cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 599
مشترکین
-224 ساعت
+37 روز
+2430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

06:17
Video unavailableShow in Telegram
በአዲስ_አበባ_ከተማ_የግብርና_እና_አርሶአደር_ልማት_ኮሚሽን_ም_ኮሚሽነር_አቶ_ፋሩቅ_ጀማል_የሰጡት_ማብራሪያ.mp415.65 MB
04:41
Video unavailableShow in Telegram
አዲስ_አበባ_በከተማ_ግብርና_ያሳየችው_እመርታ.mp417.57 MB
የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ልዓላዊነት ከማስከበር ባሻገር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥም ፊት አውራሪ ነው፡፡ አቶ ፋሩቅ ጀማል (አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ የኤሌክትሪክ ዋርፌር ኦፕሬሽን መምሪያ የመምሪያው ከፍተኛ አመራሮች፣ የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር የክፍለ ከተማ አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት የከተማ ግብርና ሥራን አስጀምሯል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ ፋሩቅ ጀማል የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ልዓላዊነት ከማስከበር ባሻገር በምግብ ራስን የመቻል ዘመቻ ፊት አውራሪ በመሆን እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዲሪ የመከላከያ መረጃ ኃላፊ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዘላቂ ሰላም መጠበቅ ዋናው ተግባሩ ቢሆንም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በከተማ ግብርና ሥራዎች ላይ ውጤታማ ስራ እየሰሩ መሆኑን ተናግረዋል። የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰዒድ ዓሊ በበኩላቸው የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት ሰላምን ከመጠበቅ ጎን ለጎን የከተማ ግብርና ላይ ውጤታማ ስራዎች እየሰሩ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ አያይዘውም የመከላከያ ሰራዊት አባላት በከተማ ግብርና ሥራ ላይ እያከናወኑት ያለው ተግባር ሁሉም ዜጋ ተባብሮ ለሀገራችን ብልጽግና መረጋገጥ በጋራ መስራት እንደሚገባ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡ በመጭሻም አቶ ፋሩቅ ጀማል የመከላከያ ሰራዊት የሀገሩን ዘላቂ ሰላም ከመጠበቅ ጎን ለጎን በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ንቅናቄ ላይ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑ መልካም ተግባር ስለሆነ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል።
نمایش همه...
👍 3
የእንጉዳይ ልማት በተቋማት በስፋት መሰራት እንዳለባት ተገለፀ፡፡ (አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የተሰራውን የእንጉዳይ ልማት ሰርቶ ማሳያ የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚና አመራሮች፣ የማዕከል እና የክፍለ ከተማ ባለሙያዎች ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወልዴ ወገሴ በክፍለ ከተማችን የከተማ ግብርና ስራዎችን በግለሰቦች፣ በማህበራት እና በተቋማት ደረጃ በስፋት ተግባራዊ እያደረግን እንገኛለን ብለዋል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በእንጦጦ አምባ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተጀመረው የእንጉዳይ ምርት ለሌሎች ትምህርት ቤቶችና ተቋማት አርዓያ የሚሆን ተግባር በመሆኑ አስተዳደሩ በበጀት ይደግፋል፤ እንዲስፋፋም በትኩረት ይሰራል ብለዋል፡፡ የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ ተወካይ ወ/ሮ ደራርቱ ኦሊቃ በበኩላቸው የተጀመረው የእንጉዳይ ምርት ሰርቶ ማሳያ ለከተማ ግብርና አንድ እሴት የጨመረ ስራ በመሆኑ ይህንን ተግባር በስፋት ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
نمایش همه...
👍 1 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.