EECMYMC-YM
رفتن به کانال در Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
نمایش بیشتر1 099
مشترکین
+324 ساعت
+157 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
1 101
#ማክሰኞ_29_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ዳሩ ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናል አለው።”
— ሉቃስ 15፥32
“It was meet that we should make merry, and be glad: for this thy brother was dead, and is alive again; and was lost, and is found.”
— Luke 15፥32
1 101
#ሰኞ_28_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።”
— ሉቃስ 15፥10
“Likewise, I say unto you, there is joy in the presence of the angels of God over one sinner that repenteth.”
— Luke 15፥10
1 101
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ስነ- ፅሁፍ
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#ቱሚም
#ዝማሬ
#ድራማ
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ሐምሌ 27 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 101
#ቅዳሜ_26_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ኢየሱስም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው።”
— ማርቆስ 1፥17
“And Jesus said unto them, Come ye after me, and I will make you to become fishers of men.”
— Mark 1፥17
1 101
#አርብ_25_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፦ አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና።”
— ኢሳይያስ 41፥13
“For I the LORD thy God will hold thy right hand, saying unto thee, Fear not; I will help thee.”
— Isaiah 41፥13
1 101
Repost from EECMYMC-YM
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 101
#ሀሙስ_24_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።”
— ሐዋርያት 8፥37
“And Philip said, If thou believest with all thine heart, thou mayest. And he answered and said, I believe that Jesus Christ is the Son of God.”
— Acts 8፥37
1 101
#ረቡዕ_23_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
1ኛ ቆሮንቶስ 12
¹ ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።
² አሕዛብ ሳላችሁ በማናቸውም ጊዜ እንደምትመሩ ድምፅ ወደሌላቸው ወደ ጣዖታት እንደ ተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ።
³ ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
⁴ የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤
⁵ አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤
⁶ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
⁷ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል።
⁸ ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥
⁹ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት፥ ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ፥ ለአንዱም ተአምራትን ማድረግ፥
¹⁰ ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤
¹¹ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል።
¹² አካልም አንድ እንደ ሆነ ብዙም ብልቶች እንዳሉበት ነገር ግን የአካል ብልቶች ሁሉ ብዙዎች ሳሉ አንድ አካል እንደ ሆኑ፥ ክርስቶስ ደግሞ እንዲሁ ነው፤
1 Corinthians 12
¹ Now concerning spiritual gifts, brethren, I would not have you ignorant.
² Ye know that ye were Gentiles, carried away unto these dumb idols, even as ye were led.
³ Wherefore I give you to understand, that no man speaking by the Spirit of God calleth Jesus accursed: and that no man can say that Jesus is the Lord, but by the Holy Ghost.
⁴ Now there are diversities of gifts, but the same Spirit.
⁵ And there are differences of administrations, but the same Lord.
⁶ And there are diversities of operations, but it is the same God which worketh all in all.
⁷ But the manifestation of the Spirit is given to every man to profit withal.
⁸ For to one is given by the Spirit the word of wisdom; to another the word of knowledge by the same Spirit;
⁹ To another faith by the same Spirit; to another the gifts of healing by the same Spirit;
¹⁰ To another the working of miracles; to another prophecy; to another discerning of spirits; to another divers kinds of tongues; to another the interpretation of tongues:
¹¹ But all these worketh that one and the selfsame Spirit, dividing to every man severally as he will.
¹² For as the body is one, and hath many members, and all the members of that one body, being many, are one body: so also is Christ.
1 101
#ማክሰኞ_22_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ትጸኑ ዘንድ መንፈሳዊ ስጦታ እንዳካፍላችሁ ላያችሁ እናፍቃለሁና፤”
— ሮሜ 1፥11
“For I long to see you, that I may impart unto you some spiritual gift, to the end ye may be established;”
— Romans 1፥11
1 101
#ሰኞ_21_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥7
“So that ye come behind in no gift; waiting for the coming of our Lord Jesus Christ:”
— 1 Corinthians 1፥7
1 101
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት_2
#ዝማሬ
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ሐምሌ 20 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 101
#ሀሙስ_17_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥8
“But ye shall receive power, after that the Holy Ghost is come upon you: and ye shall be witnesses unto me both in Jerusalem, and in all Judaea, and in Samaria, and unto the uttermost part of the earth.”
— Acts 1፥8
1 101
⚠️የወጣቶች ምሽግ!!⚠️
#ልዩ_የጸሎት_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ዝማሬ
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ ሐሙስ 2:30
🗓 ሐምሌ 17 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 101
#ዕረቡ_16_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
7 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል።
8 ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥
-1 ቆሮ 12:7-8
7 But the manifestation of the Spirit is given to every man to profit withal.
8 For to one is given by the Spirit the word of wisdom; to another the word of knowledge by the same Spirit;
-1 Cor 12:7-8
1 101
⚠️የወጣቶች ምሽግ!!⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ዝማሬ
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ ሐሙስ 2:30
🗓 ሐምሌ 17 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 101
#ሰኞ_15_11_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥4
“Now there are diversities of gifts, but the same Spirit.”
— 1 Corinthians 12፥4
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
