሲጢየህ የፈውዛን 6 👉 ሪያዱ ሷሊሂን 7 👉 መሀጀቱል በይዳ ፊ ሂመየቲ አስ-ሱነቲል ገራ የሸይኽ ረቢዕ 8👉 ኢጅቲማዕ ጁዩሹል ኢስላሚያ 9👉 ደዓኢም መንሀጁ አኑቡዋ የሸይኽ ረስላን ይህ ዋናው ደርስ ከ3 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙህር ሰላት ድረስ ሲሆን በተጨማሪ ከአስር ቦሃለ እና ከመግሪብ እስከ ኢሻ ድረስ የተለያዩ ኪታቦች ደርስ አለ። كن على بصيرة ✍ አቡ ያሲር ዩሱፍ ሙዘይን! https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
نمایش همه...
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።

https://t.me/YusufAsselafy

👉 ከተውሒድ ዳዒነት ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ዝቅጠት በ30 የእንቅልፍ ክኒን ደንዝዘው ከሱፍይ ሙሪድ የባሱት በፊት ወደ ተውሒድ እየተጣሩ ሽርክን በዝርዝር ያስጠነቅቁ የነበሩ የነሲሓ ዱዓቶች ከዝቅታቸው የተነሳ የዳዕዋው ብርሀን ጠፍቶባቸው ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ተሸጋግረዋል ። አምና አንዱ ዳዒያቸው በዒደል አድሓ የጉራጌን ባህል ሲያስተዋውቅ ነበር ። ዘንድሮ ደግሞ ሌላኛው የስልጤ ባህል አስተዋውቆላቸዋል ። በጣም የሚገርመው የውመንነሕር የእርድ ቀን በጉራጌም በስልጤም ከዑድሒያ እርድ ጋር በተገናኘ ሽርክ ተንሰራፍቶ ነው ያለው ። በአብዛኛው ማህበረሰቡ በሬ ወይም ወይፈን ነው የሚያርደው ። የሚታረደው ከብት ለእርድ ሲቀርብ አብዛኛው ቦታ ሁሉም ተሰብስበው ሽማግሌዎች የከብቱን ሻኛ እያሻሹ ዱዓእ ያደርጋሉ ። ዱዓኡ አላህን በመለመን ብቻ ቢሆን ኖሮ በዛ መልኩ መደረጉ ቢዳዓ ነው እንል ነበር ። ነገር ግን የሚለመነው በየአካባቢው የሚታመንበት ሸይኽ ወይም ወልይ ነው ። እንዲህ አይነት ሙንከር በስፋት በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ነው የነሲሓ ዳዒዮች ባጀት ተመድቦላቸው ባህል የሚያስተዋዉቁት ። የዘንድሮ አስተዋዋቂ እንሰት ወደ ቆጮነት እንዴት እንደሚቀየርና አዘገጃጀቱን ነበር ያስተዋወቀላቸው ።‼ ከወረዱ አይቀር መዝቀጥ እንዲህ ነው ። ቁርኣንና ሐዲስ ለትውልድ አደርሳለሁ ወደ ተውሒድ እጣራለሁ ከሽርክ አስጠነቅቃለሁ የሚል አካል ገጠር ገብቶ ስለቆጮ አዘገጃጀት ለከተማው ማህበረሰብ በዒድ ቀን መዝናኛ ብሎ ያቀርባል ? ይህ ነው የሰለፎችን መንገድ የመተው መጨረሻው ። https://t.me/bahruteka
نمایش همه...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የዙልሂጃ ወር በማግባት እና በአረፋ ምክኒያት ተቋርጦ የነበረው የኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ደርስ ከነገ ከሰኞ ሰኔ 16 ጀምሮ የሚቀጥል ይሆናል https://t.me/abuabdurahmen
نمایش همه...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

ጣፋጭና አንገብጋቢ አስለቃሽ ሙሐደራ ! ክፍል ሁለት ⌚️ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ርዕሶች ተደሰዋል 👇👇👇👇 ⚠️ በዬተኛውም ዘመን፣ በዬተኛውም ቦታ ብትሆን የሱና ሰዎችን መውደድ የቢደዓ ሰዎችን መጥላት ግዴታ ነው። ⚠️ ከሱና ሰዎችጋ ሁኑ፣ ከሱና ሰዎችጋ ተመካከሩ ፣ የሱና ሰዎችን ውዳዱ ⚠️ የሀቅ ሰዎች: ሰው ሁሉ የሚየርቃቸው ፣ የሚሰድባቸው የበታች የሚያደርጋቸው እንግዳዎች ናቸው ። ⚠️ ነብዩ ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሀቅን ይዛው ሲመጡ ግዜ ሁሉም ተችቷቸዋል ሀቀቸውን አልተቀበለም። ⚠️ የስሜት ባሪያ፣ የገንዘብ ባሪያ፣ የሙብተዲዕ በሪያ ከሆንክ ሱናን ተወድማልህ። ⚠️ለስሜትህ ስትል የሱና ሰዎችን አትከፋፍል። ⚠️ ዒልምን ተምራቹህ እናንተ ተማኝ ከልሆናቹ ማን ተማኝ ይሆናል? ⚠️ እናንተ ዒልምን ተምራቹህ መህበረሰቡን ከተላለቹህ ማን ነው ተማኙ? ⚠️ እናንተ ለሁቁ ከልቆማቹህ ማን ነው የሚቆመው? 👉 ሌላም ወሳኝ ጉዳዮች ተወስተዋል 🎤 በኡስታዝ ኪርማኒይ ሀፊዛሁላሁ ተዓላ። 🕌 በዱና በኑር መስጂድ በሰለፍዮች መድረሳ አላህ ይጣብቃት ። https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
نمایش همه...
ኡስታዝ_ኪርማኒይ_ሀፊዛሁላህ_ክፍል_ሁለት_ወሲያ_ለጡላቦች.mp36.01 MB
ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ሌሎች ኪታቦችም በቅርቡ ይቀጥላሉ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.