fa
Feedback
ለአንባቢያን|Book Store

ለአንባቢያን|Book Store

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል #አዲስ_እና_የቆዩ_የአማርኛ_መፅሐፍትን_ያገኛሉ #የምርምር_ስራወች #የሳይኮሎጂ_ፅሁፎችን #እንዲሁም_ግጥም እና መሰል እዉቀቶችን የሚሸምቱበት ብቸኛዉ ቻናል ነዉ። Best Amharic books PDF #Join_us_now 👉 @amharic_book1 👈 👉 @amharic_book1 👈 ጥያቄ ፣ ሀሳብ አስተያየትዎን 👤@BabaBoss1 👤@nigus99

نمایش بیشتر
472
مشترکین
+1124 ساعت
+837 روز
+34830 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+3
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+594
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+162
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+230
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 دسامبر+1
07 دسامبر0
06 دسامبر0
05 دسامبر0
04 دسامبر0
03 دسامبر0
02 دسامبر+2
01 دسامبر0
پست‌های کانال
Thinking, Fast and Slow by Daniel Kahneman - Takeaways 1. 🧠 We have two modes of thinking: fast, intuitive thinking (system 1) and slower, more analytical thinking (system 2). 2. 🤔 Our intuitions and instincts can lead us astray, and we need to be aware of these biases. 3. 🤯 Our cognitive biases can affect our judgment and decision-making, leading to errors and mistakes. 4. 📈 Our overconfidence can lead us to take on more risk than we should. 5. 📉 Loss aversion can cause us to be overly cautious and miss out on opportunities. 6. 🙅‍♂️ We tend to be more averse to losses than we are attracted to gains. 7. 💭 Our beliefs and expectations can shape our perceptions and influence our behavior. 8. 🧪 We are prone to confirmation bias, seeking out evidence that confirms our beliefs and ignoring evidence that contradicts them. 9. 🌡️ We tend to be more affected by losses and negative experiences than we are by gains and positive experiences. 10. 🐑 We are susceptible to herd behavior and social conformity. 11. 🎰 We tend to overestimate the probabilities of rare events and underestimate the probabilities of common events. 12. 📊 We are prone to the availability heuristic, making judgments based on the ease with which we can bring examples to mind. 13. 🤝 We tend to trust people who are similar to us and distrust those who are different. 14. 🤝 Building trust and rapport with others can be key to successful negotiations and collaborations. 15. 🚀 We tend to overestimate our own abilities and underestimate the role of luck in our success. 16. 🤖 We can learn to automate some of our thinking to save mental effort and improve efficiency. 17. 🤯 Our emotions can play a powerful role in our decision-making, sometimes leading us astray. 18. 🤔 We tend to give too much weight to vivid and memorable experiences, and not enough weight to statistical probabilities. 19. 🧪 We can use experimentation and data to overcome some of our cognitive biases. 20. 🙌 Collaboration and diversity can help us overcome our blind spots and biases. 21. 🧘‍♂️ Taking breaks and getting enough rest can help us make better decisions. 22. 📈 Investing in education and training can help us improve our decision-making skills. 23. 🎓 Being aware of our own limitations and biases can help us make better decisions. 24. 🏆 Setting goals and tracking progress can help us overcome procrastination and achieve our desired outcomes. 25. 🌟 We can cultivate a growth mindset and focus on continuous learning and improvement to achieve our full potential. #share #like #comment

2
بدون متن...
0
3
😁 ፈገግታሽን ብቻ ✍️(አስታወሰኝ ረጋሳ) ነግሬሽ አልነበር አይን እስካለ ድረስ ቀሚስ አለ የትም ለፈገግታሽ እንጂ ለገላሽ አልሞትም ምንጊዜም ዝቅ አርጊው የቀሚስሽን ጥለት ሁሌ ገላ አይቀዱም ወሸላና ስለት መዶልዶም መደነዝ ማርጀት ይፈርድማል የዕድሜ ስልጣን ቁጣው ዛሬ የረካሽበት መሽኛሽ ብቻ ሆኖ ይቀጥላል ዕጣው መልሼልሽ ነበር ዲዛይነሩ ሁሉ ባጭር እየሰፋ በስሜት ቢለክፈን ይሄ ውብ ቀሚስሽ አብሮሽ አይቀበርም ይተካል በከፈን ሁሉም ትርጉም አለው ሰዋሰው እና አቻ መተንተን የሚከብድ ፈገግታሽን ብቻ
0
4
ፍርሃት (አበራ ለማ፤ 1982 ዓ.ም) ያ መረቡ ልቤ - ረገበ እምቢ አለ አንድ'ራሱን ማስገር - አቃተው ዋለለ ፍረሀቴ ስጋቴ - በላዬ ነገሰ ውስጥ አንዥቴን ምሶ - ቤቴን አጣረሰ ግና ምነው ፈራሁ -
ፍርሃት (አበራ ለማ፤ 1982 ዓ.ም) ያ መረቡ ልቤ - ረገበ እምቢ አለ አንድ'ራሱን ማስገር - አቃተው ዋለለ ፍረሀቴ ስጋቴ - በላዬ ነገሰ ውስጥ አንዥቴን ምሶ - ቤቴን አጣረሰ ግና ምነው ፈራሁ - ወኔዬ ባዘቀ በፍርሀት ነቅዤ - ነፍሴ ተጨነቀ? , እድሜ እንደ ብል ሆኖ - ህይወት ካነተበ ፍርሀት ንጉስ ሆኖ - አገር ካስደመመ እናንተም እንደእኔ - ፍርሀት ካባጃችሁ ጠመንዣው፣ ዣንጥላው - ውሻው ለምናችሁ?
0
5
የኢትዮጵያ 86ቱ ብሄር ብሄረሰቦች ስም 1. ኦሮሞ 2. አማራ 3. ሶማሌ 4. ትግራይ 5. አፋር 6. ሲዳማ 7. አገው 8. ዎላይታ 9. ከምባታ 10. ሀዲያ 11. ጋሞ 12. ጉራጌ 13. ኢሮብ 14. አርጎባ 15. ቱለማ 16. ስልጤ 17. ሺናሻ 18. አኝዋክ 19. ኑዌር 20. ሀመር 21. ኩናማ 22. ጉምዝ 23. በርታ 24. በና 25. አሪ 26. ሙርሲ 27. ቡሜ 28. ካሮ 29. ፀማይ 30. ኮንሶ 31. ዳሰነች 32. ቦረና 33. ገርባ 34. አላባ 35. አርቦሬ 36. ባጫ 37. ቤንች 38. ባስኬቶ 39. ቡርጂ 40. ጫራ 41. ጋዋዳ 42. ጌዲኦ 43. ጊዶሌ 44. ጎፋ 45. አደሬ 46. ከፊቾ 47. ኮንታ 48. ኒያንጋቶም 49. ናኦ 50. ቀቤና 51. ሱርማ 52. ጠንባሮ 53. የም 54. ወርጂ 55. ዲዚ 56. ዶንጋ 57. ዳውሮ 58. ዲሜ 59. ምዓን 60. ኮሞ 61. ማረቆ 62. ሞስዬ 63. ኦይዳ 64. ቦዲ 65. ፈዳሼ 66. ኮሬ 67. ማሌ 68. ማኦ 69. መሰንጎ 70. መዠንገር 71. ቀዋማ 72. ቀጨም 73. ሸኮ 75. ዘየሴ 76. ዘልማም 77. ሽታ 78. ቤተ እስራኤል 79. ማሾላ 80. ኮጉ 81. ድራሼ 82. ገባቶ 83. ጌዲቾ 84. ብራይሌ 85. ሙርሌ 86. ኮንቶማ .... ናቸው። የኢትዮጵያ ታሪክ ከሚል የተወሰደ።
0
6
15 takeaways from the book "The Power of Now": 1. Living in the present moment is the key to happiness and inner peace. 🕰️💆💭 2. Our mind is constantly racing, but we must learn to quiet it to experience true presence. 🏃‍♀️🧘‍♂️🔇 3. The ego is a construct of the mind and causes suffering by making us identify with our thoughts and emotions. 👤💔 4. The pain body is a collection of emotional pain that resides within us and can be triggered by current events. 💔💼 5. We must learn to recognize and detach from the pain body to avoid being controlled by our past emotional wounds. 6. True awakening can only be achieved through the dissolution of the ego. 💭🙏 7. Acceptance of the present moment is the foundation of true spirituality. 🧘‍♀️💫 8. Surrendering to the present moment allows us to experience life fully and to connect with our true essence. 🙏🌅 9. The true purpose of meditation is to still the mind and allow us to become fully present. 🧘‍♂️🧘‍♀️ 10. Embracing stillness is essential for experiencing true presence. 🙏🌟 11. The present moment is the gateway to true creativity and inspiration. 🎨💡 12. The mind and the body are interconnected, and taking care of the body is essential for experiencing presence. 🧘‍♀️🏋️‍♂️ 13. We must learn to appreciate the beauty of the present moment, even in the midst of pain and difficulty. 💪❤️ 14. Practicing gratitude is a powerful tool for staying present and cultivating inner peace. 🙏🙌 15. True enlightenment is not a destination but a continuous process of awakening and deepening our connection to the present moment. 🌅🧘‍♂️
0
7
ልጄ ሆይ፤ አንተ አስቀድመህ በሰው ላይ አትነሣ፤ ሰው በአንተ ላይ ቢነሣብህ ግን እንዳትሸነፍ ጠንክረህ መክት፡፡ እምነትህንም በእግዚአብሔር ላይ አድርግ፡፡ ልጄ ሆይ፤ ሰው ሳይኖር ብቻህን ከሴት ጋር አትነጋገር፡፡ ባሏ አለመኖሩን በደጅ ጠይቀህ ከደጅ ተመለስ እንጂ ወደ ቤት አትግባ፡፡ ሰው ሳይኖር ብቻህን ከሴት ጋር የተነጋገርህ እንደ ሆነ ግን፤ ምንም ሌላ ምስጢር ባይኖራችሁ በመነጋገራችሁ ብቻ መጠርጠር አይቀርም፡ ልጄ ሆይ፤ እስቲ ያለፉትን ሰዎች ሁሉ አስባቸው፡፡ እነዚያ ሁሉ ጀግኖች ሁሉም መሬት ሆነዋል፡፡ እነዚያ ሁሉ ዓለመኞች፤ እነዚያ ሁሉ ቀልደኞችና ፌዘኞች፤ እነዚያ ሁሉ ግፈኞች፤ እነዚያ ሁሉ በድኃ ላይ የሚስቁና የሚሳለቁ ሁሉም መሬት ሆነዋል፡፡ እነዚያ ሁሉ ድሆች ሲበደሉ፣ ሲያዝኑ፣ ሲያለቅሱ ካንዱ ሀገር ወደ ሌላው ሀገር ሲሰደዱ፣ ሲራቡ፣ ሲጠሙ፣ ሲታረዙ የነበሩ መሬት ሆነዋል፡፡ ስንት ሰዎች የነበሩ ይመስልሃል? የድኃ እንባ ሲፈስ የወንዝ ውኃ የሚፈስ የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ድኃ ሲጮህ ውሻ የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ድኃ ታስሮ ወይም በሌላ ጭንቅ ነገር ተይዞ ሲሞት የወፍ ግልገል የሚሞት የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ጉልበት ካለን ብለው በደካሞች ላይ ያሰቡትን ሁሉ የሚሠሩ ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ሰውን ለማጥፋት እጅግ የሚጥሩ ሰውን ካላጠፉ እንቅልፍ የማይወስዳቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ከዚህ ቀድሞ የነበሩት ሁሉም መሬት ሆነዋል፡፡ ከመሬት የተገኘ ሁሉ መሬት ስለ ሆነ ወደ መሬትም የማይመለስ ስለሌለ እኛም ነገ እንደዚያው እንሆናለን፡፡ ስለዚህ በማናቸውም ምክንያት ቢሆን፤ የሰው ደስታውና አዘኑ እጅግ አጭር መሆኑን በጣም እወቅው፡፡ ልጄ ሆይ፤ ሰው ምንም ብልህና አዋቂ ቢሆን በራሱ ሥራ ብቻ ራሱን ችሎ እንደማይኖር ዕወቅ:: ነገር ግን ሁሉም በየሥራው ጸንቶ እርስ በርሱ በሥራ ይፈላለጋል:: ስለዚህ ሰውን ሁሉ አክብረህ ኑር እንጂ ሰውን አትናቅ ሥራውንም አትንቀፍ:: ልጄ ሆይ: አካልህና ልብስህ ዘወትር ንጹህ ይሁን:: እጅህን ለሥራ: ዓይንህን ለማየት: ጆሮህን ለመስማት ፈጣኖች አድርግ:: አፍህን ግን በጠንካራ ልጓም ለጉመህ ያዝ:: አረጋገጥህ በዝግታ አነጋገርህ በለዘብታ ይሁን:: ያልነገሩህን አትስማ: ያልስጡህን አትቀበል: ያልጠየቁህን አትመልስ:: ሽቅርቅር አትሁን: ንብረትህ ተጠቅላላ ይሁን: ምግብና መጠጥህ በልክ ሆኖ ያው የጠዳና የጣፈጠ ይሁን:: ልጄ ሆይ ፈቃደ ሥላሴ፤ አሳብ አታብዛ፤ ወደ ፊትም ምን ነገር ይመጣ ይሆን ብለህ አትጨነቅ፤ ምንም አሳብና ጭንቀት ብታበዛ የሚሆን ነገር ሳይሆን አይቀርም፡፡ ወደ ፊትም እሾማለሁ፤ እሸለማለሁ፤ ብለህ በአሳብህ ደስ አይበልህ፡፡ ለሰውም አትናገር፤ ምናልባት ከተናገርህ በኋላ ሳታገኘው የቀረህ እንደ ሆነ ታላቅ ኀፍረት ይሆንብሃልና፡፡ ወደ ፊት የሚያናድድ ሥራ አትሥራ፡፡ በገዛ እጅህ በሠራኸውና ባለፈው ሥራ አትናደድ፡፡ ልጄ ሆይ፤ ጌታ ለመሆን ትፈልግ እንደ ሆነ ጌትነት ማለት ያለ አሳብና ያለ ጭንቀት መኖር ነው፡፡ አሳብህም ሁሉ ከሞትህ በኋላ ወዲያኛው ዓለም ስለሚሆነው ስለ ነፍስህ ነገር ይሁን እንጂ በዚህ ዓለም በሥጋህ ስለሚሆነው ነገር እጅግ አትጨነቅ፡፡ /ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ፤ ለልጃቸው ለፈቃደ ሥላሴ የፃፉት ምክር፤/ ✍️ምንጭ : ወዳጄ ልቤና ሌሎችም
0
8
👉እረ ስንት ጊዜ ስንት አይነት የማፊያ የሌብነት ታክቲክ ሰማሁ።😏 💥እሱ ሌባ ነው ላንቺ ማልቀስ ላንቺ እንባ ስላንቺ በስንት መከራ ለተገዛልሽ ወይም ለገዛሽው ስልክሽ ወይም ንብረትሽ ግድ የለውም። ለእሱ ጸልዮ የሚወጣበት የተረገመ ስራው ነው ሌብነት። አንቺ እንባሽን ለቅሶሽን ቀድመሽ ተጠንቀቂ። ለራስሽ ስትይ ተጠንቀቂ። 👉ያው ደካማ ጎናችሁን አይተው ከወንዱ ይልቅ በእናንተ ይበረታሉ። ለጥንቃቄ ... የተለመዱ ሌብነትና ዝርፊያዎች 1. ስልኬ ዘጋብኝ አስደውይኝ ... ሌባ በይው። 2. ሥራ አስቀጥሪሻለሁ ... ውሸቱን። 3. ፊልም አሰራሻለሁ ... ሲቀጥፍሽ። 4. የማስታወቂያ ቀረጻ ላሰራሽ ... አውቆ። 5. ሜካአፕ ቤት ግቢ ... ሊያስበላሽ። 6. ዉጭ ሀገር ልክሻለሁ ... ሌባ በይው። 7. ለቲክ ቶክ ቀረጻ ... ሊበላሽ። 8. ትልልቅ ሆቴል ሲቀጥርሽ ... ተጠራጠሪው። 9. ድንገት እንክብካቤ ... ንብረትሽን ሰብሰብ። 10. ግብዣ ሲያጎርፍ ... በጥንቃቄ እይው። 11. በመኪና ጃም ተከራይቶ ... ሊበላሽ ነው። 12. ራሱን ሰቅሎ ካወራ ... ልብሽን ሊገዛው። 13. የታዋቂ ባለሀብት ልጅ ነኝ ካለሽ... ሊበላሽ 14.ታክሲ ወዴት ነሽ ካለሽ...መልስ አትስጪው 15. ታክሲ ያለፌርማታ .... አደጋ አለው። 16. ራይድ ያለአፕልኬሽን መጠቀም ... አደጋ 17. ሐይማኖተኛ መስሎ ሲቀርብሽ ... ጠንቀቅ 18. የሐይማኖት ቦታዎች ላይም ... ጠንቀቅ 19. የማታውቁት ስልክ ቴክስት ... ጠንቀቅ። 20. ዕቃ ተልኮልሻል ውሰጂ... ሌባ በይው። ሴቶች ተጠንቀቁ ❗️ 💥ራሳችንን ከዘራፊዎች ከአጭበርባሪዎች እንጠብቅ ❗️ 🙏🇪🇹🙏
0
9
"How to Win Friends and Influence People" by Dale Carnegie is a classic self-help book that provides practical advice on how to improve your social skills and interpersonal relationships. Here are 15 key takeaways from the book: 1.Show genuine interest in other people. 2.Smile and be a good listener. 3.Remember people's names and use them often. 4.Encourage others to talk about themselves. 5.Avoid criticizing, condemning, or complaining. 6.Give honest and sincere appreciation. 7.Show empathy and understanding. 8.Admit your mistakes and apologize. 9.Avoid arguments and disagreements. 10.Use praise and encouragement to motivate others. 11.Focus on finding common ground and building rapport. 12.Use stories and examples to illustrate your points. 13.Let others feel that the idea is theirs. 14.Be enthusiastic and positive. 15.Always strive to make others feel important. By following these principles, Carnegie argues that you can improve your relationships with others and achieve greater success in both your personal and professional life.
0
10
بدون متن...
0
11
"How to Win Friends and Influence People" by Dale Carnegie is a classic self-help book that provides practical advice on how to improve your social skills and interpersonal relationships. Here are 15 key takeaways from the book: 1.Show genuine interest in other people. 2.Smile and be a good listener. 3.Remember people's names and use them often. 4.Encourage others to talk about themselves. 5.Avoid criticizing, condemning, or complaining. 6.Give honest and sincere appreciation. 7.Show empathy and understanding. 8.Admit your mistakes and apologize. 9.Avoid arguments and disagreements. 10.Use praise and encouragement to motivate others. 11.Focus on finding common ground and building rapport. 12.Use stories and examples to illustrate your points. 13.Let others feel that the idea is theirs. 14.Be enthusiastic and positive. 15.Always strive to make others feel important. By following these principles, Carnegie argues that you can improve your relationships with others and achieve greater success in both your personal and professional life.
0
12
የጡት አባት The Godfather ✍️ደራሲ - Mario Puzo 🗣ተርጓሚ - ወጋየሁ ተበጀ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 1982 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 560 በማፊያው አለም ዙሪያ ከተፃፉ ድርሰቶች ተወዳዳሪ ያልተገኘለት !
0
13
👉🏻ስብሐት ጫት ሲቅም የደረሰው አንድ ወጣት ይመክረዋል ፡፡ " ጋሽ ስብሐት አይቃሙ መቃም ሱስ ያሲዛል እኔ አልቅምም" ስብሐት ዝም ይልና ሲጋራ ይለኩሳል ወጣቱ ምክሩን ይቀጥላል:: ጋሽ ስብሐት አያጭሱ ማጨስ ሱስ ያሲዛል እኔ አላጨስም፡፡ስብሐት ዝም ይልና ቡና ያዛል ፡፡ ትጠጣለህ ሲል ወጣቱን ጋበዘው ቡና አልጠጣም ሱስ ያሲዘኛል ወጣቱ መለሰ ስብሐት ዝም ይለዋል፡፡በመጨረሻም ሁሉም አልቆ መጠጣት ሲጀምር መጠጥ ሱስ ያሲዛል አይጠጡ፡፡ እኔ ሱስ እንዳይዘኝ አልጠጣም አለው ፡፡ ስብሐት ገረፍ አርጎ አየውና "ከሱስ አላመለጥክም ሱስ የመፍራት ሱስ አለብህ" አለው :: አለማየሁ ገላጋይ <<ስበሀት ገብረእግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት>>ገብረእግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት
0
14
👉በዚህ ዘመን ካሉ ወጣት ሠዓሊያን መካከል ቅድስት ብርሃኔ ዕውቅናን እና አንጋፋነትን ያተረፈች ሠዓሊ ነች ። --ከታች የምትመለከቱት ሥዕል 'The Boss' ይሰኛል ። ሥዕሉ የሠዓሊዋን የምናብ ምጥ
👉በዚህ ዘመን ካሉ ወጣት ሠዓሊያን መካከል ቅድስት ብርሃኔ ዕውቅናን እና አንጋፋነትን ያተረፈች ሠዓሊ ነች ። --ከታች የምትመለከቱት ሥዕል 'The Boss' ይሰኛል ። ሥዕሉ የሠዓሊዋን የምናብ ምጥቀት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ። -- ሥዕሏ ቢተነተን እልፍ ገፅ አይበቃውም። -- እርሷ ግን ስለ 'The Boss' ሥራዋ እንዲህ እጥር ምጥን ባለ አገላለፅ እንዲህ አስቀምጣዋልች። ። " In this painting, I want to show how the world or a certain society is ruled by a group or an individual who claims himself as a boss and the fact that many of us accept the rule and keep quiet while few complain and try to get their freedom. The basket represents the many ways the ruler uses like poverty, war, religion and so on to keep his subjects under the trap. Many issues are addressed in this painting."
0
15
እምዩ The Mother.pdf
0
16
“ተነሳ ተራመድ - ክንድህን አበርታ!” ይህ መዝሙር በመጀመሪያ ለኢትዮጵያ አየር ኃይል መዝሙር ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ፡፡ በኋላም በአብዮቱ ወቅት ሰፊ ሕዝባዊ ተቀባይነት አግኝቶ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሕዝባዊ መዝሙር ሆነ፡፡ በሃገሪቱ በሞላ በእድገት በሕብረት በዘመቱ 60ና 70 ሺህ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ፤ እንዲሁም የሶማሊያን ወረራ በማናቸውም መሥዋዕትነት ለመመከት ከሃገሪቱ በሞላ በዘመቱ ወጣት ኢትዮጵያውያን ዘንድ፤ እና ከዚያም በኋላ… ይህ ሕዝባዊ አብዮታዊ መዝሙር… ፍፁም ተወዳጅ ሆኖ ቀጠለ፡፡ እንዲያም ሲል . . . ባለፈው ሥርዓት ትምህርት በሬዲዮ በሚዳረስባቸው የሃገሪቱ ተማሪ ቤቶች ሁሉ ዘወትር ይለቀቅ የነበረ. . . ከተማሪዎች አፍ የማይጠፋ የኢትዮጵያ ሕዝብን ተነሣሽነት፣ ምኞትና የወደፊት ራዕይ የሚያመላክት አስደናቂ. . . . ለኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያውያን የተከየነ ድንቅ ኢትዮጵያዊ መዝሙር ነበር፡፡ “ተነሳ ተራመድ - ክንድህን አበርታ!” (‹‹ኢትዮጵያ ትቅደም!››) እነሆ . . . . ፡—    ‹‹ ተነሣ ተራመድ - ክንድህን አበርታ፤ ላገር ብልጽግና - ለወገን መከታ፡፡ … ወንዞች ይገደቡ - ይዋሉ ለልማት፤ በከንቱ ፈሠዋል - ለብዙ-ሺ ዓመታት፡፡ ይውጡ ማዕድናት - ላገራችን ጥቅም፤ ሕዝቧም ታጥቆ ይሥራ - በተቻለው አቅም፡፡ ተነሣ ተራመድ - ክንድህን አበርታ፤ ላገር ብልጽግና - ለወገን መከታ፡፡ ተነሣ ተራመድ - ክንድህን አበርታ፤ ላገር ብልጽግና - ለወገን አለኝታ፡፡ ሀ . . . ሁ - ኢትዮጵያ ትቅደም፤ ሀ . . . ሁ - ኢትዮጵያ ትቅደም፡፡ ኢትዮጵያ ትቅደም - ኢትዮጵያ ትቅደም፡፡ አሸብርቃ ታይታ - በተፈጥሮ ሃብት፤ ተብላ እንዳልነበር - ያፍሪካ እመቤት፤ ብለው እንዳልጠሯት - ‹የዳቦ ቅርጫት›፤ እንዴት እናታችን - ጠማት ራባት? እንዴት እናታችን - ጠማት ራባት? ተነሣ ተራመድ - ክንድህን አበርታ፤ ላገር ብልጽግና - ለወገን መከታ፡፡ ይቅር ማንቀላፋት - ይበቃል መኝታ፤ ይጥፋ ካገራችን - ድህነት በሽታ፤ ይነገር ይለፈፍ - ይታወጅ በይፋ፤ አንድነት ኃይል ነው - የእድገታችን ተስፋ፡፡ ተነሣ ተራመድ - ክንድህን አበርታ፤ ላገር ብልጽግና - ለወገን መከታ፡፡ የናት ሃገራችን - ጥቃቷን አንወድም፤ ሕዝቧ ተበድሎ - ማየትን አንሻም፤ የዘር የኃይማኖት - ልዩነት አንሻም፤ ይላሉ ልጆችሽ - ኢትዮጵያችን ትቅደም፡፡ ተነሣ ተራመድ - ክንድህን አበርታ፤ ላገር ብልጽግና - ለወገን መከታ፡፡ ሀ . . . ሁ - ኢትዮጵያ ትቅደም፤ ሀ . . . ሁ - ኢትዮጵያ ትቅደም፡፡  ኢትዮጵያ ትቅደም - ኢትዮጵያ ትቅደም፡፡ ›› ═════════════
0
17
✍️ዛሬ ከሰሞኑ የተፈፀመ አንድ አስተማሪ ታሪክ አነበብኩ ነገሩ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር የሆነው ፕሮፌሰሩ ሁሉንም ተማሪዎች ከታች በምስሉ በምታዩት መልክ ፊኛ እየነፉ ስማቸውን እንዲፅፉበት አ
✍️ዛሬ ከሰሞኑ የተፈፀመ አንድ አስተማሪ ታሪክ አነበብኩ ነገሩ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር የሆነው ፕሮፌሰሩ ሁሉንም ተማሪዎች ከታች በምስሉ በምታዩት መልክ ፊኛ እየነፉ ስማቸውን እንዲፅፉበት አደረጉ።ቀጥሎ ሁሉም ፊኛዎች ወደ አዳራሽ ተለቅቀው እያንዳንዱ ተማሪ የየራሱን ስም(ፊኛ) እንዲፈልግ ታዘዘ።5 ደቂቃ ተሰጣቸው ምንም ያህል በችኮላ ቢፈልጉም ማንምየራሱን ፊኛ ማግኘት አልቻለም ጊዜውም አለቀ። ፕሮፌሰሩ ቆይቶ ደግሞ ተጨማሪ 5 ደቂቃዎች በመስጠት ሁሉም ተማሪ ያገኘውን የሌላ ሰው ፊኛ ለባለቤቱ እንዲሰጥ አደረገ። አስገራሚ ውጤት ታየ ተማሪው በሙሉ እየተጠራራ አንዱ ለሌላው እያቀበለ 5 ደቂቃው ሳይገባደድ ሁሉም የየራሱን ፊኛ ተቀበለ።ፕሮፌሰር ነገሩን ከሕይወት ልምድ ጋር ያቆራኘበት አግባብ ነው ያስደሰተኝ። "አያችሁ የናንተ ደስታና የልብ መሻትም እንደ ፊኛው ናቸው።የራሳችንን ደስታ(ፊኛ) ብቻ ባሳደድን ቁጥር ልናገኘው አንችልም ወይም እስክናገኘው ይቆያል።ይልቅዬ ለሰዎች ደስታ ፍላጎት ባሳየን በተባበርን መጠን ለራሳችንንም ደስታን በቀላሉ እንጎፀፋለን"
0
18
የከተማው መናኝ ✍️ይነገር ጌታቸው የታላቁ የሙዚቃ ሰው ኤልያስ መልካ ታሪክ ማዲንጎ አፈወርቅ "አይደረግም" የተሰኘ አልበሙን ለኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ለመሸጥ የተስማማው በ20 ሺህ ብር ነበር፤ ኤልያስ ግን ባለቤቱ ጋር ደውሎ 300 መቶ ሺህ ብር እንዲከፍለው ተከራከረ። በመጨረሻም ሙዚቃ ቤቱ ተስማማ። ማዲንጎ አፈወርቅም 280 ሺህ ብር ያስጨመረለትን ሰው ውለታ የሚረሳ አልነበረም። ኤልያስን የተወሰነ ገንዘብ ልስጥህ አለው። የበገና ስቱዲዮው ሰው ግን አልተስማማም። ያንተ ውጤት ነው አልሰማህም ብሎ ሳይቀበለው ቀረ
0
19
https://t.me/azjobs
0
20
25 Famous Quotes by Professor Albert Einstein 25 ወርቃማ አባባሎች በፕሮፌሰር አልበርት አንስታይን 1. "Two things are infinite: the universe and human stupidity; and I'm not sure about the universe." 1. "ሁለት ነገሮች ማለቂያ የሌላቸው ናቸው: አጽናፈ ሰማይ እና የሰው ሞኝነት; እና ስለ አጽናፈ ሰማይ እርግጠኛ አይደለሁም." 2. "Insanity: doing the same thing over and over again and expecting different results." 2. "እብደት: ደጋግሞ ተመሳሳይ ነገር ማድረግ እና የተለያዩ ውጤቶችን መጠበቅ." 3. "Weakness of attitude becomes weakness of character." 3. "የአመለካከት ድክመት የባህርይ ድክመት ይሆናል." 4. "It's not that I'm so smart, it's just that I stay with problems longer." 4. "በጣም ብልህ መሆኔ ሳይሆን ከችግሮች ጋር ረዘም ላለ ጊዜ መቆየቴ ብቻ ነው." 5. "The world is a dangerous place to live; not because of the people who are evil, but because of the people who don't do anything about it." 5. "ዓለም ለመኖር አደገኛ ቦታ ነው, ክፉ በሆኑ ሰዎች ምክንያት አይደለም, ነገር ግን ምንም በማያደርጉት ሰዎች ምክንያት." 6. “Life is like riding a bicycle. To keep your balance, you must keep moving.” 6. "ሕይወት እንደ ብስክሌት መንዳት ነው። ሚዛንህን ለመጠበቅ መንቀሳቀስህን መቀጠል አለብህ።” 7. “A person starts to live when he can live outside himself.” 7. "አንድ ሰው መኖር የሚጀምረው ከራሱ ውጭ መኖር ሲችል ነው።" 8. "Imagination is more important than knowledge." 8. "ምናብ ከእውቀት የበለጠ አስፈላጊ ነው." 9. “Everything should be made as simple as possible, but not simpler.” 9. "ሁሉም ነገር በተቻለ መጠን ቀላል መደረግ አለበት, ግን ቀላል አይደለም." 10. “You can never solve a problem on the level on which it was created” 10. "ችግርን በተፈጠረበት ደረጃ መፍታት አይችሉም" 11. "ብልህ ሰው ችግርን ይፈታል; ብልህ ሰው ይርቃል” 11. “A clever person solves a problem; a wise person avoids it” 12. “Peace cannot be kept by force; it can only be achieved by understanding” 12. "ሰላምን በኃይል አይጠብቅም; ሊደረስበት የሚችለው በመረዳት ብቻ ነው" 13. “Science without religion is lame, religion without science is blind” 13.“ሳይንስ ያለ ሃይማኖት አንካሳ ነው፣ ሃይማኖት ያለ ሳይንስ ዕውር ነው” 14."Most people say that it is the intellect which makes a great scientist. They are wrong: it is character" 14"አብዛኞቹ ሰዎች ታላቅ ሳይንቲስት የሚያደርገው አእምሮው ነው ይላሉ። ተሳስተዋል፡ ባህሪ ነው" 15."Great spirits have always encountered violent opposition from mediocre minds" 15 "ታላላቅ መናፍስት ሁልጊዜ ከመካከለኛ አእምሮ ኃይለኛ ተቃውሞ ያጋጥሟቸዋል" 16."A human being is part of a whole called by us universe... We experience ourselves, our thoughts and feelings as something separate from the rest"  16 "የሰው ልጅ በእኛ አጽናፈ ሰማይ የተጠራ የአጠቃላይ አካል ነው... እራሳችንን፣ ሀሳባችንን እና ስሜታችንን ከሌላው የተለየ ነገር አድርገን እንለማመዳለን።" 17."I speak to everyone in the same way, whether he is the garbage man or the president of the university"  17 "ሰው የኔቢጤም ቢሆን የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ቢሆን ለሁሉም ሰው በተመሳሳይ መንገድ እናገራለሁ" 18."We cannot solve our problems with the same thinking we used when we created them"  18" ችግሮቻችንን ስንፈጥራቸው በተጠቀምንበት አስተሳሰብ መፍታት አንችልም" 19."The important thing is not to stop questioning"  19 "ዋናው ነገር ጥያቄን አለማቆም ነው" 20."Reality is merely an illusion, albeit a very persistent one" 20 "እውነታው ቅዠት ብቻ , ምንም እንኳን በጣም ጽናት ያለው ቢሆንም" 21."Common sense is nothing more than a deposit of prejudices laid down in the mind before you reach eighteen"  21 "ግምት አሥራ ስምንት ከመድረስህ በፊት በአእምሮህ ውስጥ ከተቀመጡ ጭፍን አመለካከቶች ሌላ ምንም አይደለም" 22.'The only source of knowledge is experience' 22. 'የእውቀት ብቸኛው ምንጭ ልምድ ነው' 23.'If A equals success, then the formula is A=X+Y+Z, where X = work; Y = play and Z = keep your mouth shut' 23. 'ሀ ከስኬት ጋር እኩል ከሆነ፣ ቀመሩ ሀ=ለ+መ+ሰ ነው፣ ለ = ስራ መስራት; መ= መጫወት እና Z = አፍህን መዝጋት ነው። 24.'Do not worry about your difficulties in Mathematics - I can assure you mine are still greater'  24. 'በሂሳብ ትምህርት ውስጥ ስላጋጠሙዎት ችግሮች አይጨነቁ - እኔ ላረጋግጥልዎ እችላለሁ የእኔ አሁንም የበለጠ ነው' 25.'Creativity requires an objective eye and an open mind' 25."ፈጠራ ተጨባጭ እይታን እና ቅቡል አእምሮን ይፈልጋል"
0