ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 099
订阅者
+324 小时
+157
+4630
帖子存档
photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

#ሰኞ_05_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 “Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.” — John 14፥6

photo content

evan-0j.jpg7.85 MB

#ቅዳሜ_03_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርም አለው፦ በፊቴ የጸለይኸውን ጸሎትህንና ልመናህን ሰምቻለሁ፤ ለዘላለምም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ ይህን የሠራኸውን ቤት ቀድሻለሁ፤ ዓይኖቼና ልቤም በዘመኑ ሁሉ በዚያ ይሆናሉ።” — 1ኛ ነገሥት 9፥3 “And the LORD said unto him, I have heard thy prayer and thy supplication, that thou hast made before me: I have hallowed this house, which thou hast built, to put my name there for ever; and mine eyes and mine heart shall be there perpetually.” — 1 Kings 9፥3

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! በደስታ እንዘምር ከተለያዩ የአቅራቢያችን ያሉ አቢያተክርስትያናት ጋር የተዘጋጀ የ አምልኮ ምሽት። ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! በደስታ እንዘምር ከተለያዩ የአቅራቢያችን ያሉ አቢያተክርስትያናት ጋር የተዘጋጀ የ አምልኮ ምሽት። ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!!  ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ። ⏰  10፡00 🗓  ነሀሴ ዐ4 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_02_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሁሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።” — ማርቆስ 13፥13 “And ye shall be hated of all men for my name's sake: but he that shall endure unto the end, the same shall be saved.” — Mark 13፥13

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! በደስታ እንዘምር ከተለያዩ የአቅራቢያችን ያሉ አቢያተክርስትያናት ጋር የተዘጋጀ የ አምልኮ ምሽት። ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! በደስታ እንዘምር ከተለያዩ የአቅራቢያችን ያሉ አቢያተክርስትያናት ጋር የተዘጋጀ የ አምልኮ ምሽት። ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!!  ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ። ⏰  10፡00 🗓  ነሀሴ ዐ4 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሀሙስ_01_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።” — ዮሐንስ 15፥9 “As the Father hath loved me, so have I loved you: continue ye in my love.” — John 15፥9

+1
Post me.jpg8.67 KB

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! በደስታ እንዘምር ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!! ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይ
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! በደስታ እንዘምር ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!!  ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ። ⏰  10፡30 🗓  ነሀሴ ዐ4 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ረቡዕ_30_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ፈራጃችን ነው፥ እግዚአብሔር ሕግን ሰጪያችን ነው፥ እግዚአብሔር ንጉሣችን ነው፤ እርሱ ያድነናል።” — ኢሳይያስ 33፥22 “For the LORD is our judge, the LORD is our lawgiver, the LORD is our king; he will save us.” — Isaiah 33፥22