fa
Feedback
Yekatit 23 SPS

Yekatit 23 SPS

رفتن به کانال در Telegram

Official school channel

نمایش بیشتر
5 710
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+11630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+81
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+125
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+39
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+163
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+246
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+351
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+173
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+127
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+56
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+159
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+259
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+191
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+569
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+153
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+162
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+200
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+320
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+188
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+124
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+324
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+421
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+190
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+128
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+150
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+225
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+194
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+214
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+279
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+194
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+166
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+209
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+261
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+1 348
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
17 ژوئیه0
16 ژوئیه+3
15 ژوئیه+1
14 ژوئیه+1
13 ژوئیه+5
12 ژوئیه+7
11 ژوئیه+2
10 ژوئیه+8
09 ژوئیه+3
08 ژوئیه+2
07 ژوئیه+4
06 ژوئیه+4
05 ژوئیه+8
04 ژوئیه0
03 ژوئیه+11
02 ژوئیه+12
01 ژوئیه+10
پست‌های کانال
ማስታወቂያ ለወላጅና ተማሪዎች በሙሉ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት  እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች  ወደ ክላስተር ት/ቤት ስትመጡ ዩኒፎርም መልበስ፤የትምህርት መማሪያ  ደብተር  መያዝ ይጠበቅባችኋል ። 👉ሞባይል መያዝ  እና በት/ቤት ውስጥ የተከለከሉ ተግባራትን መፈጸም በህግ የተከለከለ መሆኑን አውቃችሁ ወላጆች አስፈላጊውን ክትትል እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን‼️ ት/ቤቱ

2
06/11/2018 ዓ.ም ለየካቲት 23 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከ10ኛ እና 11ኛ ክፍል ወደ ቀጣይ የክፍል ደረጃ የተዛወራችሁ ተማሪዎችና ወላጆች 📌ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደገለፅነው የክረ+3
06/11/2018 ዓ.ም ለየካቲት 23 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከ10ኛ እና 11ኛ ክፍል ወደ ቀጣይ የክፍል ደረጃ የተዛወራችሁ ተማሪዎችና ወላጆች 📌ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደገለፅነው የክረምት የውጤት ማላቂያ የማጠናከሪያ ትምህርት ወደ 11ኛ እና ወደ 12ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች ትምህርቱ ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም  በዳግማዊ ብርሃን ክላስተር ት/ቤት በደማቅ ሁኔታ መስጠት የተጀመረ መሆኑን እያሳወቅን በዕለቱ 👉 የስም ቁጥጥር ተደርጓል። 👉 የመማር ማስተማር ስራው በጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል። ማሳሰቢያ 👉 ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ነገ በጠዋት መጥታችሁ በመመዝገብ እንድትጀምሩ። በማጠናከሪያ ትምህርቱ ማጠቃለያ የምስክር ወረቀት በአግባቡ ላጠናቀቁ ተማሪዎች ይሰጣል። ለ2019 የት/ት ዘመን መቀጠል(መመዝገብ) የሚችለው ይሄን ሰርተፍኬት የያዘ ተማሪ ብቻ ነው።                   ት/ቤቱ
2 154
3
بدون متن...
3 468
4
እንዴት ዋላችሁ ! የነገ 12ኛ ክፍል ሶሻል ሣይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች አርንቴቨን እንደደረሳ :: 5ኛ ዙር ላይ ቅዱስ ዮሐንስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ቁጥራችሁ ጥቂት ስለሆነ ትራንስፖርት .ለማመቻቸት ስለተቸገርን ጠዋት ከ4ኛ ዙር ተፈታኞች ጋር ኦረንቴሽን እንድትወስዱ ከፈተና አስፈላሚዎች ጋር ስለ ተግባባን በጠዋት ት/ቢት እንድትገኙ :: የሰማችሁ ለልሰሙ መልዕክቱን አጋሩ ። መልካም ቀን !!
3 437
5
بدون متن...
3 540
6
እንዴት አመሻችሁ ! የ 11ኛ እና 12 ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት  ምዝገባን በተመለከተ ትምህርቱ ሰኞ ሐምሌ 06 12018 ዓ/ም ስለሚጀምር እና ማንኛውም ተማሪ ከምዝገባ ዉጭ መሆን ስለማይችል ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ያለን ጊዜ ነገ ብቻ ስለሆነ በጢዋት መኝታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ስትመጡ ለመታወቂያ የሚሆን አንድ ጉርድ ፎቶ ይዟችሁ መምጣት እንዳለባችሁ እናሳውቃሉን። ዛሬ የተወዛገባችሁ ተማሪዎች ሰኞ ጠዋት ለትምህርት ስትመጡ ፎቶ በማምጣት  መታወቂያ የሚሰራላችሁ ይሆናል :: መልካም ምሽት
3 698
7
بدون متن...
3 377
8
بدون متن...
3 513
9
بدون متن...
741
10
بدون متن...
6 023
11
ጥብቅ መልዕክት ለ12ኛ ክፍል 2ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንሰ(Natural Science) ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ   ተማሪዎች በሙሉ ነገ አርብ ሰኔ 26/2018 በመፈተኛ ጣቢያችሁ የካቲት 23 እና ቅዱስ ዮሐንስ ት/ቤት እንደሆነ ይታወቃል። በመሆኑም ፈተናችሁ ቅዱስ ዮሐንስ የተመደባችሁ ስለሆነ  ጠዋት 12:30     ት/ቤት መድረስ  አለባችሁ ስለዚህ  ጠዋት 12:30 ላይ ተነስተን ጉዞ እንጀምራለን ስለሆነም ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ 1. ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ነገሮች(ስልክ ፣ ፍላሽ ፣ ሰዓት ወ.ዘ.ተ) መያዝ አይቻልም። 2. ከዮኒፎርም በላይ የሚደረብ ልብስ አይፈቀድም። 3. የፀጉር እና የጆሮ ጌጣጌጥ ማድረግ አይፈቀድም። 4. ከጋብቻ ቀለበት በስተቀር ሌላ ቀለበት ማድረግ አይፈቀድም። 7.ስትመጡ መታወቂያ ፣ አድሚሽን ካርድ መያዝ እና ዮኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው። 8. አርፍዶ የሚመጣን ተማሪ ስለማንጠብቅ በሰዓቱ ተገኙ።
6 500
12
بدون متن...
5 793
13
بدون متن...
6 501
14
ዛሬ ከሰዓት በኃላ ኦረንቴሽን የምትወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ 2ኛ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች በሰዓቱ እንድትገኙ እያሳሰብን ቅዱስ ዮሐንስ ት/ቤት የምትፈተኑ ተማሪዎች ትራንስፖርት ስለተዘጋጀ ቀደም ብላችሁ 5፡30 ላይ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
6 881
15
ለኦረንቴሽን ቅዱስ ዮሐንስ ት/ቤት የምትሄዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች መኪና ት/ቤት ስለሚመጣ እዚሁ አካባቢ ያላችሁ ም/መ/ር ዳባን አግኙት። መረጃውን ላልሰሙት አድርሱላቸው።
7 004
16
የ 11 ኛ ክፍል የክላስተር ተማሪዎች የቅዳሜ ማጠናከሪያ ት /ት የክፍያ ደረሰኝ ለወላጆች እንድትልኩ
6 840
17
بدون متن...
7 460
18
👉  ጥብቅ መልዕክት  👈   🗣📄ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች:- 👉  1ኛ:-  ነገ  ሰኞ/ 22-10-2018/  ጠዋት 1:30 የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural) 1st Round ላይ የተመደባችሁ ሁሉ ተማሪዎች በ የመፈተኛ ጣቢያ ማለትም የካቲት 23 የተመደባችሁ እዚሁ እንዲሁም ቅዱስዮሐንስ ት/ቤት የተመደባችሁ አስኮ አዲስ ሠፈር በሚገኘው የት/ቤቱ ቅጥር ግቢ እንድትገኙና የፈተና ኦረንቴሽን እንድትወስዱ። 👉 2ኛ:-  ነገ ሰኞ/ 22-10-2018/   ከሰዓት 6:30 የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural) 2nd Round የተመደባችሁ ሁላችሁም ተማሪዎች በ የመፈተኛ ጣቢያ ማለትም የካቲት 23 የተመደባችሁ እዚሁ እንዲሁም ቅዱስዮሐንስ ት/ቤት የተመደባችሁ አስኮ አዲስ ሠፈር በሚገኘው የት/ቤቱ ቅጥር ግቢ እንድትገኙና የፈተና ኦረንቴሽን እንድትወስዱ። 👉 3ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽን የሚወስዱት በተመደቡበት  ጣቢያ መሆኑን አውቃችሁ ሰዓት በማክበር እንድትገኙ ይሁን ። ✍️ማሳሰቢያ:- 1ኛ:- ተማሪዎች የጠዋቱም ሆነ የከሰዓቱም ላይ ዩኒፎርም መልበስ፣ መታወቂያና አድሚሽን ካርድ ይዘው መምጣት ግዴታ ነው። 2ኛ:-  ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ  ኦረንቴሽ ላይ መገኘት ግዴታ አለባቸው። 3ኛ:- የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ኦረንቴሽን በሌላ ቀን የምናሳውቃችሁ ይሆናል::
5 473
19
بدون متن...
4 858
20
بدون متن...
5 002