597
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ለጥና ክበብ አባላት
ነገ ሃሙስ ሰኔ 01/2015ዓ ም የ Swiss Diagnostics ማዕከል ለመጎብኘት የተያዘው ፕሮግራም የተሳካ ስለሆነ ተሳታፊ የሆናችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያው ክ/ጊዜ እንደተጠናቀቀ 3 : 10 ሰዓት ላይ ከግቢ ወደ ማዕከሉ ጉዞ የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በእናንተ በኩል አሰፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ውድ ተማሪዎች የኪነ ጥበብ ሳምንት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የመወዳደሪያ መስፈርቱ ከላይ 👆 ያለው file ውስጥ ስላለ አንብባችሁ በዚያ መሰረት የስነ ፅሁፍ ስራዎቻችሁን ማዘጋጀት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን። በዚህ መሰረት የተዘጋጀ የመወዳደሪያ ስራ ካላችሁ ሰኞ ጠዋት ቢሮ ገቢ ማድረግ ይኖርባቹሀል
