cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Pope Shenouda channel አቡነ ሽኖዳ በ ኤላብ

የአቡነ ሽኖዳ አስተምህሮ በዚህ ቻነል ተተርጉሞ ይቀርባል

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
380
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
"The virtue of humility is not that a person utters words of humility with his mouth, but rather true humility is the humility of the heart, and pride is the elevation of the heart" + Pope Shenouda + "የትህትና መልካምነት ሰው የትህትናን ቃል በአፉ መናገሩ አይደለም ይልቁንም እውነተኛ ትህትና የልብ ትህትና ነው ትዕቢት ደግሞ የልብ ከፍታ (መታበይ መኮፈስ) ነው" + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
Mostrar todo...
Repost from N/a
Mostrar todo...
የህይወት መአዛ ከምድራዊነት መላቀቅ !!! #አቡነ ሽኖዳ #ethioorthodox #orthodoxmezmur

Photo unavailableShow in Telegram
"Do not tell God, 'My burden is great!',  but rather tell the burden, 'My God is great!' ” + Pope Shenouda + "ለእግዚአብሔር ሸክሜ ታላቅ ብለህ አትንገረው  ይልቁንም ለሸክሙን 'አምላኬ ታላቅ ነው' በለው ” + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
"The Lord fights for you in all your battles; in the battles that are within your heart, and within your mind, and in the external battles also. And the Spirit makes intercession for you with groanings which cannot be uttered... And God sends His angel to you in every den to shut the lions' mouths" + Pope Shenouda + "እግዚአብሔር በጦርነታችሁ ሁሉ፣ በልባችሁ ውስጥ፣ እና በአእምሮአችሁ ውስጥ ባለው ጦርነት፣ እንዲሁም በውጪው ጦርነቶች ይዋጋላችኋል። መንፈስም በማይነገር መቃተት ይማልድልሃል... የአንበሶችን አፍ ይዘጋ ዘንድ እግዚአብሔር መልአኩን ወደ አንተ ይልካል። + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
Mostrar todo...
አስታውስ ደካማነትህን አስታውስ፦ ያን ጊዜ በጣም ጠንቃቃ ትሆናለህ፣ ሊጎዱህ በሚችሉ በትምክህትና በውዳሴ ከንቱም አትሸነፍም። የተሰጠህን በፍቅር የተሞላ የእግዚአብሔርን ቸርነት አስታውስ፦ ይህም በምስጋና የተሞላ ሕይወት እንድትመራ ያደርግሃል። በእግዚአብሔር ፍቅርና ሥራ ላይ ስትታመን ፍጹም የሆነ እምነት በልብህ እያደገ ይመጣል። ከእግዚአብሔር ጋር ያሳለፍከው ጊዜ ደግሞ በእምነት እንድትኖር ያበረታታሃል። የሰዎችን ፍቅርና ካንተ ጋር ያሳለፉትን መልካም ጊዜ አስታውስ፦ የሰዎችን ቀናነት ትጠራጠር ዘንድ ወይም ያደረጉብህን ክፉ ነገር ታስብ ዘንድ ይገባሃልን? የቀደመ ፍቅራቸው ስለ እነርሱ ይማልዳል ያንተንም ቁጣ ያበርዳል። ሞት እንዳለ አስታውስ፦ እንዲሁ በዓለም ያለ ፈተናም እንደሚያልፍ። “ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።” መክብብ 1፡14 ማለትን ትረዳለህ። በእግዚአብሔር ፊት መቆምህንና እርሱም እንደሚመለከትህ አስታውስ፦ ያኔ ኃጢአት አትሰራም እግዚአብሔርን ታየዋለህና። ስለ አንተ የፈሰሰውን የክርስቶስን ክቡር ደም አስታውስ፦ በዚህም ሕይወትህ ያለውን ዋጋ በእርግጥ ታውቃለህ፤ በዓይኖችህ ፊት የከበረ ይሆናል፣ ስለዚህም በከንቱ በመኖር አታጠፋውም “በዋጋ ተገዝታችኋልና” 1ኛ ቆሮ. 6፥20 እንዲል ቅዱስ ጳውሎስ። በወላጆችህ እምነት በተጠመቅህባት ቦታ ለእግዚአብሔር የገባኸውን ቃል አስታውስ፦ ዲያብሎስን፣ ሥራዎቹን ሁሉ፣ ሐሳቦቹንና ጥበቡን፣ ኃይሉንም ትክድ ዘንድ ኃይል ታገኛለሕና። በዚህ ዓለም እንግዳ መሆንህንና ወደ ሰማያዊው ቤትህ እንደምትመለስ ዘወትር አስታውስ፦ ያን ጊዜ በዚህ ዓለምና በደስታው ተስፋ ማድረግን ትተዋለህ። በጠባቡ በር መጓዝ ወደ መንግስተ ሰማያት እንደሚያደርስህ አስታውስ፦ ሰፊው ደጅ ፊት ለፊትህ ተከፍቶ ብታየው፣ አልፈኸው ሂድ ከእሱም ራቅ፣ በእርሱ የሄዱ እንዳሉ አልቀዋልና። ዘላለማዊውን ሕይወትህን አስታውስ፦ ሁልጊዜም ስለዚህ ትጋ። የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህንና እርሱን መምሰል እንዳለብህ አስታውስ፦ እውነተኞች ከሆኑት ከእግዚአብሔር ልጆች ጋር አካሄድህን አስተካክል። የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ መሆንህን አስታውስ፦ በውስጥህ ያለውንም ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ አታሳዝን። ዘወትርም ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ሁን። ብፁዕ አቡነ ሽኖዳ      🌿 @father_advice 🌿
Mostrar todo...
"The divine promise 'I will preserve you' does not mean 'I will preserve you from trials, but 'I will preserve you in the trials' " + Pope Shenouda + “ ‘‘እጠብቅሃለሁ’ የሚለው መለኮታዊ ቃል ኪዳን ‘ከፈተና እጠብቅሃለሁ’ ማለት ሳይሆን ‘በፈተና ውስጥ እጠብቅሃለሁ’ ማለት ነው። + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + አሜን እየጠበቀ እዚህ ላደረሰን የቅዱሳን አምላክ ምስጋና ይድረሰው
Mostrar todo...
ጌታዬን አየሁት 😔 አንተን ያዩ አይኖች በሌላ እይታ የሚወሰዱት ምንኛ  የተበደሉ እና ያልታደሉ ናቸው ጉልበታቸውስ ምንኛ የደነዝዝ ነው 😭 ጌታዬ ሆይ እይታየን ከመስቀልህ ላይ እንዲነቅሉ አትፍቀድ የኔ ፈቃድ ቀርቶ ባንተ ፍቃድ ይኑሩ ይነጽሩ አሜን ❗️❗️❗️
Mostrar todo...
ከእግዚአብሔር የሚመጡ ፈተናዎች ለምንድን ነው ? እንዴትስ እንለፈው ?
Mostrar todo...
"Forget the good that you do, so that God will remember it for you... but do not forget the good that others do to you, but make it a reason to draw them closer to your heart and draw you closer to their heart. Thank them for it and praise them for it" + Pope Shenouda + እግዚአብሔር እንዲያስብላችሁ የምታደርጉትን በጎ ነገር እርሱት... ነገር ግን ሌሎች የሚያደርጉላችሁን መልካም ነገር አትርሱ፣ ነገር ግን እነርሱን ወደ ልባችሁ ለመሳብ እና ወደ ልባቸው እናንተ ለማስጠጋት ምክንያት አድርጉ። ስለእሱም አወድሷቸው እናም አመስግኗቸው ። + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
Mostrar todo...