fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Gullele Communication Office

Gullele Communication Office

رفتن به کانال در Telegram

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ። ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ እናደርጋለን።

نمایش بیشتر
4 872
مشترکین
-9524 ساعت
+1 4117 روز
+83530 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+2 010
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+10 003
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+8 017
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+2 697
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+7 726
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+678
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
20 اکتبر0
19 اکتبر0
18 اکتبر0
17 اکتبر0
16 اکتبر0
15 اکتبر0
14 اکتبر+1 992
13 اکتبر+7
12 اکتبر+1
11 اکتبر+1
10 اکتبر+1
09 اکتبر+1
08 اکتبر+1
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر+5
03 اکتبر0
02 اکتبر+1
01 اکتبر0
پست‌های کانال
የቅዳሜና እሁድ ገበያ ለተመጣጣኝ ዋጋና ለኑሮ ውድነት መቀነስ በጉለሌ ክፍለ ከተማ
የቅዳሜና እሁድ ገበያ  ለተመጣጣኝ ዋጋና ለኑሮ ውድነት መቀነስ በጉለሌ  ክፍለ ከተማ

2
https://youtu.be/vCdnVJcnp-o?si=vq6yVFICnqtRCwy0
159
3
የቅዳሜና እሁድ ገበያ  ለተመጣጣኝ ዋጋና ለኑሮ ውድነት መቀነስ የጉለሌ ክፍለ ከተማ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ለነዋሪዎች ጥራት ያላቸውን የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የሸማቾችን የገበያ አማራጭ እያሰፋ ይገኛል። ገበያውን የጎበኙ ነዋሪዎች እንደገለጹት፦ ✅ ጥራት ያላቸው ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ✅ በአቅራቢያ የገበያ አማራጭ ማግኘት ✅ የቤተሰብ ወጪን ለመቆጣጠር መርዳት ✅ የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ አስተዋፅኦ ማድረግ
182
4
+5
بدون متن...
179
5
በጉለሌ ክፍለ ከተማ 19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በድምቀት ተከበረ የዘንድሮው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን «ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!» በሚል መሪ ቃል በጉለሌ ክፍ+7
በጉለሌ ክፍለ ከተማ 19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በድምቀት ተከበረ የዘንድሮው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን «ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!» በሚል መሪ ቃል በጉለሌ ክፍለ ከተማ ተከብሯል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወልዴ ወገሴና የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አቶ መኩሪያ ጉሩሙ ሰንደቅ ዓላማችን የሉዓላዊነት የክብርና የአንድነት ምልክት መሆኑን አስገንዝበዋል። በተጨማሪም ሀገራዊ ኃላፊነታችንን በመወጣት አንድነታችንን በማጠናከርና ለሕዝቡ ፍትሐዊ አገልግሎት በመስጠት ለሀገራችን እድገት የበኩላችንን እንድንወጣ ጥሪ አቅርበዋል። በመርሐ ግብሩ የሰንደቅ ዓላማ ርክክብ የቃለ መሐላና የሰንደቅ ዓላማ ስቅለት ሥነ ሥርዓቶች ተከናውነዋል። ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ምልክት የሉዓላዊነታችን መገለጫ!
321
6
https://youtu.be/n08K4LUFuZ0?si=CDGbn7kkk6Vl5xdc
320
7
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረቧቸው ዕጩዎች ዛሬ ጠዋት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚከተለው ፀድቀዋል፦ 1. ክቡር ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 2. ክቡር አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር 3. ⁠ክብርት ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር 4. ክቡር መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር 5. ክቡር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር 6. ክብርት ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር 7. ክብርት ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር 8. ክቡር ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 9. ⁠ክቡር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 10. ⁠ክቡር መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር 11. ክቡር አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር 12. ክብርት አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር 13. ክቡር በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 14. ክብርት ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር 15. ክብርት ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር 16. ክቡር ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር 17. ⁠ክብርት ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 18. ⁠ክቡር ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር 19. ⁠ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 20. ⁠ክቡር መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 21. ⁠ክቡር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር 22. ⁠ክቡር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር #የመደመርመንግሥት #PMOEthiopia
397
8
+5
بدون متن...
319
9
https://youtu.be/5x0xStNtAWA?si=N0sOlOO4deRwe620
281
10
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ቀልጣፋ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን ተገልጋዮች ገለጹ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚሰጡ አገልግሎቶች ፈጣንና ቀልጣፋ እየሆኑ መምጣታቸውን ተገልጋዮች ገለጹ። ተገልጋዮቹ በተቋማት የተሻለ+4
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ቀልጣፋ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን ተገልጋዮች ገለጹ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚሰጡ አገልግሎቶች ፈጣንና ቀልጣፋ እየሆኑ መምጣታቸውን ተገልጋዮች ገለጹ። ተገልጋዮቹ በተቋማት የተሻለ አቀባበል በቂ መረጃና በሰዓቱ አገልግሎት መስጠት መሻሻሉን ጠቁመው ይህም ጊዜን ለመቆጠብና አላስፈላጊ ምልልስን ለመቀነስ እያገዘ መሆኑን ገልጸዋል። የተጀመረው የአገልግሎት መሻሻል ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቀዋል።
335
11
የዘንድሮው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱንና ትውፊቱን ጠብቆ፣ በሰላም፣ በደስታና በልዩ ድምቀት ተከብሮ ተጠናቋል። ኢሬቻ የምስጋና፣ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ሕያው መገለጫ ነው! ከባህላዊ እሴቱ ባሻገር፣ የተለያዩ ሕዝቦች በፍቅርና በወንድማማችነት የሚገናኙበት፣ የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶቻችን የሚጎሉበት ታላቅ በዓል ነው። የኢሬቻን እሴቶች በተግባር በመግለጽ፣ አቅሞቻችንን አስተባብረንና አንድነታችንን አጽንተን፣ ለኢትዮጵያ ሰላም፣ ለሀገራዊ መግባባትና ለሁለንተናዊ ብልጽግና በጋራ እንትጋ! በዓሉ በሰላምና በስኬት እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ ሁሉ፣ በተለይም እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነትና በፍቅር ያስተናገዳችሁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን፣ አባገዳዎችን፣ ሃደ ሲንቄዎችን፣ ፎሌዎችን፣ የጸጥታ አካላትንና አመራሮቻችን፣ በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከልብ አመሰግናለሁ! ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት! ኢሬቻ ለሰላምና ለአንድነት! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ! Ayyaanni Irreecha Hora Finfinnee bara kanaa duudhaa fi aadaa isaa eegee, nagaan, gammachuunii fi miidhagina addaa qabuun kabajamee xumurameera. Irreechi mallattoo galataa, nagaa, jaalalaa fi tokkummaa isa lubbuun jiraatuudha! Duudhaa Oromoo ta’uu bira darbee, ayyaana saboonni garaagaraa jaalalaafi obbolummaadhaan itti wal argan, akkasumas duudhaa waliin jireenyaa fi wal danda’uu itti calaqqisiisaniidha. Duudhaalee Irreechaa hojii qabatamaatti jijjiiruun, humnoota keenya qindeessinee fi tokkummaa keenya cimsinee, nageenya Itoophiyaa, waliigaltee biyyaalessaa fi badhaadhina waliigalaa mirkaneessuuf waliin haa hojjen nu! Ayyaanni kun nagaa fi milkaa’inaan akka xumuramuuf kanneen gumaacha gootan hundaaf, keessumaa jiraattota Magaalaa Finfinnee keessummoota karaa garaagaraatiin dhufan safuu fi naamusa Itoophiyaatiin, jaalalaan simattanii keessummeessitaniif, Abbootii Gadaa, Haadha Siinqee, Foollee, qaamolee nageenyaa fi hoggantoota keenyaaf, maqaa kootii fi Bulchiinsa Magaalaa Finfinneetiin galata guddaa isiniif qaba. Irreechi waliigaltee biyyaalessaaf! Irreechi nageenyaaf, tokkummaafii waliin jireenyaaf! Waqayyoo Itoophiyaa fi uummata ishee haa eebbisu! ከንቲባ አዳነች አቤቤ
332
12
+8
بدون متن...
291
13
ኢሬቻ፡ ልዩነትን በምስጋና ውሃ የሚያጥብ ባህላዊ መድረክ በየዓመቱ፣ የክረምቱ ጨለማና ዝናብ አልፎ፣ የብርሃን ወቅት ሲመጣ፣ የኦሮሞ ሕዝብ ለፈጣሪው (ዋቃ) ምስጋና ለማቅረብ፣ ወደ ውሃዎች ጉዞ ይጀምራ+4
ኢሬቻ፡ ልዩነትን በምስጋና ውሃ የሚያጥብ ባህላዊ መድረክ በየዓመቱ፣ የክረምቱ ጨለማና ዝናብ አልፎ፣ የብርሃን ወቅት ሲመጣ፣ የኦሮሞ ሕዝብ ለፈጣሪው (ዋቃ) ምስጋና ለማቅረብ፣ ወደ ውሃዎች ጉዞ ይጀምራል። ነገር ግን ይህ ጉዞ፣ ከኦሮሞ ድንበር አልፎ፣ መላውን ኢትዮጵያ የሚያሳትፍ ትልቅ ብሄራዊ ትዕይንት ሆኗል። ከሰሜን፣ ከደቡብ፣ ከምስራቅ፣ ከምዕራብ የኢትዮጵያ አራቱም ማዕዘናት፣ በአንድ ውሃ ዳርቻ ይገናኛሉ። ይህ በዓል፣ ልዩነትን የሚያጎላ ሳይሆን፣ ልዩነትን የሚያዋህድ ድልድይ ነው። በዚያ ቦታ፣ የተራራቁ የመሰሉ ልቦች ይገናኛሉ፣ የተራራቁ እጆች ይጨባበጣሉ። ሳር ለምለም ይዞ፣ ውሃ ላይ የሚረጨው እያንዳንዱ እጅ፣ "ላለፈው አመሰግናለሁ፣ ለሚመጣውም ተስፋ አለኝ" የሚል ዝምተኛ ጸሎት ይዟል። ዛሬ ላይ፣ ኢሬቻ ሌላ ትልቅ ሚና ጭምር እየተጫወተ ነው፣ የቱሪዝም ኃይል። ከዓለም ዙሪያ የሚመጡ ጎብኚዎች፣ ይህን የቀለማት፣ የዝማሬ፣ የአንድነት ትዕይንት ለማየት ወደ ኢትዮጵያ ይጎርፋሉ። በምስራቅ አፍሪካ ካሉት ትልቁ ባህላዊ መድረኮች አንዱ ተብሎ ይጠቀሳል። ይህ ማለት፣ ባህል ብቻ ሳይሆን፣ ኢኮኖሚም እያደገ ነው ማለት ነው ፤ ሆቴሎች፣ መጓጓዣ፣ የእደ ጥበብ ውጤቶች፣ ሁሉም ከዚህ በዓል ተጠቃሚ ይሆናሉ። ከዚህም በላይ፣ ኢሬቻ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው የሚስብ ልዩ ኃይል አለው። በውጭ ሀገር የሚኖሩ ልጆቿ፣ ይህን ወቅት ጠብቀው፣ ናፍቆታቸውን ለማርካት ወደ መሬታቸው ይመለሳሉ። ይህ በዓል፣ ርቀትን የማጥበብ ልዩ ኃይል አለው። ይህ ቅርስ፣ የአንድ ብሔረሰብ ብቻ ንብረት አይደለም። የመላው ኢትዮጵያ የጋራ ሃብት ነው። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ፣ ይህን ውብ ባህል የመጠበቅ፣ የማክበር፣ ለትውልድ የማስተላለፍ ኃላፊነት አለበት።
243
14
የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ድባብ+4
የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ድባብ
149
15
አባ ገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎች ያስጀመሩት የኢሬፈና(ምስጋና የማቅረብ) ሥነ ሥርዓት እንደቀጠለ ነው+4
አባ ገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎች ያስጀመሩት የኢሬፈና(ምስጋና የማቅረብ) ሥነ ሥርዓት እንደቀጠለ ነው
134
16
"መሬ ሆ " ምስጋና የማቅረብ ሥነ ሥርዓት የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ ‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። አባ ገዳዎች እና ሃደ ሲንቄዎች፣ ቄሮ እና ቀሬዎች ለምለም ሣር እና አደይ አበባ ይዘው “መሬ ሆ…!” እያሉ በታላቅ እልልታ እና ምስጋና ወደ ሆረ ፊንፊኔ አቅንተዋል። “ጉዲቻ መርጋ ቶሌ ሆያ ያ መሬ ሆ..... ጉራቻ ገራን ቡሌ ሆ ያ መሬ ሆ መሬ ሆ ... ኡርጋን ኬ ፎሊ ኬ ሆ ያ መሬ ሆ..... መሬ ሆ … እያሉ ጭጋጉ መገፈፉን፣ ፈጣሪያቸው ምሕረት ማድረጉን ከዘመን ዘመን ማሸጋገሩን እየገለጹም ይገኛሉ። ‘መሬ ሆ’ የሚለው አገላለጽ የደስታ፣ የምስጋና እና የአንድነት ስሜትን ለመግለጽ ይሰማል። ስለዚህ ሰዎች ‘መሬ ሆ!’ ብለው በጋራ ወደ ሆራ ሲወርዱ በበዓሉ ላይ ያላቸውን ደስታ እና ምስጋና በጋራ ይገልጻሉ።” ያለፈውን ዓመት በሰላም አሳልፈህ ዘንድሮ ያደረስከን ፈጣሪ ምስጋና ይገባሀል እያሉ ኢሬቻን ያከብራሉ።
150
17
+3
بدون متن...
134
18
بدون متن...
196
19
+9
بدون متن...
188
20
ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት !!! Irreecha Waliigaltee biyyaaleessaaf !! የጉለለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር "ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት" በሚል መሪ ቃል በሆራ ፊንፊኔ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል ለማክበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ እንግዶችን እየተቀበለ ይገኛል። ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ እና የገዳ ስርዓት ትልቁ የአደባባይ በዓል ሲሆን ፈጣሪ የሚመሰገንበት፣ ከተፈጥሮ ጋር ቃል ኪዳን የሚታደስበት፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የይቅርታና የአብሮነት በዓል ነው። የኢሬቻ በዓል ልክ ከክረምቱ ጭጋግ ወደ ፈካውና በአደይ አበባ ወደ አሸበረቀው መስከረም መሸጋገርን እንደሚያበስር ነው። መልካም የኢሬቻ በዓል!
159