fa
Feedback
Desalegn - Ayat Real Estate's Sales &Marketing Manager

Desalegn - Ayat Real Estate's Sales &Marketing Manager

رفتن به کانال در Telegram

✅ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች በመሃል አዲስ አበባ በ ሲኤምሲ ሚካኤል፤ በካዛንቺስ በአያት ባቡር ጣቢያ ዞን 2, ዞን 3 እና ዞን 8 ላይ ያገኛሉ❗️ ☎️ +251-900-100-765 ✅ከ10% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ✅ከ20-30 ዓመት ድረስ የብድር አገልግሉት በአነስተኛ ወለድ ✅ባለ1,ባለ2,3 ና ባለ 4 ምኝታ Contact:- @Bedesta

نمایش بیشتر
853
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
-1630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+8
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+733
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+4 326
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+11
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+45
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+10 517
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+2 667
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
29 سپتامبر0
28 سپتامبر+1
27 سپتامبر+1
26 سپتامبر+1
25 سپتامبر0
24 سپتامبر0
23 سپتامبر0
22 سپتامبر0
21 سپتامبر0
20 سپتامبر0
19 سپتامبر+1
18 سپتامبر0
17 سپتامبر0
16 سپتامبر0
15 سپتامبر+1
14 سپتامبر0
13 سپتامبر0
12 سپتامبر+1
11 سپتامبر+1
10 سپتامبر0
09 سپتامبر0
08 سپتامبر0
07 سپتامبر0
06 سپتامبر0
05 سپتامبر0
04 سپتامبر0
03 سپتامبر0
02 سپتامبر0
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
2
እንኳን አደረስዎ! በአዲሱ ዓመት፣ ቤት ለመግዛት እቅድዎ ቅድሚያ ይስጡ! ​2019 የሰላም፣ የፍቅር፣ የመደጋገፍ እና የደስታ እንዲሆንልዎ አያት ሪል እስቴት ይመኛል። ​መልካም በዓል! ለተጨማሪ መረጃ
እንኳን አደረስዎ! በአዲሱ ዓመት፣ ቤት ለመግዛት እቅድዎ ቅድሚያ ይስጡ! ​2019 የሰላም፣ የፍቅር፣ የመደጋገፍ እና የደስታ እንዲሆንልዎ አያት ሪል እስቴት ይመኛል። ​መልካም በዓል! ለተጨማሪ መረጃ ☎️ +251-900-100-765 አያት ካዛንቺስ - የአዲስ አበባ አዲሱ ገፅታ t.me/bedestasc
161
3
🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እንዲሁም አዳዲስ ስኬቶችንና የባለቤትነት ህልሞችን የምታሳኩበት ብሩህ ዘመን ይሁንልን! አያት ሪል እ
🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እንዲሁም አዳዲስ ስኬቶችንና የባለቤትነት ህልሞችን የምታሳኩበት ብሩህ ዘመን ይሁንልን! አያት ሪል እስቴት እስከዛሬ አብራችሁን ለዘለቃችሁ ውድ ደንበኞቻችን የከበረ ምስጋናችንን እያቀረብን፤ ወደፊት የቤተሰባችን አባል ለምትሆኑ ደግሞ አዲሱን ዓመት በራሳችሁ መኖሪያና የንግድ ቦታ እንድትጀምሩ ልዩ የምስራች ይዘንላችሁ ቀርበናል! ✨ የ2019 አዲስ ዓመት ልዩ የባለቤትነት ዕድል፡ 🏠 ለመኖሪያ አፓርትመንቶች፡ ከ 15% እስከ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል የህልም ቤትዎ ባለቤት ይሁኑ! 🏢 ለሱቆች እና ለቢሮ ቦታዎች፡ ከ 20% እስከ 40% ቅድመ ክፍያ በመጀመር የንግድዎን የወደፊት ጉዞ ያፋጥኑ! አዲሱን ዓመት በራስዎ ቤትና በራስዎ የንግድ ቦታ በሙሉ እምነት ይጀምሩ። ህልምዎን ወደ እውነታ ለመቀየር አሁኑኑ ውሳኔ ይስጡ! 📲 ለበለጠ መረጃና ለቅድመ ምዝገባ ይደውሉልን፡ 📞 +251-900-100-765 አያት ሪል እስቴት — ባለቤትነትዎ የተረጋገጠበት! መልካም አዲስ ዓመት! t.me/bedestasc
131
4
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ (የነቢዩ ሙሐመድ የልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ​በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመደጋገፍ እና የደስታ እንዲሆንልዎ አያት ሪል እስቴት ይመኛል። ​መልካም የመውሊድ በዓ
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ (የነቢዩ ሙሐመድ የልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ​በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመደጋገፍ እና የደስታ እንዲሆንልዎ አያት ሪል እስቴት ይመኛል። ​መልካም የመውሊድ በዓል! 🌙✨
188
5
https://youtu.be/n7urbqDskOo?si=E91_fD1C6WozOvai
204
6
የቤት ባለቤትነት በዓለም ዙሪያ ◂▸◂▸ ቤት መግዛት ወይም የግል መኖሪያ መኖር በብዙዎች ዘንድ የኢኮኖሚ ጥንካሬና የስኬት መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል። ነገር ግን በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ የቤት ባለቤትነት
የቤት ባለቤትነት በዓለም ዙሪያ ◂▸◂▸ ቤት መግዛት ወይም የግል መኖሪያ መኖር በብዙዎች ዘንድ የኢኮኖሚ ጥንካሬና የስኬት መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል። ነገር ግን በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ የቤት ባለቤትነት መጠን ያላቸው ሀገራት ዝርዝር ሲጠና፣ ውጤቱ ብዙዎቻችን አስቀድመን ከምንገምተው ፈጽሞ የተለየ ሆኖ ይገኛል። የኦኢሲዲ (OECD) ተመጣጣኝ የቤት አቅርቦት መረጃን መሠረት አድርገን ስንመለከት፣ የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገትና የዜጎች የቤት ባለቤትነት መብት ሁልጊዜ በቀጥታ እንደማይገናኙ እንረዳለን። ይልቁንም ባለፉት አሥርት ዓመታት የተዘረጉ የቤት ልማት ፖሊሲዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ዛሬም ድረስ የዓለማችንን የቤት ባለቤትነት ገጽታ እየቀረጹት ይገኛሉ።  የደረጃ ሰንጠረዡን ስንመረምር የምሥራቅ አውሮፓ ሀገራት በከፍተኛ ደረጃ የበላይነቱን ይዘው እናገኛቸዋለን። በዝርዝሩ አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ስሎቫኪያ በ93.5% የቤት ባለቤትነት ስትመራ፣ ሮማኒያ በ92.8% እና ክሮኤሺያ በ90.4% በቅርብ ርቀት ይከተላሉ። ይህ በምሥራቅ አውሮፓ ሀገራት የሚታየው ከፍተኛ ቁጥር በአጋጣሚ የመጣ ሳይሆን የቀድሞው የሶሻሊስት ሥርዓት ታሪካዊ ውርስ ነው። በወቅቱ በመንግሥት እጅ የነበሩ መኖሪያ ቤቶች፣ ከኮሙኒዝም ውድቀት በኋላ ለነዋሪዎቻቸው እጅግ በጣም በረከሰና በቅናሽ ዋጋ ወደ ግል ይዞታነት እንዲዛወሩ መደረጉ የፈጠረው ውጤት ነው። ሊቱዌኒያ፣ ቡልጋሪያ፣ ፖላንድ እና ላቲቪያ በተመሳሳይ መልኩ በታሪካዊው የፕራይቬታይዜሽን ሂደት ምክንያት በከፍተኛ የቤት ባለቤትነት ከአሥሩ ቀዳሚ ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ ችለዋል። ይህም የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ በዜጎች የሀብት ክፍፍል ላይ ምን ያህል የጎላ አሻራ ጥሎ እንደሚያልፍ ያሳያል ። ሌላዋ አስገራሚዋ ሀገር ቻይና ስትሆን፣ በ90.0% የቤት ባለቤትነት መጠን አራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ይህ ስኬት የተመዘገበው በ1990ዎቹ መገባደጃ ላይ መንግሥት ባስተዋወቀው መጠነ-ሰፊ የቤት ልማት ማሻሻያ ሲሆን፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመንግሥት ቤቶች በልዩ ድጎማ ለነዋሪዎች ተሽጠዋል። ይህ የቻይና ማሻሻያ የግል የቤት ባለቤትነትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ከማስፋፋቱም በላይ፣ ዛሬ ለቻይናውያን ቤተሰቦች ዋነኛ የሀብት ማከማቻና ለሀገሪቱ አጠቃላይ ኢኮኖሚ ትልቅ አንቀሳቃሽ ሞተር እንዲሆን አስችሎታል። በተቃራኒው ደግሞ፣ በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ባለጸጋ ሀገራት መካከል ጥቂቶቹ በቤት ባለቤትነት ዝርዝር ውስጥ በጣም ዝቅተኛውን ደረጃ ይዘው እናገኛቸዋለን። ለምሳሌ ጀርመን 41.0% የቤት ባለቤትነት መጠን ሲኖራት፣ ስዊዘርላንድ ደግሞ በ38.2% ከሁሉም ዝቅተኛውን ደረጃ ይዛለች። እነዚህ የበለጸጉ ሀገራት ዝቅተኛ ቁጥር ሊኖራቸው የቻለው ጠንካራ የኪራይ ገበያ፣ አስተማማኝ የተከራዮች መብት ጥበቃ እና ዘላቂ የረጅም ጊዜ ኪራይ አማራጮች ስላሏቸው ነው። ይህ ምቹ ሁኔታ ዜጎች የግድ ቤት የመግዛት ጫና እንዳይሰማቸው ያደርጋል ።  በአጠቃላይ ካናዳ (68.6%)፣ አሜሪካ (65.3%)፣ አውስትራሊያ (62.7%) እና ፈረንሳይ (58.5%) ሁሉም ከዓለም አቀፉ አማካይ (70.1%) በታች ይገኛሉ። ይህ የሚያሳየው የቤት ባለቤትነት መብትን የሚወስነው የሀገር ሀብት ብቻ ሳይሆን፣ የመንግሥት የቤት ፖሊሲ፣ የፋይናንስ ሥርዓት እና የተስተካከለ የኪራይ ገበያ መኖር መሆኑን ነው።
256
7
የባንኮች የብድር ዕድገት ገደብ ተነሳ *** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ የባንኮች የብድር ዕድገት ገደብ መነሳቱን አስታውቋል። የባንኩ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለ+2
የባንኮች የብድር ዕድገት ገደብ ተነሳ *** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ የባንኮች የብድር ዕድገት ገደብ መነሳቱን አስታውቋል።  የባንኩ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የገለጸው ባንኩ፤ የባንኮች ዓመታዊ የብድር ዕድገት መጠን ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ገልጿል። ተጥሎ የነበረው የብድር ዕድገት ገደብ ግቡን አሳክቷል ያለው ባንኩ፤ ገደቡ ሙሉ በሙሉ መነሳቱን ገልጿል። የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔም ከ15 በመቶ ወደ 16 በመቶ ከፍ እንዲል መወሰኑ ተገልጿል። የባንኩ ሙሉ መግለጫ ከዜናው ጋር ተያይዟል።
202
8
https://youtu.be/ZY4k_S4MNpc?si=eSFV_prP4_iUbvUu
172
9
በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ቁጥጥር አዋጅን ተከትሎ ተከራዮች «ቤት ልቀቁ» የሚል ጫና እየበረታባቸው መሆኑን ገለጹ:: በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ የኮንዶሚኒየም ሳይቶች የሚኖሩ ነባር ተከራዮ
በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ቁጥጥር አዋጅን ተከትሎ ተከራዮች «ቤት ልቀቁ» የሚል ጫና እየበረታባቸው መሆኑን ገለጹ:: በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ የኮንዶሚኒየም ሳይቶች የሚኖሩ ነባር ተከራዮች፣ አዲሱን የቤት ኪራይ ቁጥጥር አዋጅ ተገን በማድረግ በአከራዮች አማካኝነት «ቤት ልቀቁ» የሚል ከፍተኛ ጫና እና ማስጠንቀቂያ እየደረሳቸው መሆኑን በምሬት በመግለጽ ላይ ናቸው። መንግሥት በቅርቡ ባወጣው አዋጅ መሠረት በአከራይና ተከራይ መካከል የሚደረገው የዋጋ ጭማሪ በተወሰነ ልክ ብቻ መሆን እንዳለበት ቢደነግግም፣ በርካታ አከራዮች ግን በተቀመጠው ሕጋዊ የዋጋ ገደብ መሠረት ማከራየት ስላልፈለጉ ነባር ተከራዮችን አስወጥቶ በአዲስና ከፍ ባለ ዋጋ ለሌሎች ማከራየትን እንደ ዋነኛ አማራጭ እየወሰዱት ይገኛል። ተከራዮች እንደሚሉት ከሆነ፣ አከራዮች ይህንን ሕጋዊ የዋጋ ገደብ ለመሸሽና ተከራዮችን ለማስገደድ የተለያዩ ምክንያቶችን በመደርደር ላይ ናቸው። «ራሴ ልገባበት ነው» ወይም «እህቴ/ወንድሜ ሊኖሩበት ነው» የሚሉ የቤተሰብ ሰበቦችን በማቅረብ ተከራዮች በአስቸኳይ እንዲለቁ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል። በተለይም የሰኔ ወር መጠናቀቅን ተገን በማድረግ፣ አሮጌውን ውል ለማደስ ፈቃደኛ ያልሆኑና አዲስ ተከራይ በከፍተኛ ዋጋ ለማስገባት የሚፈልጉ አከራዮች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ለእንግልትና ለቀውስ እየዳረገ ነው። በከተማዋ የተፈጠረው ይኸው ሕገ-ወጥ አሠራርና ጫና ከቁጥጥር ውጪ ከመሆኑ በፊት፣ የሚመለከተው የመንግሥት አካል በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገባና መፍትሔ እንዲሰጣቸው ተከራዮች ጠይቀዋል፡፡
1
10
بدون متن...
147
11
🙌 #አሰደሳች #ዜና #ለንግድ #ሱቅ እና #ለቢሮ #ፈላጊዎች #በሙሉ!! 🤝100%ያለቁ የንግድ ሱቆች በመሀል ካዛንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አጠገብ ያገኛሉ።እነዚህን ሱቆችን ዛሬውኑ ገዝተው ነገ የሚያተርፋበ
🙌 #አሰደሳች #ዜና #ለንግድ #ሱቅ እና #ለቢሮ #ፈላጊዎች #በሙሉ!! 🤝100%ያለቁ የንግድ ሱቆች በመሀል ካዛንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አጠገብ ያገኛሉ።እነዚህን ሱቆችን ዛሬውኑ ገዝተው ነገ የሚያተርፋበት ጥንቅቅ ብለው የተጠናቀቁ አሁኑኑ የሚረከቡት እሰከ 10% በሚደረስ ቅናሸ እየሸጥን እንገኛለን። 33ካሬ ......በ 6 ሚሊዮን ብር 35ካሬ ......በ 6.4ሚሊዮን ብር 40 ካሬ ......በ 7.3ሚሊዮን ብር 46ካሬ ......በ 8.4ሚሊዮን ብር 52ካሬ ......በ 9.5ሚሊዮን ብር 59 ካሬ ......በ 10.7ሚሊዮን ብር 68ካሬ ......በ 12.4ሚሊዮን ብር 71ካሬ ......በ 12.9ሚሊዮን ብር 74ካሬ.......በ 13.5ሚሊዮን ብር 101ካሬ........በ 18.4ሚሊዮን ብር #እነዚህ_ሱቆች 🔑ለወርቅ ቤት 🔑ለኤሌክትሮኒክሰ መሻጫ 🔑 ለወንዶች እና ለሴቶች የወበት ሳሎን 🔑ለካፋቴረያ 🔑ለቡቲክ 🔑 ለባንክ እና ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ። #እንዲሁም አፓርትመንት ቤቶቻችንን በCMC,በአያት እና በካዛንችስ 55ካሬ-161ካሬ ማለትም ከባለ1-ባለ4 መኝታ ከ15%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ። #ቢሮዎትን ሆነ #ሱቁዎትን ለመግዛት በ +251-900-100-765 ላይ ይደውሉልን
207
12
بدون متن...
156
13
ከሪል እስቴት አልሚዎች እና ከግለሰቦች በሰነዶች ማረጋገጫ ንብረት ገዝተው ወደመሬት ተቋማት በመቅረብ ስም ያላዞሩና የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ያልያዙ ባለንብረቶች ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ቀረበ
ከሪል እስቴት አልሚዎች እና ከግለሰቦች በሰነዶች ማረጋገጫ ንብረት ገዝተው ወደመሬት ተቋማት በመቅረብ ስም ያላዞሩና የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ያልያዙ ባለንብረቶች ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ቀረበ ቀደም ባለ ጊዜ በመሬት ላይ ያረፈን ንብረት ተሻሽጠው (ሸጠው/ገዝተው) እስካሁን የስመ-ንብረት ዝውውር ያላደረጉ (የይዞታ ማረጋገጫ) ያልያዙ አካላት በአጭር ጊዜ ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ቀረበ። የከተማ አስተዳደሩ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ መኮንን ያኢ ከኤ ኤም ኤን ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት የስመ ንብረት ዝውውሩ በወቅቱ አለመደረግ ንብረት ገዝተው ነገር ግን የንብረት ባለቤት ማረጋገጫ ያልያዙ ወገኖች ለጉዳት እየዳረገ ነው ብለዋል። የቢሮ ኃላፊው ስለ ስመ ንብረት ዝውውር ምንነት ሲናገሩም አንድ ሰው ያፈራውን ንብረት (Property) በራሱ ለሌላ ሶስተኛ ወገን የሚያስተላልፍበት ስርዓት መሆኑን ጠቅሰው የመጨረሻው ግቡም የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫን መያዝ ነው ብለዋል። ነገር ግን በተለያየ ምክንያት ይሄንን ሳያደርጉ የቀሩ እና የሚቀሩ አካላት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው ከዚህ በፊት ሽያጭ ተሻሽጠው (ገዝተው/ሸጠው) ነገር ግን የስም ዝውውር / የይዞታ ካርታ በስማቸው ያላወጡ ባለንብረቶች ለአደጋ እንዳይጋለጡ በማሰብ መንግስት በአጠረ ጊዜ ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ያቀርባል ብለዋል።
157
14
بدون متن...
139
15
ለአያት አክሲዮን ማህበር ባላክሲዮኖች በሙሉ እንደሚታወቀው የአክሲዮን ፕሮስፔክተስ ምዝገባ በካፒታል ገበያ ምዝገባ ላይ መቆየቱ ይታወቃል:: አሁን ላይ ይህ ስራ ሙሉ በሙሉ ስለተጠናቀቀ ነገር ግን ባላክሲዮኖች አክሲዮን ሲገዙ ያልተከፈለ ቀሪ እዳ በ5 እና በ3 አመት የሚከፈል ብር ያለባችሁ በሙሉ መክፈል የምትችሉ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ፤ መክፈል የማትችሉ ግን በገዛችሁት(ባላችሁ የአክሲዮን መጠን) ብቻ እንደሚቀጥልላችሁ ከወዲሁ እንድታውቁት ጥሪ ተላልፏል:: #ለቀሪ ክፍያ ከፍላችሁ ስትመጡ/ስትልኩ ለከፈላችሁበት ደረሰኝ መቁረጥ ተጀምሯል:: #ለሚያድግ አክሲዮን ደረሰኝ መቁረጥ የሚጀምረው ከሀምሌ በኋላ (የምናሳውቃችሁ) ይሆናል:: #ምሳሌ:- 🔸የ 250,000 ብር (2,500 አክሲዮን ) የገዛ ሰው 🔸ውል ሲዋዋል 40%= 100,000 ብር መክፈሉ ይታወቃል:: 🔸ቀሪ 60%ቱ (150,000) ብሩን አሁን መክፈል ይኖርበታል ማለት ነው:: 📍መክፈል ካልቻለ ግን በ100,000 ብሩ ልክ( 1,000 አክሲዮን ) አክሲዮኑ የሚያዝለት ይሆናል ማለት ነው:: #ለበለጠ መረጃ:- 0900100765 🔸ማሳሰቢያ:- ✍️አሁን ላይ አዲስ የአክሲዮን ሽያጭ የለም! ተረጋግታችሁ ጠብቁ!!
7
16
ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር ( ኢንተር ኮንቲኔታል ሆቴል) 🛒የንግድ ሱቅ – ምርጥ የንግድ እና የኢንቨስትመንት 📈እድል በአዲስ አበባ ልብ ውስጥ የራስዎን ሱቅ ይያዙ! ከ23 ካሬ ጀምሮ 💳 ቀላል የክፍያ
ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር ( ኢንተር ኮንቲኔታል ሆቴል) 🛒የንግድ ሱቅ – ምርጥ የንግድ እና የኢንቨስትመንት 📈እድል በአዲስ አበባ ልብ ውስጥ የራስዎን ሱቅ ይያዙ! ከ23 ካሬ ጀምሮ 💳 ቀላል የክፍያ ስርዓት ✅40% – ውል በሚፈረምበት ጊዜ ✅ 30% – በ3 ወራት ውስጥ ✅30% – በ6 ወራት ውስጥ 🔣 ለቅድሚያ ክፍያ ልዩ ቅናሽ 100% ክፍያ → 10% ቅናሽ 🥇 70% ክፍያ → 7% ቅናሽ 🥈 60% ክፍያ → 5% ቅናሽ ⭐ ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተርን ለምን ይመርጣሉ? 🔣🔣ምርጥ የንግድ ቦታ 🔣🔣ከፍተኛ የደንበኞች ፍሰት ✔ አዋጭ የኢንቨስትመንት እድል 🟰🔣ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች 🔣🔣 ማራኪ የቅድሚያ ክፍያ ቅናሾች 🗝ዛሬ ኢንቨስት ያድርጉ፤ ነገዎን ያሳድጉ!🔔 📞+251-900-100-765 📱 📱 📱 Desalegn(sales and Marketing Manager )
227
17
📱 #ካዛንቺስ 📱 ግንባታቸው 100% የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆችና ቢሮዎችን ለሽያጭ አወጣን📱 📱ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ጎን የካዛንቺስ-ባንቢስ ዋናውን አስፓልት መንገድ የያዘ ፤ ከኢሊሊ ሆቴል ፊ
📱 #ካዛንቺስ 📱 ግንባታቸው 100% የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆችና ቢሮዎችን ለሽያጭ አወጣን📱 📱ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ጎን የካዛንቺስ-ባንቢስ ዋናውን አስፓልት መንገድ የያዘ ፤ ከኢሊሊ ሆቴል ፊት ለፊት (ኢሊሊ ከእኛ ህንፃ ግልባጭ ይገኛል) ከ23 ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ +251-900-100-765 ደሳለኝ (ሽያጭ ስራአስኪያጅ )
203
18
بدون متن...
191
19
"አያት ሪል እስቴት" 0900100765 *️⃣በአያት አደባባይ/Hill Bottom/ ያለቁ ሱቆች ለሽያጭ ለቀናል*️⃣ 🔣ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ 102 ካሬ ድረስ አማራጮች አሉ። 🔣በካሬ ከ 105,5
"አያት ሪል እስቴት" 0900100765 *️⃣በአያት አደባባይ/Hill Bottom/ ያለቁ ሱቆች ለሽያጭ ለቀናል*️⃣ 🔣ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ 102 ካሬ ድረስ አማራጮች አሉ። 🔣በካሬ ከ 105,534 ብር ጀምሮ በመሸጥ ላይ ይገኛል:: 🔣የመረከቢያ ጊዜ ከ6-12 ወራት ነዉ። 🚩ቅድመ ክፍያ 30% እንዲሁም ከፍ አድርጎ ለሚከፍል (ከ5%-10%) ቅናሾች ይደረጋሉ። #እንዲሁም_መኖሪያ_ቤት 🔤 በ ካዛንችስ ,CMC,አያት 🔤ከባለ 1 መኝታ-ባለ 4 መኝታ 🔤ግንባታቸው 90% የደረሰ 🔤በካሬ ከ 89,815 ብር ጀምሮ #ለበለጠ_መረጃ ☎️ +251-900-100-765/+251965407765
190
20
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost) by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር+3
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost) by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ) full pdf👆👆 https://t.me/engineer03
174