cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ET Art

ይህ group የስዕል ስራዎች፣የስዕል ሀሳቦችና የስዕል መማሪያ መፅሀፍት የሚቀርብበት ገበታ ይሆናል ። ማንኛዉንም ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት @ENEBEL ላይ Contact ያድርጉን ። ማንኛዉንም የስዕል ስራ በትዕዛዝ እንሰራለን ። @ENEBEL ወይም 0914711281 contact ያድርጉን። Channel 🔗 t.me/EtHa213

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 235
مشترکین
-224 ساعت
-137 روز
-4830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
"ተንሳፋፊው ከተማ" የሥዕል አውደርዕይ ተከፍቷል የሠዓሊ አዲስ ገዛኸኝ "Floating City  ተንሳፋፊው ከተማ" የተሰኘ የሥነጥበብ አውድርዕይ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ቦሌ አትላስ በሚገኘው አዲስ ፋይን አርት ጋለሪ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል።
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ቆዳ ፍቀን አለስልሰን ታሪክ ከትበናል፤ ብረት አግለን ነሐስ አቅልጠን የብዙዎችን ትኩረት ስበናል፤ ፊደል ቀርጸን ብርና ዳምጠን ለጨለመው ዓለም ብርሃን ፈንጥቀናል፤ ዜማ ወልደን ኖታ ደርሰን ለጆሮ ቀለብን ለመንፈስ እርካታን አድለናል፤ ንጹሕ ምንጮች ኢትዮጵያውያን ነን። ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ልዩ አውደ ርእይ ከሚያዝያ 5 - 13 | በግዮን ሆቴል የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን አሁኑኑ ይቁረጡ! https://event.hamereberhan.org
نمایش همه...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
3
Photo unavailableShow in Telegram
Color pencil drawing
نمایش همه...
👏 6🥰 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
👌 6
In progress...
نمایش همه...
👍 5