cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Sabian 2012 Natural Sciences Grade 12

For Students S.S.S

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
202
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
ቀሰም Academy

📌የዩኒቨርሲቲዎችን ትክክለኛ ገፅ ብቻ በመከተል ከሀሰተኛ የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ ፦ 👉 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/DDUniv/

👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/Hawassa.University/

👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/Addis-Ababa-University-496255483792611/

👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/TheUniversityofGondar/

👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/bduethiopia/?ref=page_internal&mt_nav=0

👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/?_se_imp=0ueaW0ZojpEObV9zR

👉 ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/HRMUNIV/

👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/JimmaUniv/

👉 አርሲ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=357578986410375&id=100064748293256

👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wolaita-Sodo-University-246568056057804/

👉 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://m.facebook.com/WachemoUniversity2008/

👉 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://www.facebook.com/265529850297666/posts/1845133279003974/?app=fbl

👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፦

https://www.facebook.com/141864125910414/posts/4794315…

Repost from Natnael Mekonnen
Photo unavailableShow in Telegram
የትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ለማየት በድህረገፅ፡-https://result.ethernet.edu.et ፣ በSMS፡- 9444 እንዲሁም በቴሌግራም፡- @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ መባሉን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድረገፅ https://complaint.ethernet.edu.et በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሐ ግብር የሚያሳውቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል። ከዚህ በፊት በተገለጸዉ የመቁረጫ ነጥብ እና ከኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተጨማሪ ተማሪዎች ምደባ የሚያስገኝላቸው ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡
نمایش همه...
10/08/2014.ዓ.ም ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ 11/08/2014.ዓ.ም ከ 6፡00 ጀምሮ በት/ቤታችን ፎርም የሚሞላ ስለሆነ ስማቹ የተጠቀሰ ተማሪዎች በተባለው ሰአት በመገኘት የስም ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች እንድትገኙ ፤ በቅጣት የተመዘገባችሁ ተማሪዎችም ጭምር እንድትገኙ እየገለፅን እድሉን እንድትጠቀመሙበት እና እንዳያመልጣችሁ ከወዲሁ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ ት/ቤቱ
نمایش همه...
#NE2014 ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በተገኘው መረጃ የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። ፈተናው የሚያጠቃልለው ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ሲሆን የ " ኢኮኖሚክስ " ትምህርትን እንደማያካትት ከአገልግሎቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የፈተናው ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የሚገልፀው አገልግሎቱ፤ ከአሁን በኃላ ከINSA፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት እና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመቀናጀት የፈተናውን ዝግጅት የሚጀምርበት ነው ብሏል። በ2013 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና ከገጠሙ ችግሮች አንፃር የ2014 ዓ/ም ፈተና በምን መልኩ ነው የሚሰጠው ? እንዴትስ ከዚህ በፊት የገጠሙ ችግሮችን በሚፈታ መንገድ ፈተናው ይሰጣል በሚለው ላይ ውይይት እየተደረገ ነው ተብሏል። እስካሁን የ2014 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ያልተገለፀ ሲሆን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጩ መረጃዎች ትክክለኛ አይደሉም። በሌላ በኩል፥ በ2013 ዓ/ም ፈተናቸውን የወሰዱና የመንግስት ዩኒቨርሲቱ መግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች እስካሁን (የዓመቱ 8ኛ ወር ገብቷል) ምደባቸው ይፋ ያልሆነ ሲሆን መቼ ይፋ እንደሚሆን የታወቀ ነገር የለም። ከፈተናው ጋር በተያያዘ ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የቀረቡ ቅሬታዎች እየታዩ ሲሆን ከመነሻው ጅምሮ አጠቃላይ ቅሬታቸውን ያመለከቱ ወደ 30 ሺ የሚደርሱ ተማሪዎች እንደሆኑና እስከትላንት በስቲያ ድረስም ቅሬታዎች እየታዩ እንደነበር ተገልጿል። ምደባን በተመለከተ ከቀናት በፊት የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላኩት መልዕክት ተማሪዎችና ወላጆች ለትንሽ ጊዜ እንዲታገሱ እና በማህበራዊ ሚዲያ ከሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወሳል። @ETHIOSTUDENTS
نمایش همه...
ቀን 29/07/2014 ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ጠዋት ፎርም የሚሞሉት ክፍል 12ኛ R ክፍል ሲሆኑ በዚህም መሰረት ነገ ጠዋት ከጠዋቱ 2:30 ላይ በት/ቤቱ በመገኘት ፎርም እንድትሞሉ እየገለፅን በከሰአቱ ፈረቃ ከ Natural Class A-G በተለያየ ምክንያት ፎርም ያልሞላችሁ ተማሪዎች የመጨረሻ ፎርም የምትሞሉበት ሲሆን ቅዳሜ በ01/08/2014 ጠዋት ከ Social Class H-R በተለያየ ምክንያት ፎርም ያልሞላችሁ ተማሪዎች እንድትሞሉ በጥብቅ ለመግለፅ እንወዳለን:: ማሳሰቢያ :- ፎርም ሞልታችሁ ስማችሁ የተለጠፈ ተማሪዎች የስም ስህተት ካለ ፎርም የሚሞላበት ክፍል በአካል በመገኘት እንድታስተካክሉና ድጋሚ የማረጋገጫ ፎቶና አሻራ ስለሚደረግ በአካል እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እየገለፅን ይህንን የማያደርግ ተማሪ ሀላፊነቱን ተማሪው እንደሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን::
نمایش همه...
ቀን 28/07/2014 ማስታወቂያ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ፎርም የሚሞሉ ክፍሎች 12ኛ P ስለሆነ ጠዋት 2:30 ላይ ት/ቤት እንድትገኙ እንገልፃለን::
نمایش همه...
ማሳሰቢያ ለተማሪዎች:- ፎርም ሰብስባችሁ ያላመጣችሁ ክፍሎች ማለትም >> 12th O Class >> 12th P Class >> 12th Q Class >> 12th R Class ፎርማችሁን ነገ ሰብስባችሁ እንድታመጡ እንገልፃልን:: ፎርሙን ወረቀት ያላመጣ ክፍል የማይሞላ መሆኑ ለመግለፅ እንወዳልን::
نمایش همه...
ቀን 27/07/2014 ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ጠዋት ፎርም የሚሞሉ ክፍል 12ኛ N መሆኑን በማወቅ ከጠዋቱ 2:30 በት/ቤት እንድትገኙ ስንል እንገልፃለን::
نمایش همه...
ቀን 26/07/2014 ማስታወቂያ ለ12 ክፍል ትማሪዎች ነገ ፎርም የሚሞሉት ክፍል 12ኛ L ክፍል ሲሆኑ ጠዋት 2:30 በት/ቤቱ እንድትገኙ እንገልፃለን::
نمایش همه...
ቀን 24/07/2014 ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ ቅዳሜ ከሰአት ልትሞሉ የነበራችሁ ክፍል ተማሪዎች ወደ ሰኞ የተቀየረ ሲሆን በዚሁ መሰረት ሰኞ ጠዋት ከጠዋቱ 2:30 ላይ የ12ኛ ክፍል J Class መታችሁ የምትሞሉ መሆኑን እንገልፃለን::
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.