fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

School of Indiana (Kality branch)

School of Indiana (Kality branch)

رفتن به کانال در Telegram

Dear parents, Click on the grade level of your child to get all the necessary materials.

نمایش بیشتر
4 484
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
+9
GRADE 8 AMHARIC.pdf4.50 MB

+9
GRADE 7 AMHARIC.pdf4.49 MB

+6
GRADE 6 AKABABI SCIENCE.pdf21.36 MB

+6
GRADE 5 AKABABI SCIENCE.pdf25.62 MB

+5
GRADE 4 AMHARIC.pdf3.53 MB

+6
GRADE 3 AKABABI SCIENCE.pdf12.59 MB

+6
GRADE 2 AKABABI SCIENCE.pdf22.43 MB

+6
GRADE 1 AKABABI SCIENCE.pdf21.99 MB

GRADE 1 CODE 2019.pdf2.15 KB

በ2018 ዓ.ም በት/ቤታችን የኬጂ 3 የነበራችሁና በ2019 ዓ.ም የ1ኛ ክፍል ተማሪዎች የክፍያ የተቀየረ ስለሆነ ከጥቅምት 2019 ዓ.ም የተማሪዎችን የትምህርት ክፍያ ከዚህ በታች በተማሪዎች ስም ትይዩ በተቀመጠው ኮድ ብቻ እንድትፈፅሙ በአክብሮት እናሳውቃለን:: ማሳሰቢያ:- የትምህርት ኮድ = SC006 ተጠቀሙ የት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል

Kg students code.pdf2.20 KB

ለሁሉም ወላጆች የአዲስ ተማሪዎች የመክፍያ ኮድ ስለማሳወቅ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመዘገባችሁ ሁሉም ኬጂ 1 እና ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወርሃዊ የትምህርት አገልግሎት የሚከፈለው በአዋሽ ባንክ E-School ከዚህ በታች በተማሪዎች ስም ትይዩ በተሰጠው ኮድ ብቻ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን:: ማሳሰቢያ:- የተማሪዎች ወርሃዊ የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የሚከፈለው ወር በገባ ከ25 - 05 ቀን መሆኑን እያሳወቅን ከቀን 6 ጀምሮ ክፍያው እስከሚፈፀም በየቀኑ የ10ብር ቅጣት የሚኖረው መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን:: የት/ቤቱ ፋይናንስ

ዉድ ወላጆች ቅዳሜ መስከረም 23፣ 2019ዓ.ም በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት መንገድ ሰለሚዘጋጋ ነገ አርብ መስከረም 22፣ 2019ዓ.ም ትምህርት ቤት ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ!

ለሁሉም ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፡- ከነገ ሐሙስ 07/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው ለሙሉ ቀን ሲሆን ተማሪዎች የሚለቀቁት 9:20 ላይ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን:: ት/ቤቱ

ቀን:- 02/01/2019 ዓ.ም       የት/ቤቱ ሰርቪሶች ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች በሙሉ:-   የ2019 ዓ.ም የት/ቤቱ ሰርቪስ አገልግሎትን ይመለከታል።       በ2019 ትምህርት ዘመን ገላን ኮንዶሚኒየም አከባቢ (ሰላም ህንፃ ማህበር ቤትና ሳሎ ማህበር ቤት  ፣ ገላን ኮንዶሚኒየም አሮጌና አዲሱ ሳይት) የሆናችሁ ፤ በ2018 ዓ.ም የት/ቤቱን ሰርቪስ ስትጠቀሙ የነበሩ ሁሉም ተማሪዎች እና አዲስ የኬጂ ተማሪዎች በሙሉ የሰርቪስ መታወቂያ ስለተዘጋጀ ነገ  ሰኞ ከ2:30 - 11:00 ድረስ የት/ቤቱን ፋይናንስ ክፍል በአካል በመገኘት እንድታስመዘግቡና የሰርቪስ መታወቂያ እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ:- ከላይ የተጠቀሰው አከባቢ የሆኑ ሁሉም የኬጂ ተማሪዎች የሚጠቀሙት የት/ቤቱን ሰርቪስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንዲታስመዘግቡ እናሳስባለን።                                               ት/ቤቱ