fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 104
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+3230 روز
آرشیو پست ها
. #ታላቅ_ድንቅ_አምላክ 🎙 #ቤካ_አለማየሁ🎙 🕑Duration 6.20 Min🕑 💿Size 8.7 Mb💿 Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#አርብ_20_05_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።” — ገላትያ 6፥2 “Bear one another's burdens, and so fulfill the law of Christ.” — Gal 6:2 (NKJV) Join us👇 @EECMYMC_YM #MekanisaYouth

“እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው _______ መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥”
Anonymous voting

“እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው _______ መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥”
Anonymous voting

#ሐሙስ_19_05_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው እርዱ፤ እንግዶችን ለመቀበል ትጉ።” — ሮሜ 12፥13 “distributing to the needs of the saints, given to hospitality.” — Rom 12:13 (NKJV) Join us👇 @EECMYMC_YM #MekanisaYouth

⚠️ማስታወቅያ⚠️ #የእግዚአብሔር_ፍቅር #ልዩ_ፕሮግራም የፊታችን እሑድ ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም ይኖረናል ከኬብሮን ኳየር ጋር። ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ እንጋብዛለን። ⏰ 10፡30 🗓 ጥር
⚠️ማስታወቅያ⚠️ #የእግዚአብሔር_ፍቅር #ልዩ_ፕሮግራም የፊታችን እሑድ ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም ይኖረናል ከኬብሮን ኳየር ጋር። ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ እንጋብዛለን። ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 22 📌 መካኒሳ መካነ ኢየሱስ Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Sunday_service #MekanisaYouth

#ረቡዕ_18_05_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።” — ምሳሌ 19፥17 “He who has pity on the poor lends to the Lord, And He will pay back what he has given.” — Prov 19:17 (NKJV)

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_17_05_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለሚለምንህ ስጥ፥ ከአንተም ይበደር ዘንድ ከሚወደው ፈቀቅ አትበል።” — ማቴዎስ 5፥42 “Give to him who asks you, and from him who wants to borrow from you do not turn away.” — Mat 5:42 (NKJV)

#Sunday_service Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://ti
+4
#Sunday_service Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

photo content

photo content

photo content

photo content

#Sunday_service Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://ti
#Sunday_service Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

ክፍት የስራ ቦታ የሥራ ዓይነት፡- ኢንተርኔት ቤት ፆታ፡-ሴት መስፈርት፡- ኮምፒውተር ላይ በደንብ መፃፍ የምትችል፣ ጥሩ ተግባቦት ያላት ደሞዝ፡ በስምምነት contact us - @sarf10 Join us 👇 @EECMYMC_YM

📚 #መጽሐፍት_ጥቆማ! 📚 ርዕስ - ሰማዩ ዝም ሲል ጸሐፊ - ሮናልድ ደን ተርጓሚ - ጳውሎስ ፈቃዱ የገጽ ብዛት - 184 "ላለመቀበል እየታገልኩ ያለሁት ነገር ምናልባት እግዚአብሔር እኔን ለመባረክ
📚 #መጽሐፍት_ጥቆማ! 📚 ርዕስ - ሰማዩ ዝም ሲል ጸሐፊ - ሮናልድ ደን ተርጓሚ - ጳውሎስ ፈቃዱ የገጽ ብዛት - 184 "ላለመቀበል እየታገልኩ ያለሁት ነገር ምናልባት እግዚአብሔር እኔን ለመባረክ የሚጠቀምበት ነገር ሊሆን ይችላል።" ከመጽሐፉ የተወሰደ ሁላችሁም እንድታነቡት እንጋብዛለን! Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_16_05_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት።” — ዮሐንስ 15፥12 “Then His disciples came and said to Him, "Do You know that the Pharisees were offended when they heard this saying?"” — Mat 15:12 (NKJV)

#እሁድ_15_05_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዘዳግም 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ በፍጹምም ነፍሳችሁ ትወድዱት እንደ ሆነ ያውቅ ዘንድ አምላካችሁ እግዚአብሔር ሊፈትናችሁ ነውና የዚያን ነቢይ ቃል ወይም ያን ሕልም አላሚ አትስማ። ⁴ አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ። Deu 13 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ you shall not listen to the words of that prophet or that dreamer of dreams, for the Lord your God is testing you to know whether you love the Lord your God with all your heart and with all your soul. ⁴ You shall walk after the Lord your God and fear Him, and keep His commandments and obey His voice, and you shall serve Him and hold fast to Him.