597
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ውድ ተማሪዎች የኪነ ጥበብ ሳምንት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የመወዳደሪያ መስፈርቱ ከላይ 👆 ያለው file ውስጥ ስላለ አንብባችሁ በዚያ መሰረት የስነ ፅሁፍ ስራዎቻችሁን ማዘጋጀት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን። በዚህ መሰረት የተዘጋጀ የመወዳደሪያ ስራ ካላችሁ ሰኞ ጠዋት ቢሮ ገቢ ማድረግ ይኖርባቹሀል
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይከበራል
የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እንደሚከበር ታውቋል።
ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን እና ወላጆች እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
