fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ጎፋ ''ቢ'' መዘምራን

ጎፋ ''ቢ'' መዘምራን

رفتن به کانال در Telegram

በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ የጎፋ አጥቢያ ''ቢ'' መዘምራን

نمایش بیشتر
589
مشترکین
+524 ساعت
+247 روز
+2230 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+33
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+156
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+284
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+295
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+181
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+262
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 اکتبر+6
22 اکتبر+5
21 اکتبر+9
20 اکتبر+7
19 اکتبر+3
18 اکتبر0
17 اکتبر0
16 اکتبر+1
15 اکتبر0
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر+1
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر+1
01 اکتبر0
پست‌های کانال
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የተወደዳችሁ ✨ ማሳሰቢያ 📌 ቅዳሜ ቋሚ ጥናታችን ይኖራል። ቀደም ብለን መጥተን እንፀልይ 9:00 ላይ የምንጀምርበት ነው !! 📌 የፊታችን እሁድ ከሠዓት የሰርግ አገልግሎት አለን የሚዘመሩት መዝሙሮችም ፦ 🎤 የቤቴ መሠረት 🎤 ያየው ነኝ 🎤 እንደነበርኩ አይደል(አዝማች) ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!

2
Singer seble. Libe yamenew beka yhen new.m4a
275
3
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ ✨ የአዲስ አበባ ሸገር ከፊል ሸዋ ሰበካ የእናቶች ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው። ልዩ የበረከት ጊዜ እና የሚጠቅሙ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶች ከዛሬ ጀምሮ ያለ ሲሆን ነገ የምትችሉ እህቶች በሙሉ ከጠዋት ጀምሮ ብትካፈሉ እጅግ ትጠቀማላችሁ ብለን እናሳስባለን እንዲሁም ወንድሞችም የምንችል እንካፈል ። ከ 9:00 ሰዓት በኋላ ግን ከተለመደው ጥናታችን በተለየ መልኩ በጥናት ሰዓታችን በግሩፕ የህብረት እና አብሮ የማሳለፍ ጊዜ ይሆናል .... ግሩፕ ሀላፊዎች በሚሉን ቦታ እና መሠረት ተገናኝቶ የህብረት ጊዜ እንዲሁም የምንሰራውንም ጥናት በግሩፕ ለመስራት እንጠቀምበታለን ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!
504
4
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የተወደዳችሁ !! ማሳሰቢያ 📌 የፊታችን ቅዳሜ መደበኛ የኳየር ጥናታችን ይኖራል። 9:00 የምንጀምርበት ነው ሁላችን ቀድመን እንገኝ ... 📌 ከባለፎው ጀምሮ ከላይ የተለቀቁትን መዝሙሮች በአጀንዳችን ላይ ጽፈን አጥንተንም እንምጣ !! 🚩 ይሰራል አዲስ ነገር (አዝማች) 🚩 ኢየሱስ ታላቅ (አዝማች) 🚩 ልቤ አምኖ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!
742
5
ልቤ አምኖ ነው የተገዛለት እንደማይጥለው ተማምኖበት ምንም ቢናወጥ የምድር መሰረት አያፈገፍግ ከቶ አይናወጥ ከቶ አልጥልህም ብሎ የነገረኝ እንደምድር አሸዋ ትበዛለህ ያለኝ በፍሬያቸው ምድርን ከሚከድኑት/ከሚሞሉት መሃል አንዱ ሆኜ እንድኖር የታደልኩ ነኝ እምነቴ አይደለም በሚጠፉት ላይ ዛሬ አብሮኝ ሆኖ ነገ በሚለይ ገና እስከ ሰማይ የሚሸከመኝ ቃልኪዳን ያለኝ የኢየሱስ ልጅ ነኝ አይንህን አንሳ እስኪ ተመልከት ትችል እንደሆን ቁጠር ከዋክብትን ዘርህን ገና እንደምድር አሸዋ አበዛሃለው ያለው እርሱ ነውና ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው ተስፋን የሰጠው ከኔ ጋራ ነው ጣኦት ከሞላበት ከወገኔ ሰፈር እንድወጣ ሲነግረኝ ወደ አለበት ክብር በእመነት ያብረሃም ዘር ከሆንኩኝ የተስፋውም ቃልኪዳን ወራሽ ነኝ ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው……
684
6
ልቤ አምኖ ነው የተገዛለት እንደማይጥለው ተማምኖበት ምንም ቢናወጥ የምድር መሰረት አያፈገፍግ ከቶ አይናወጥ ከቶ አልጥልህም ብሎ የነገረኝ እንደምድር አሸዋ ትበዛለህ ያለኝ በፍሬያቸው ምድርን ከሚከድኑት/ከሚሞሉት መሃል አንዱ ሆኜ እንድኖር የታደልኩ ነኝ እምነቴ አይደለም በሚጠፉት ላይ ዛሬ አብሮኝ ሆኖ ነገ በሚለይ ገና እስከ ሰማይ የሚሸከመኝ ቃልኪዳን ያለኝ የኢየሱስ ልጅ ነኝ አይንህን አንሳ እስኪ ተመልከት ትችል እንደሆን ቁጠር ከዋክብትን ዘርህን ገና እንደምድር አሸዋ አበዛሃለው ያለው እርሱ ነውና ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው ተስፋን የሰጠው ከኔ ጋራ ነው ጣኦት ከሞላበት ከወገኔ ሰፈር እንድወጣ ሲነግረኝ ወደ አለበት ክብር በእመነት ያብረሃም ዘር ከሆንኩኝ የተስፋውም ቃልኪዳን ወራሽ ነኝ ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው……
1
7
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !! ማሳሰቢያ ✨ባለፎው ጥናት ላይ ሁላችን እንድንገኝ በተነገረው መሠረት ነገ ቅዳሜ መስከረም 23/2019 .... የዚህ ዃየር አካል የሆናችሁ እና ፎርም የሞላችሁ አባላት ብቻ ሁላችን መገኘት ይኖርብናል። ✨ ያለፈውን የምናድስበት እና እንደገና ደግሞ በዚህም ዓመት ለአገልግሎታችን የምንዘረጋበትን ቃልና መንፈስ የምንካፈልበት ቀን ይሆንልናልና በዚያ መንፈስና በጸሎት እንምጣ። ✨ እንዲሁም በግሩፕ ህብረት ላይ የምስራውም ስራ ይኖረናል። 9:00 ሲል የምንጀምርበት ነው ቀደም ብለን በጊዜ እንገኝ!! ✨ ልባችንን ከፍተን በተዘጋጀ መንፈስ ከማስታወሻችንን ጋራ መፅሐፍ ቅዱስም ይዘን እንገኝ ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !!
757
8
بدون متن...
817
9
Merkato choir 3.m4a
3 407
10
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የተወደዳችሁ ማሳሰቢያ ✨ የፊታችን እሁድ ላለን የቀኑን ሙሉ አገልግሎት ሁላችን እየፀለይን ነው፣ ፀሎታችን ይቀጥል ተጠናክሮ ✨ ቅዳሜ መስከረም 16/2019 ለአገልግሎታችን በጾም በጸሎት በኢየሱስ ፊት የምንቆይበት ቀን ነው። ሁላችን ከማለዳ ጀምሮ ጸሎት ቤት መጥተን በጸሎት እንቆይ .... ከትልቅ ትህትና ጋር ከስራ የምትመጡ መስዋዕትነት ከፍላችሁ በጊዜ ውጡና የመጨረሻ ሰዓት እስከ 7:00 ድረሱ ... ቀኑ ትንሽ ግርግር የሚበዛው ሊሆን ስለሚችል በጊዜ ጨርሰን እንድንሄድ የሚቀርቡ መዝሙሮች ጠዋት 🎤 እግዚአብሔር ታማኝ ነሀ 🎤 አረ ስንት ጊዜ (አዝማች) ከሰዓት 🎤 የተቀደሰ ትዳር 🎤 በየዕለቱ እንደ አዲስ 🎤 አይጎልም ምስጋናችን (አዝማች) በመጨረሻም ፎርም ያልሞላችሁ እና ተበላሽቶ ባችሁ አስተካክላችሁ ያልሰጣችሁ በሙሉ ሳታስገቡ የአዲሱን ዓመት አገልግሎት ማገልገል ስለማትችሉ የመጨረሻ ቀን ቅዳሜ ሁሉን አጠናቃችሁ እንድታመጡ በጥብቅ እናሳስባለን። ስለምትታዘዙ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!
1 026
11
Merkato choir Mass 1.m4a
1 043
12
بدون متن...
992
13
بدون متن...
935
14
Merkato choir 3.m4a
57
15
Voice 018.m4a
1 019
16
በየዕለቱ እንዳዲስ በሚሆነው ነገር መገረሚያዬ ነህ ጌታዬ እግዚያብሄር አሃ / አንተ የኔ እግዚያብሄር በህይወቴ እንዳዲስ በሚሆነው ሁላ መደነቂያዬ ነህ የሱስ የኔ ጌታ አሃ/ አንተ የኔ ጌታ አኖርከኝ ከልለህ መራኸኝ ተጠንቅቀህ ከበበኝ ማዳንህ በዛ ቸርነትህ 1 ይበቃኝ ነበረ የበራልኝ ፊትህ በምህረት በፍቅርህ እኔን መቀበልህ ጠጋ አርገህ ድምፅህን እያሰማኸኝ ደግሞ እንዲህ በእርጋታ የምታኖረኝ ከህይወቴ ለሊቶች ምስጋና እየወጣ ይገርመኛል ስቆም ልቤ እየበረታ የሚረዳኝ ፀጋ የሚያግዘኝ መንፈስ ጎድሎብኝ አያውቅም ተባረክ ኢየሱስ አመሰግንሃለሁ/4x 2 ሁሌ እየበራ ሁሌ እየደመቀ በሚሄድ ፊትህ ፊት እጣዬ ወደቀ ዘላለሜን የክብር ተስፋ የሞላበት አረክልኝ ጠገብኩ በሰማይ በረከት መዳኔ ሳያንሰኝ ህይወቴን ማግኘቴ ክንድህን እያሳየ በየዕለት ህይወቴ ነገሬ በሙሉ ለምስጋና ሆኗል ሌላውም ስለ እኔ ደስ ብሎት ይስቃል እኔ አመሰግንሃለሁ/4x
1 012
17
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የተወደዳችሁ ➡️ ቅዳሜ መስከረም 09/2019 መደበኛ ጥናታችን ይኖረናል። ➡️ አገልግሎታችንን በማክበር ቀደም ብለን እንገኝ ... ከ8፡30 ጀምሮ እየጸለይን እንቆይ ➡️ ከላይ የተለቀቁትን መዝሙሮች ሁላችን ጽፈን አጥንተን እንምጣ ➡️ ፎርም ያልሰጣችሁ ሰዎች የመጨረሻ ቅዳሜ ስትመጡ ይዛችሁ ኑ!!! ያለ ስርዝ ድልዝ በትክክል ሞልታችሁ እና መጋቢዎቻችሁን አስፈርማችሁ ለወንድም አቤኔዘር ትሰጣላችሁ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !!
799
18
ኢየሩሳሌም ሆይ ኢየሩሳሌም መዝገቡ 1.. ያንቺን ከፍታ ያዩ ሁሉ ብዙዎች ወዳንተ ይመጣሉ ንጉስ ዘንጉን ዘርግቶልሻል የምትለምኝው ይሰጥሻል ከጸራሮች ራስ በላይ ቆመሽ የሰው መኖሪያ ትሆኛለሽ ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሄርን አመስግኚ ጽዮን ሆይ ለአምላክሽ ለኢየሱስ እልል በይ ምስጋና በይ ከእንግዲህ አይሆንም ባድማ ምስጋና በይ ነሽ ያልተተወች ከተማ ምስጋና በይ ቃል ኪዳኑ ይፈጸማል ምስጋና በይ የእግዚአብሄር አፍ ተናግሯል 2.. አህዛብ ከሩቅ ይመጣሉ ፤ ወገኖች ይሰበሰባሉ ምድሪቷን በእውነት ትወርሻለሽ፤ የእግዚአብሄር ዙፋን ትባያለሽ ያልተጠበቀን የክብሩን ስራ ይፈጽመዋል ብርሃንሽ ይብራ አህዛብ ነገስታት ገና ይመጣሉ የናቁሽ ሁሉ ወድቀው ይሰግዳሉ 3.. ከአንቺ የተበተኑትን ሰብስቦ ጌታ ያመጣል በታላቅ ቅንዓት ተነስቶ ባንቺ ላይ ክብሩን ይገልጣል ጽዮን ሆይ ዝም አትበይ ምስጋናን ለጌታ ስጪ የእግዚአብሄር ቀን ደርሶልሻል ተዘልለሽ ልትቀመጪ ለመበዝበዝ እስክነሳ ጠብቁኝ ህዝቤ ያለው ከማደሪያው የነቃበት ተዋጊሽን ሊጥለው ጊዜሽ ደርሷል የመታያሽ የምትጎበኝበት አመስግኚ ክብርን ስጪ ውዳሴውን አቅርቢለት ጽዮን ተነሽ አመስግኘው የማዳኑ መንገድ ያ ነው በቀደመው ሃይሉ ሊሰራ ተነስቷል የሱስ ክብሩን ሊያበራ
1 033
19
بدون متن...
820
20
Tamagn Neha(saron).mp3
853