Pope Shenouda channel አቡነ ሽኖዳ በ ኤላብ
رفتن به کانال در Telegram
380
مشترکین
+324 ساعت
+97 روز
+2230 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '24
سپتامبر '24
+10
در 0 کانالها
اوت '24
+32
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+19
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+9
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+382
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 سپتامبر | 0 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | +3 | |||
| 07 سپتامبر | 0 | |||
| 06 سپتامبر | +1 | |||
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | +2 | |||
| 03 سپتامبر | +2 | |||
| 02 سپتامبر | +2 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
پستهای کانال
"The virtue of humility is not that a person utters words of humility with his mouth, but rather true humility is the humility of the heart, and pride is the elevation of the heart"
+ Pope Shenouda +
"የትህትና መልካምነት ሰው የትህትናን ቃል በአፉ መናገሩ አይደለም ይልቁንም እውነተኛ ትህትና የልብ ትህትና ነው ትዕቢት ደግሞ የልብ ከፍታ (መታበይ መኮፈስ) ነው"
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
| 2 | https://youtu.be/oQ9MBWHAHj8?si=f0SKKGLfmrBL3TnY | 103 |
| 3 | "Do not tell God, 'My burden is great!', but rather tell the burden, 'My God is great!' ”
+ Pope Shenouda +
"ለእግዚአብሔር ሸክሜ ታላቅ ብለህ አትንገረው ይልቁንም ለሸክሙን 'አምላኬ ታላቅ ነው' በለው ”
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 304 |
| 4 | "The Lord fights for you in all your battles; in the battles that are within your heart, and within your mind, and in the external battles also. And the Spirit makes intercession for you with groanings which cannot be uttered... And God sends His angel to you in every den to shut the lions' mouths"
+ Pope Shenouda +
"እግዚአብሔር በጦርነታችሁ ሁሉ፣ በልባችሁ ውስጥ፣ እና በአእምሮአችሁ ውስጥ ባለው ጦርነት፣ እንዲሁም በውጪው ጦርነቶች ይዋጋላችኋል። መንፈስም በማይነገር መቃተት ይማልድልሃል... የአንበሶችን አፍ ይዘጋ ዘንድ እግዚአብሔር መልአኩን ወደ አንተ ይልካል።
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 196 |
| 5 | አስታውስ
ደካማነትህን አስታውስ፦ ያን ጊዜ በጣም ጠንቃቃ ትሆናለህ፣ ሊጎዱህ በሚችሉ በትምክህትና በውዳሴ ከንቱም አትሸነፍም።
የተሰጠህን በፍቅር የተሞላ የእግዚአብሔርን ቸርነት አስታውስ፦ ይህም በምስጋና የተሞላ ሕይወት እንድትመራ ያደርግሃል። በእግዚአብሔር ፍቅርና ሥራ ላይ ስትታመን ፍጹም የሆነ እምነት በልብህ እያደገ ይመጣል። ከእግዚአብሔር ጋር ያሳለፍከው ጊዜ ደግሞ በእምነት እንድትኖር ያበረታታሃል።
የሰዎችን ፍቅርና ካንተ ጋር ያሳለፉትን መልካም ጊዜ አስታውስ፦ የሰዎችን ቀናነት ትጠራጠር ዘንድ ወይም ያደረጉብህን ክፉ ነገር ታስብ ዘንድ ይገባሃልን? የቀደመ ፍቅራቸው ስለ እነርሱ ይማልዳል ያንተንም ቁጣ ያበርዳል።
ሞት እንዳለ አስታውስ፦ እንዲሁ በዓለም ያለ ፈተናም እንደሚያልፍ። “ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።” መክብብ 1፡14 ማለትን ትረዳለህ።
በእግዚአብሔር ፊት መቆምህንና እርሱም እንደሚመለከትህ አስታውስ፦ ያኔ ኃጢአት አትሰራም እግዚአብሔርን ታየዋለህና።
ስለ አንተ የፈሰሰውን የክርስቶስን ክቡር ደም አስታውስ፦ በዚህም ሕይወትህ ያለውን ዋጋ በእርግጥ ታውቃለህ፤ በዓይኖችህ ፊት የከበረ ይሆናል፣ ስለዚህም በከንቱ በመኖር አታጠፋውም “በዋጋ ተገዝታችኋልና” 1ኛ ቆሮ. 6፥20 እንዲል ቅዱስ ጳውሎስ።
በወላጆችህ እምነት በተጠመቅህባት ቦታ ለእግዚአብሔር የገባኸውን ቃል አስታውስ፦ ዲያብሎስን፣ ሥራዎቹን ሁሉ፣ ሐሳቦቹንና ጥበቡን፣ ኃይሉንም ትክድ ዘንድ ኃይል ታገኛለሕና።
በዚህ ዓለም እንግዳ መሆንህንና ወደ ሰማያዊው ቤትህ እንደምትመለስ ዘወትር አስታውስ፦ ያን ጊዜ በዚህ ዓለምና በደስታው ተስፋ ማድረግን ትተዋለህ።
በጠባቡ በር መጓዝ ወደ መንግስተ ሰማያት እንደሚያደርስህ አስታውስ፦ ሰፊው ደጅ ፊት ለፊትህ ተከፍቶ ብታየው፣ አልፈኸው ሂድ ከእሱም ራቅ፣ በእርሱ የሄዱ እንዳሉ አልቀዋልና።
ዘላለማዊውን ሕይወትህን አስታውስ፦ ሁልጊዜም ስለዚህ ትጋ።
የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህንና እርሱን መምሰል እንዳለብህ አስታውስ፦ እውነተኞች ከሆኑት ከእግዚአብሔር ልጆች ጋር አካሄድህን አስተካክል።
የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ መሆንህን አስታውስ፦ በውስጥህ ያለውንም ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ አታሳዝን። ዘወትርም ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ሁን።
ብፁዕ አቡነ ሽኖዳ
🌿 @father_advice 🌿 | 224 |
| 6 | "The divine promise 'I will preserve you' does not mean 'I will preserve you from trials, but 'I will preserve you in the trials' "
+ Pope Shenouda +
“ ‘‘እጠብቅሃለሁ’ የሚለው መለኮታዊ ቃል ኪዳን ‘ከፈተና እጠብቅሃለሁ’ ማለት ሳይሆን ‘በፈተና ውስጥ እጠብቅሃለሁ’ ማለት ነው።
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
አሜን እየጠበቀ እዚህ ላደረሰን የቅዱሳን አምላክ ምስጋና ይድረሰው | 403 |
| 7 | ጌታዬን አየሁት 😔
አንተን ያዩ አይኖች በሌላ እይታ የሚወሰዱት ምንኛ የተበደሉ እና ያልታደሉ ናቸው
ጉልበታቸውስ ምንኛ የደነዝዝ ነው 😭
ጌታዬ ሆይ እይታየን ከመስቀልህ ላይ እንዲነቅሉ አትፍቀድ የኔ ፈቃድ ቀርቶ ባንተ ፍቃድ ይኑሩ
ይነጽሩ አሜን ❗️❗️❗️ | 274 |
| 8 | የዕለቱ_ስንክሳር_ኅዳር_21_Samuel_Asres_ሳሙኤል_አስረስ_Ethiopia_Orthodox_Tewahido.ogg | 260 |
| 9 | ከእግዚአብሔር የሚመጡ ፈተናዎች ለምንድን ነው ? እንዴትስ እንለፈው ? | 323 |
| 10 | "Forget the good that you do, so that God will remember it for you... but do not forget the good that others do to you, but make it a reason to draw them closer to your heart and draw you closer to their heart. Thank them for it and praise them for it"
+ Pope Shenouda +
እግዚአብሔር እንዲያስብላችሁ የምታደርጉትን በጎ ነገር እርሱት... ነገር ግን ሌሎች የሚያደርጉላችሁን መልካም ነገር አትርሱ፣ ነገር ግን እነርሱን ወደ ልባችሁ ለመሳብ እና ወደ ልባቸው እናንተ ለማስጠጋት ምክንያት አድርጉ። ስለእሱም አወድሷቸው እናም አመስግኗቸው ።
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 427 |
| 11 | "Some people are careful and scrutinize what they say when they are before a recording device because the device records everything they say on it. However, when they are not in front of a recording device, they speak without caution and without reserve, and do not care if they say something in error- when every word they utter is counted both here and in heaven, whether it was recorded on a device or not"
+ Pope Shenouda +
"አንዳንድ ሰዎች ከመቅጃ መሳሪያ ፊት እያሉ የሚናገሩትን በጥንቃቄ ይመረምራሉ ምክንያቱም መሳሪያው የሚናገሩትን ሁሉ ይመዘግባል። በመቅጃ መሳሪያው ፊት ለፊት በማይገኙበት ጊዜ ላይ ግን ያለ ጥንቃቄና ያለ ጥርጣሬ ይናገራሉ፤
የሚናገሩት ቃል ሁሉ እዚህም በሰማይም ሲቆጠር፣ ግድ የላቸውም በመሳሪያ የተጻፈም ሆነ ያልተጻፈ።
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 435 |
| 12 | بدون متن... | 253 |
| 13 | https://youtu.be/Vz5jtsFIsBs?si=6VBCmEnjaqwka5sq | 284 |
| 14 | https://youtu.be/ro4ql0EeGhg?si=KnoU_UYKFY07HNc2 | 278 |
| 15 | እግዚአብሔር ሁልጊዜም ትክክል ነው ❗️ | 441 |
| 16 | "Read about God, not in a scientific or philosophical manner, and not to write a research paper about Him or to give a lesson about Him... but in order to enter into His depths and to bring Him into your depths"
+ Pope Shenouda +
"ስለ እግዚአብሔር አንብብ እንጂ በሳይንሳዊ ወይም በፍልስፍና መንገድ እና ስለ እርሱ የጥናት ወረቀት ለመጻፍ ወይም ስለ እርሱ ትምህርት ለመስጠት አይደለም ... ነገር ግን ወደ እርሱ ጥልቀት ውስጥ ለመግባት እና ወደ አንተ ጥልቅ ውስጥ እርሱን ለማምጣት እንጂ."
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 534 |
| 17 | "Know that money is a means and not an end. Use it to store treasures in heaven. Transform it from a temporal material currency into an everlasting spiritual currency"
+ Pope Shenouda +
"ገንዘብ (ጊዜያዊ ) መጠቀሚያ እንጂ ፍጻሜ (ዘላለማዊ) እንዳልሆነ እወቅ። በሰማይ ሀብት ለማከማቸት ተጠቀምበት።
ከጊዜያዊ ቁሳዊ ገንዘብ ወደ ዘላለማዊ መንፈሳዊ ገንዘብ ቀይረው"
( በገነት ውስጥ ሀብት ለማከማቸት ተጠቀምበት ዘላለማዊ ህይወት ይህ ነውና )
የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 471 |
| 18 | "The strong heart is unaffected by a word however harsh it may be, nor shaken by it, however bad it may be, nor enticed by temptations; for it is steadfast, the only things that affect it are the principles in which it believes and the ideals to which it cleaves"
+ Pope Shenouda +
"የጠነከረ ልብ ምንም አይነት ቃላት አይጎዳውም ምንም ያህል ከባድ (ክፉም ) ቢሆን በእርሱ አይናወጥም በፈተናም አይታለልም የጸና ነውና ። የሚነኩት ሀሳቦች የሚያምንባቸው መርሆችና የሙጥኝ ያለበት ዓላማዎች ብቻ ናቸው።
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
እግዚአብሔር የዓላማ ሰዎች ያድርገን ❤ | 500 |
| 19 | "Some people, fearing the errors of the tongue, prefer silence and say that silence is better and more careful than speech. In truth, not all speech is erroneous but there is beneficial speech, in the same way that not all silence is a virtue, for sometimes we will be condemned for our silence"
+ Pope Shenouda +
"አንዳንድ ሰዎች የምላስን ስህተት በመፍራት ዝምታን ይመርጣሉ እና ከንግግር ይልቅ ዝምታ ይሻላል ብለው ይጠነቀቃል። እንደ እውነቱ ከሆነ ንግግር ሁሉ ስህተት አይደለም ነገር ግን የሚጠቅም ንግግር አለ, በተመሳሳይ መልኩ ዝምታ ሁሉ በጎነት አይደለም. አንዳንድ ጊዜ በዝምታችን እንኮንናለን"
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 471 |
| 20 | "Remember people's love for you and their good past with you, whenever you are fought by doubts of their sincerity and whenever you see them erring against you, for then their past love will intercede for them and your anger will subside"
+ Pope Shenouda +
"ሰዎች ለናንተ በቅንነት የነበራቸውን ያለፈውን ፍቅርና መልካም ጊዜህን አስታውስ በተጠራጠርክ ጊዜ እና ሲሳሳቱ ባየሃቸው ጊዜ ሁሉ ያለፈው ፍቅራቸው ያራራሃል እና ቁጣህም ይበርዳል"
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + | 349 |
