fa
Feedback
Condominuim Market in Addis Ababa

Condominuim Market in Addis Ababa

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ የቴሌግራም Chanel ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ buy ads here https://telega.io/c/condoaddis 0913587955 መረጃ ለመላክና ለጥያቄ @antget1

نمایش بیشتر
Buy Ad
3 729
مشترکین
+524 ساعت
+167 روز
+5530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+109
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+43
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+296
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+1 291
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+111
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+592
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+224
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+838
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+1 967
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+1 820
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
28 سپتامبر+13
27 سپتامبر+7
26 سپتامبر+7
25 سپتامبر+4
24 سپتامبر+1
23 سپتامبر+2
22 سپتامبر+4
21 سپتامبر+3
20 سپتامبر+3
19 سپتامبر+4
18 سپتامبر+5
17 سپتامبر+2
16 سپتامبر+1
15 سپتامبر+2
14 سپتامبر+6
13 سپتامبر0
12 سپتامبر+5
11 سپتامبر+5
10 سپتامبر+2
09 سپتامبر+3
08 سپتامبر+1
07 سپتامبر+3
06 سپتامبر+1
05 سپتامبر+5
04 سپتامبر+8
03 سپتامبر+7
02 سپتامبر+2
01 سپتامبر+3
پست‌های کانال
ይድረስ ለአዲስአበባ አስተዳደር እና ቤቶች ልማት! በዚህ ሳምንት በወጣው ዜና እንደተናገራችሁት በ ቅጠል ተራ በ 4 ወራት ውስጥ 960 ቤቶችን ገንብታቹ ካስተላለፋቹ 15 አመት ሙሉ ከልጆቻቸው አፍ እ
ይድረስ ለአዲስአበባ አስተዳደር እና ቤቶች ልማት! በዚህ ሳምንት በወጣው ዜና እንደተናገራችሁት በ ቅጠል ተራ በ 4 ወራት ውስጥ 960 ቤቶችን ገንብታቹ ካስተላለፋቹ 15 አመት ሙሉ ከልጆቻቸው አፍ እየነጠቁ እየቆጠቡ የሚጠብቁትን በቤት ክራይ የሚንከራተቱ የ 2005 ተመዝጋቢዎችን ታድያ ለምን ዝም አላቹሀቸው? አንድ የ 35 አመት ተመዝጋቢ 15 አመት በተስፋ ሲጠብቅ 50 አመት ሞላው ማለት ነው ብዙዎች ከኃላቸው መጥተው ቤት ሲያገኙ እነሱ ለ አመታት በትእግስት እየጠበቁ ነው በከተማችን የሚደረገው የልማት ስራ ጥሩ ሆኖ ሳለ ይሄን ህዝብን ያማረረ ጉዳይ 1 እንዲሉልን ቁርጡን እንዲነግሩን 2005 የኮንዶምንየም ተመዝጋቢዎች በአክብሮት እንጠይቃለን! (መስኪ) Condoaddis.com

2
https://youtube.com/shorts/_F58xokG9gA?si=dOh541h5qqSlKDlO
470
3
بدون متن...
563
4
بدون متن...
1 021
5
ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ 💢💢💢💢💢💢💢 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝግበው በመቆጠብ ላይ ካሉ ቤት ፈላጊዎች ውስጥ በማህበር ተደራጅቶ በጋራ ቤት ለመስራት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ተመዝጋቢዎች በማህበርአደራጅቶ መሬት በማስረከብ በተለያዩ ሳይቶች ግንባታ እንዲጅምሩ ማድረጉ ይታወቃል ፡፡ በመሆኑም ከማህበሩ ውስጥ አባላት በተለያዩ ምክንያት ሲጓደሉ ቢሮው ተጠባባቂዎችን መዝግቦ በማዘጋጀት በሚጓደሉ አባላት ተተኪ አባላት ይመድባል ፡፡ በመሆኑም በተጠባባቂነት በመመዝገብ በማህበር ተደራጅቶ ቤት ለመገንባት አቅም እና ፍላጎት ያላችሁ የ2005 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ብቻ በተዘጋጀው ሲስተም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ማስታወቂያው ከወጣበት 07/01/2019 ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች 1. የ2005 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢ የሆኑ እና እየቆጠቡ የሚገኙ፡፡ 2. ለቤት ግንባታ የሚውለውን 70 በመቶ ገንዘብ ማህበራቱ እያስገነቡ በሚገኝበት ዋጋ መሰረት ማዋጣት የሚችል እና ቀሪውን 30 በመቶ ቢሮው ባመቻቸው መሰረት ከባንክ ለመበደር ፍቃደኛ የሆኑ፡፡ ማሳሳቢያ ምዝገባው የሚደረገው ኦንላይን ብቻ በመሆኑ ቢሮ መምጣት አያስፈልግም (የሞባይል ስልክዎን ተጠቅሞ መመዝገብ ይችላሉ) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://forms.gle/3y6E2EmAZSbboRg8A https://youtu.be/NEg0l3im8u8?si=F_QtOgwxihNsXKEW
1 024
6
https://youtu.be/NEg0l3im8u8?si=F_QtOgwxihNsXKEW
804
7
https://t.me/EasyGPT_robot?start=_tgr_tHxkn_ZiOWNk
1 164
8
بدون متن...
1 367
9
የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ! ከዚህ ቀደም በካሬ 35 ሺህ ብር የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት
የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ! ከዚህ ቀደም በካሬ 35 ሺህ ብር የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ ፤ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ እንዲል መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በማኅበር ተደራጅተው ቤት የመገንባት ፍላጎት ያላቸውን የመንግሥት ሠራተኞች ለሚያደራጀው የከተማ አስተዳደሩ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የጻፈው ዋዜማ የተመለከተችው ደብዳቤ ያመላክታል። የከተማ አስተዳደሩ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ መኮንን ጥበቡ ቸኮል (ዶ/ር) ፊርማ ያረፈበት ይኸው ደብዳቤ እንደሚያመለክተው፤ በታህሳስ ወር፤ 2017 ዓ.ም በካሬ የተሰላው መነሻ የግንባታ ዋጋ 35 ሺህ ብር ቢሆንም፤ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም በተከለሰው የዋጋ ተመን መሠረት ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ እንዲል ተወስኗል፡፡ ማንበብ ይቀጥሉ Condoaddis
1 561
10
https://vt.tiktok.com/ZSq2pCc7V/
https://vt.tiktok.com/ZSq2pCc7V/
1 457
11
بدون متن...
1
12
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባ
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የውል ምዝገባና እድሳት ስራው እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲጠናቀቅ ጊዜ ገደብ አስቀምጦ የነበረ ቢሆንም፣ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን በጊዜው አሟልተው ያልቀረቡ፣ በተሰጠው የጊዜ ገደብ በልዩ ልዩ ምክንያት ከአዲስ አበባና ከሀገር ውጭ የነበሩ ተዋዋዮች መኖራቸውን ተረድቷል።በህብረተሰቡ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የመጨረሻ ተጨማሪ እድል መስጠት አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ቢሮው ገልጿል። በመሆኑም እስከ ዛሬ ውላቸውን ያላደሱ ሁሉም አከራዮችና ተከራዮች ይህንን የመጨረሻ እድል በመጠቀም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በክፍለ ከተሞች፣ በሁሉም የመሶብ አንድ ማዕከላት እና ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጁ ቦታዎች  በመቅረብ ውላቸውን እንዲያድሱ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል። የመጨረሻ እድል — ጊዜዎ ሳያልቅ ውልዎን ያድሱ!! ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት        ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aahdab
1 553
13
ይፈለጋል!! ገዢ አለ! ባለቤት/ደላላ 0901166128
ይፈለጋል!! ገዢ አለ! ባለቤት/ደላላ 0901166128
1 054
14
بدون متن...
1 374
15
https://youtu.be/ojaHiJhYpp4?si=YC1lL5UVNAY0PKmX
https://youtu.be/ojaHiJhYpp4?si=YC1lL5UVNAY0PKmX
1 460
16
https://youtu.be/DM-Hmg5txBY?si=Z3y6hkJM4kP1wrLK
https://youtu.be/DM-Hmg5txBY?si=Z3y6hkJM4kP1wrLK
1 750
17
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ፤ ሳይረፍድብዎ ውልዎን ያድሱ ! ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎ
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ፤ ሳይረፍድብዎ ውልዎን ያድሱ ! ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፣ የተሰጠው ጊዜ ሊጠናቀቅ አነስተኛ ቀናት ቀርተውታል። ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በመቅረብ  አከራዮችና ተከራዮች ውላቸውን እያደሱ ቢሆንም በመጨረሻዎቹ ቀናት ሊደርስ ከሚችል መጨናነቅ እንዲሁም ጊዜው ካለፈ በኋላ የሚያጋጥሙ የቅጣት ውሳኔዎችንና አላስፈላጊ የህግ መተላለፎችን ለማስቀረት ቀሪዎቹን ቀናት በአግባቡ መጠቀም አስፈላጊ ነው። ውል ማደስ የሚያስገኛቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ህጋዊ ከለላ ያገኛሉ፦ አከራይም ሆኑ ተከራይ መብትና ግዴታቸውን በህግ ጥላ ስር ያረጋግጣሉ። አላስፈላጊ አለመግባባቶችን ይቀርፋሉ፦ የኪራይ ተመንና የውል ዘመንን በግልጽ በመደንገግ ሰላማዊ አብሮነትን ይፈጥራሉ። ቅጣትን ያድናሉ፦ ሁለት ዓመት የሞላቸው ውሎች ሆነው በተቀመጠው ገደብ (ነሐሴ 30) ካለደሱ ለህጋዊና አስተዳደራዊ ተጠያቂነትና ለተጨማሪ ቅጣት ስለሚያጋልጡ ውል ማደስዎ ከነዚህ ቅጣቶች ያድናል። ትኩረት፦ የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ ምንም አይነት ተጨማሪ ጊዜ የማይሰጥ በመሆኑ፣ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በአካል በመቅረብ ውልዎን እንዲያድሱ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ሕጋዊ ውል — ለሰላማዊና ለተረጋጋ አኗኗር መሠረት ነው! ነሀሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት        ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aahdab
1 911
18
بدون متن...
1 396
19
https://vt.tiktok.com/ZSVbDmYTK/
https://vt.tiktok.com/ZSVbDmYTK/
1 502
20
https://vt.tiktok.com/ZSVbDmYTK/
1