fa
Feedback
Alamura Seventh Day Adventist Church , Hawassa (የሀዋሳ አላሙራ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን)

Alamura Seventh Day Adventist Church , Hawassa (የሀዋሳ አላሙራ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን)

رفتن به کانال در Telegram
1 205
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+13
در 1 کانال‌ها
ژوئن '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+28
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+96
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+122
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+158
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+133
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+129
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+55
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+17
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+257
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
25 ژوئیه0
24 ژوئیه0
23 ژوئیه0
22 ژوئیه0
21 ژوئیه0
20 ژوئیه+1
19 ژوئیه0
18 ژوئیه+2
17 ژوئیه0
16 ژوئیه0
15 ژوئیه+1
14 ژوئیه+2
13 ژوئیه0
12 ژوئیه+2
11 ژوئیه0
10 ژوئیه+1
09 ژوئیه+1
08 ژوئیه+1
07 ژوئیه0
06 ژوئیه+2
05 ژوئیه0
04 ژوئیه0
03 ژوئیه0
02 ژوئیه0
01 ژوئیه0
پست‌های کانال
Writing a Winning College Application Essay Ready to start composing an essay that demands an admission? 🇺🇸 Join EducationU
Writing a Winning College Application Essay Ready to start composing an essay that demands an admission? 🇺🇸 Join EducationUSA and the U.S. Embassy Addis Ababa for an information session covering the essentials of how to write a polished college application essay. Learn the foundational methods of brainstorming, idea rationing, explore different essay structures, and more. 🕝Date & Time: Wednesday, July 22, 2026 at 3 PM 📍Location: Hawassa American Corner, Inside Hawassa University Agri Campus 🔗Google Maps: https://maps.app.goo.gl/EtyHrhUfSDLukHdc6 Register here: https://forms.gle/qNSAVj7UY7JH67cx6 or scan the QR code on the flyer! @HawassaAmericanSpace

2
Introduction to 3D Printing & 3D Modeling Ready to bring your ideas to life? Join Hawassa American Corner for an exciting "In
Introduction to 3D Printing & 3D Modeling Ready to bring your ideas to life? Join Hawassa American Corner for an exciting "Introduction to 3D Printing & 3D Modeling" session! Discover the basics of creating 3D models and see how 3D printing technology works. Date & Time: Wednesday, July 22, 2026 at 1 PM Location: Hawassa American Corner, Inside Hawassa University Agri Campus Register here: https://forms.gle/AgX6JtLM7JHYdzFK9 or scan the QR code!
134
3
Completing Your Application It's time to put your best foot forward! If you are preparing to apply to U.S. universities, do n
Completing Your Application It's time to put your best foot forward! If you are preparing to apply to U.S. universities, do not miss our EducationUSA session on "Completing your application." Get practical tips on organizing your materials, meeting deadlines, and submitting a strong, standout application. Date & Time: Thursday, July 23, 2026 at 3 PM Location: Hawassa American Corner, Inside Hawassa University Agri Campus Register here: https://forms.gle/5gzv7CYTKQbhP3UL8 or scan the QR co
125
4
Finding Your Best-Fit School With thousands of universities in the U.S., how do you choose the right one? Join our EducationU
Finding Your Best-Fit School With thousands of universities in the U.S., how do you choose the right one? Join our EducationUSA "Studying in the U.S." session focused on "Finding your best-fit school." Discover strategies to research and select the institutions that align perfectly with your academic, financial, and personal goals! Date & Time: Thursday, July 23, 2026 at 10 AM Location: Hawassa American Corner, Inside Hawassa University Agri Campus Register here: https://forms.gle/5gzv7CYTKQbhP3UL8 or scan the QR code!
127
5
Five Steps to Study in the U.S. Ready to start your journey to studying in the United States? 🇺🇸 Join EducationUSA and the
Five Steps to Study in the U.S. Ready to start your journey to studying in the United States? 🇺🇸 Join EducationUSA and the U.S. Embassy Addis Ababa for an information session covering the "Five Steps to Study in the U.S." Learn the foundational steps for planning your path to U.S. higher education. Date & Time: Wednesday, July 22, 2026 at 10 AM Location: Hawassa American Corner, Inside Hawassa University Agri Campus Register here: https://forms.gle/5gzv7CYTKQbhP3UL8 or scan the QR code on the flyer!
130
6
እንዲህ ያሉ መረጃዎችን በቤ/ክ ግሩፖች አጋርቼ አላውቅም። ነገር ግን ሳስበው ይህ የሚጠቅማቸው የተወሰኑ የቤ/ክ ወገኖች ይኖሩ ይሆን ብዬ አሰብኩ እናም የምትፈልጉ ዛሬ ጠዋት 4፡00 ሰዓትን ጨምሮ ኦንላይን ያሉ ማመልከቻዎችን እየሞላችሁ ብትጎበኙን! ማመልከቻዎቹን መሙላት ከከበዳችሁ ቀደም ብላችሁ መጥታችሁ እዚያው እንሞላላችኋለን። ተባረኩ!
155
7
ዉድ የአላሙራ ምዕመናን በሙሉ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ የቤተክርስቲያናችን አባል የሆኑ አቶ ረጋሣ ጦና /የእንግዳ ፣የኢያሱ ና የብርሃኑ/ አባት ስላረፉ የቀብር ሥነሥርዓት የሚፈፀመው በቀን 16/11/2018 ሐሙስ ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ ስለሚሆን በቦታው ተገኝተን እንድናስቀብር እና እንድናፅናናቸዉ ቤተክርስቲያኒቱ  ታሳስባለች። ቦታ በሶያማ ቀበሌ በሺሾ አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን አጠገብ ገበያ አከባቢ መሆኑን ጭምር እንገልፃለን ። እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጣቸው ።
198
8
+1
Track 08 Be msgana wust.mp3
324
9
+9
Track 03 Kibir kibir.mp3
333
10
የምስራች! የፊታችን ቅዳሜ/ሰንበት ማለትም በቀን 11/11/2018 ዓ.ም Hope Channel Ethiopia የስራ ኃላፊዎች ወደ ሀዋሳ ከተማ በመምጣት ለሕዝቡ ስለ Hope Channel ግንዛቤ ያስጨብ
የምስራች! የፊታችን ቅዳሜ/ሰንበት ማለትም በቀን 11/11/2018 ዓ.ም Hope Channel Ethiopia የስራ ኃላፊዎች ወደ ሀዋሳ ከተማ በመምጣት ለሕዝቡ ስለ Hope Channel ግንዛቤ ያስጨብጣሉ። እንዲሁም ከአርብ ማታ ጀምረዉ በአራት ቤ/ክ ታቦር፣መናኸሪያ፣ አላሙራ እና ቱላ ተከፋፍለው ያገለግላሉ። በተጨማሪም ሰንበት ከሰዓት ከቀኑ 9:00 ሰዓት በታቦር 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ ሰፊ የዉይይት ጊዜ ይኖራል። ስለሆነም እስከ አሁን ድረስ በአጠቃላይ ስለ Hope Channel Ethiopia ሀሳብ፣አስተያየትና ጥያቄ ያላችሁ በሀዋሳና አከባቢ እንዲሁም ከዚያ ዉጭም ያላችሁ ሁላችሁም በመምጣት በዚህ ዉይይት ላይ በመሳተፍ ይህንን እድል እንድትጠቀሙ በጌታ ፍቅር እናድማችኋለን።
679
11
بدون متن...
1
12

13
The Power of Music.pptx
609
14
+2
The Power of Music.pdf
624
15
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ምዕመናን! እንደምታስታውሱት ትናንት በስቲያ እና ትናንት የወንድማችን ናቲ እና እህታችን ምህረትን የዝማሬ አልበም ምረቃ አስመልክቶ የተባረኩ ፕሮግራሞች ነበሩን! በእነዚያ ላይ አገልጋይ የነበረው ወንድማችን ፓ/ር ኬዝ ሻዲድ (ፒ ኤች ዲ) የትምህርቶቹን ፋይሎች ያጋራን ስለሆነ ከዚህ በማንበብ እና በማጋራት ተባረኩባቸው። ተባረኩ!
483
16
ሰላም ሰላም ቤተሰብ! ዛሬ በጌታ ጸጋ መልካምን የምስራች እነሆ! ለረዥም ጊዜ በዝግጅት ምዕራፍ ላይ የቆየው በኢትዮጵያ ቋንቋዎች በሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ዘማሪያን የተዘጋጁ ዝማሬዎችን የያዘው መተግበሪያ ለብዙዎች ሊደርስ በሚችልበት ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ያበለጸጉቱ ባለሞያዎቻችን እንደነገሩኝ ከሆነ ዛሬውኑ Google play ላይ ጭነውት ለሰዎች እንዲዳረስ በሚቻልበት ደረጃ ላይ ይገኛል። ክብር ለጌታ ይሁን! ዝማሬዎቹን የዘመሩቱን ፣ ያበለጸጉቱን እንዲሁም ዝማሬዎቹን ያሰባሰቡቱን እና ያስተባበሩቱን ሁሉ ጌታ ይባርክልን! ታዲያ የተወሰንን ወገኖች እባካችሁ ጥቂት ቀን ለመጨረሻ ዙር የማጣሪያ አርትኦት (editing) ጊዜ ስጡን አልናቸውና እነርሱም ይሁን ብለዋል። ነገር ግን ይህ ማለት አንድም ሁላችንም ቆየ ስንል የነበረውን ስራ ጨምሮ ለማዘግየት ሊሆን አይገባም / አይችልም። ሲቀጥልም በመጨረሻዎቹ ጥቂት ቀናት / ሰዓታት ሊስተካከል የሚችል ስህተትን የያዘ የዝማሬዎች መተግበሪያም እንዲሰራጭ አያስፈልግም። በመሆኑም ቀጣዮቹን 7 ቀናት በመጠቀም (እስከ 28/10/2018 ዓ.ም.) የተቻለ ያህል የአርትኦት (editing) ስራ ይሰራና ማስተካከያው ለእኔ (አትክልት ኢሳይያስ - atuesu@gmail.com, +251911714976) ወይንም ለወንድም ትዕግስቱ ዘለቀ (abushabeki@gmail.com, +251913882262) ላይ በ Email, Telegram / WhatsApp ይድረሰን። እኛም በየቋንቋው ዝማሬዎቹን ሲሰበስቡ ለነበሩ ሰዎች እንዲደርስ አድርገን እነርሱ ማስተካከያዎቹን አካትተው ይመልሱና የመጨረሻው የተስተካከለ መተግበሪያ ሁለት ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንደሚሰራጭ ተስፋ እናደርጋለን። በተቻለ መጠን ሁሉ ዝማሬ በተለያዩ ቋንቋዎች ሲያሰባስቡ የነበሩ እንዲሁም ዝማሬዎችን አስቀድሞ የዘመሩ ዘማሪያን ይህንን መተግበሪያ በማየት እና ጊዜን በመውሰድ የማስተካከያ አስተያየታቸውን እንዲልኩል ንትአቻለው ሁሉ ጥረት ይደረግ። የማስተካከያ አስተያየት የመላኪያ ቅጽ ከዚህ በታች በናሙናነት የተቀመጠ ሲሆን ምናልባት በተለየ መልኩ “እኔ ጠንከር / በርከት ያለ የአርትኦት (editing) ስራ መስራት እና ይህንን አገልግሎት በአቅሜ መደገፍ እሻለሁ። ለዚህ ታዲያ “ለምን በቅጽ አስተያየቴን ልላክ? በቀጥታ የዝማሬዎች Excel file ይላክልኝ እና እኔው እዚያ ላይ ማሻሻያዎችን አካትቼ ልላክ” የምትሉም ካላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ። በምንችለው ሁሉ ድጋፎችን ስራውን በማያስተጓጉል መልኩ አሟጥጠን ለመጠቀም ተስፋ እናደርጋለን። በዚህ ምዕራፍ አዳዲስ ዝማሬዎችን እንቀበላለን ነገር ግን በዚህ መተግበሪያ ላይ ባናካትት አደራ በቅንነት አስተውሉን። ምክንያቱም በዚህ የሚካተቱ ዝማሬዎች አንድም በካሴት / ሲዲ / ዩ ቲዩብ የወጡ / በስቱዲዮ የተሰሩ አሊያም ቢያንስ በርካታ ማህበረሰብ የሚያውቃቸው እና የሚጠቀማቸው በሚል መስፈርት ዝማሬዎችን ለማሰባሰብ ብዙ ጥረቶችን ስናደርግ ቆይተን እዚህ የደረስን ሲሆን አሁንም አዳዲስ እያካተትን እና የእነዚያም አርትኦት ሌላ ጊዜን እየጠየቀን መሄድ አንፈልግም። ባይሆን ይህ የመጀመሪያው እትም (version) ከተለቀቀ በኋላ እንደዚሁ ጠርቀም ያለ ስራ ተሰርቶ ሁለተኛ ፣ ሶስተኛ እትም እየተዘጋጀ መሄዱ ይሻላል። ሰንጠረዡን ከአንድ ምሳሌ ጋር እዚህ አያይዣለሁ፡ በመጨረሻም የግድ እንዲህ በአንድ የተለየ ዝማሬ ላይ ያልሆነን ጠቅለል ያለ አስተያየት / ማስተካከያ ለመስጠት የምትፈልጉ ካላችሁ ጠቅላላ አስተያየት በማለት ከስር ጽፋችሁ ልትልኩልን ትችላላችሁ። ተባረኩ!
531
17
SHSongs.apk
443
18
በቅድሚያ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ዉድ የአላሙራ ምዕመናን በሙሉ! የቤ/ያናችን አባል ወ/ሮ ፅጌ(አዉቶ) ዳካ አባት ከዝህ አለም በድካም አርፈዋል። ቀብር ሥነሥርዓት የሚፈፀመው በቀን 24/10/2018 ዓ.ም ማለትም ዕሮብ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ ስለምሆን የምንችል ደርሰን እንድናፅናናቸዉ ይሁን። ቦታ አለታ ወንዶ ወረዳ ዊቾ ቀበሌ ነዉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል። እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰባቸዉ መፅናናትን ይስጣቸው። ተባረኩ!
488
19

22
20
+3
بدون متن...
471