EECMYMC-YM
رفتن به کانال در Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
نمایش بیشتر1 099
مشترکین
+324 ساعت
+157 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
1 098
#ሰኞ_05_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
— ዮሐንስ 14፥6
“Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.”
— John 14፥6
1 098
#ቅዳሜ_03_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔርም አለው፦ በፊቴ የጸለይኸውን ጸሎትህንና ልመናህን ሰምቻለሁ፤ ለዘላለምም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ ይህን የሠራኸውን ቤት ቀድሻለሁ፤ ዓይኖቼና ልቤም በዘመኑ ሁሉ በዚያ ይሆናሉ።”
— 1ኛ ነገሥት 9፥3
“And the LORD said unto him, I have heard thy prayer and thy supplication, that thou hast made before me: I have hallowed this house, which thou hast built, to put my name there for ever; and mine eyes and mine heart shall be there perpetually.”
— 1 Kings 9፥3
1 098
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
Worship night!!!
በደስታ እንዘምር
ከተለያዩ የአቅራቢያችን ያሉ አቢያተክርስትያናት ጋር የተዘጋጀ የ አምልኮ ምሽት።
ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!!
Don’t forget to invite friends!!
ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ።
⏰ 10፡00
🗓 ነሀሴ ዐ4 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 098
#አርብ_02_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በሁሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።”
— ማርቆስ 13፥13
“And ye shall be hated of all men for my name's sake: but he that shall endure unto the end, the same shall be saved.”
— Mark 13፥13
1 098
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
Worship night!!!
በደስታ እንዘምር
ከተለያዩ የአቅራቢያችን ያሉ አቢያተክርስትያናት ጋር የተዘጋጀ የ አምልኮ ምሽት።
ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!!
Don’t forget to invite friends!!
ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ።
⏰ 10፡00
🗓 ነሀሴ ዐ4 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 098
#ሀሙስ_01_12_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።”
— ዮሐንስ 15፥9
“As the Father hath loved me, so have I loved you: continue ye in my love.”
— John 15፥9
1 098
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
Worship night!!!
በደስታ እንዘምር
ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!!
Don’t forget to invite friends!!
ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ።
⏰ 10፡30
🗓 ነሀሴ ዐ4 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 098
#ረቡዕ_30_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔር ፈራጃችን ነው፥ እግዚአብሔር ሕግን ሰጪያችን ነው፥ እግዚአብሔር ንጉሣችን ነው፤ እርሱ ያድነናል።”
— ኢሳይያስ 33፥22
“For the LORD is our judge, the LORD is our lawgiver, the LORD is our king; he will save us.”
— Isaiah 33፥22
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
