589
订阅者
+524 小时
+247 天
+2230 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+33
在0个频道中
九月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+1
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+26
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+156
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+284
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+295
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+181
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+76
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+262
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 23 十月 | +6 | |||
| 22 十月 | +5 | |||
| 21 十月 | +9 | |||
| 20 十月 | +7 | |||
| 19 十月 | +3 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | +1 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | +1 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የተወደዳችሁ
✨ ማሳሰቢያ
📌 ቅዳሜ ቋሚ ጥናታችን ይኖራል። ቀደም ብለን መጥተን እንፀልይ 9:00 ላይ የምንጀምርበት ነው !!
📌 የፊታችን እሁድ ከሠዓት የሰርግ አገልግሎት አለን
የሚዘመሩት መዝሙሮችም ፦
🎤 የቤቴ መሠረት
🎤 ያየው ነኝ
🎤 እንደነበርኩ አይደል(አዝማች)
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!
| 2 | Singer seble. Libe yamenew beka yhen new.m4a | 275 |
| 3 | ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ
✨ የአዲስ አበባ ሸገር ከፊል ሸዋ ሰበካ የእናቶች ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው። ልዩ የበረከት ጊዜ እና የሚጠቅሙ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶች ከዛሬ ጀምሮ ያለ ሲሆን ነገ የምትችሉ እህቶች በሙሉ ከጠዋት ጀምሮ ብትካፈሉ እጅግ ትጠቀማላችሁ ብለን እናሳስባለን እንዲሁም ወንድሞችም የምንችል እንካፈል ። ከ 9:00 ሰዓት በኋላ ግን ከተለመደው ጥናታችን በተለየ መልኩ በጥናት ሰዓታችን በግሩፕ የህብረት እና አብሮ የማሳለፍ ጊዜ ይሆናል .... ግሩፕ ሀላፊዎች በሚሉን ቦታ እና መሠረት ተገናኝቶ የህብረት ጊዜ እንዲሁም የምንሰራውንም ጥናት በግሩፕ ለመስራት እንጠቀምበታለን ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!! | 504 |
| 4 | ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የተወደዳችሁ !!
ማሳሰቢያ
📌 የፊታችን ቅዳሜ መደበኛ የኳየር ጥናታችን ይኖራል። 9:00 የምንጀምርበት ነው ሁላችን ቀድመን እንገኝ ...
📌 ከባለፎው ጀምሮ ከላይ የተለቀቁትን መዝሙሮች በአጀንዳችን ላይ ጽፈን አጥንተንም እንምጣ !!
🚩 ይሰራል አዲስ ነገር (አዝማች)
🚩 ኢየሱስ ታላቅ (አዝማች)
🚩 ልቤ አምኖ ነው
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!! | 742 |
| 5 | ልቤ አምኖ ነው የተገዛለት
እንደማይጥለው ተማምኖበት
ምንም ቢናወጥ የምድር መሰረት
አያፈገፍግ ከቶ አይናወጥ
ከቶ አልጥልህም ብሎ የነገረኝ
እንደምድር አሸዋ ትበዛለህ ያለኝ
በፍሬያቸው ምድርን ከሚከድኑት/ከሚሞሉት መሃል
አንዱ ሆኜ እንድኖር የታደልኩ ነኝ
እምነቴ አይደለም በሚጠፉት ላይ
ዛሬ አብሮኝ ሆኖ ነገ በሚለይ
ገና እስከ ሰማይ የሚሸከመኝ
ቃልኪዳን ያለኝ የኢየሱስ ልጅ ነኝ
አይንህን አንሳ እስኪ ተመልከት
ትችል እንደሆን ቁጠር ከዋክብትን
ዘርህን ገና እንደምድር አሸዋ
አበዛሃለው ያለው እርሱ ነውና
ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው
ተስፋን የሰጠው ከኔ ጋራ ነው
ጣኦት ከሞላበት ከወገኔ ሰፈር
እንድወጣ ሲነግረኝ ወደ አለበት ክብር
በእመነት ያብረሃም ዘር ከሆንኩኝ
የተስፋውም ቃልኪዳን ወራሽ ነኝ
ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው…… | 684 |
| 6 | ልቤ አምኖ ነው የተገዛለት
እንደማይጥለው ተማምኖበት
ምንም ቢናወጥ የምድር መሰረት
አያፈገፍግ ከቶ አይናወጥ
ከቶ አልጥልህም ብሎ የነገረኝ
እንደምድር አሸዋ ትበዛለህ ያለኝ
በፍሬያቸው ምድርን ከሚከድኑት/ከሚሞሉት መሃል
አንዱ ሆኜ እንድኖር የታደልኩ ነኝ
እምነቴ አይደለም በሚጠፉት ላይ
ዛሬ አብሮኝ ሆኖ ነገ በሚለይ
ገና እስከ ሰማይ የሚሸከመኝ
ቃልኪዳን ያለኝ የኢየሱስ ልጅ ነኝ
አይንህን አንሳ እስኪ ተመልከት
ትችል እንደሆን ቁጠር ከዋክብትን
ዘርህን ገና እንደምድር አሸዋ
አበዛሃለው ያለው እርሱ ነውና
ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው
ተስፋን የሰጠው ከኔ ጋራ ነው
ጣኦት ከሞላበት ከወገኔ ሰፈር
እንድወጣ ሲነግረኝ ወደ አለበት ክብር
በእመነት ያብረሃም ዘር ከሆንኩኝ
የተስፋውም ቃልኪዳን ወራሽ ነኝ
ልቤ ያመነው በቃ ይሄን ነው…… | 1 |
| 7 | ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !!
ማሳሰቢያ
✨ባለፎው ጥናት ላይ ሁላችን እንድንገኝ በተነገረው መሠረት ነገ ቅዳሜ መስከረም 23/2019 .... የዚህ ዃየር አካል የሆናችሁ እና ፎርም የሞላችሁ አባላት ብቻ ሁላችን መገኘት ይኖርብናል።
✨ ያለፈውን የምናድስበት እና እንደገና ደግሞ በዚህም ዓመት ለአገልግሎታችን የምንዘረጋበትን ቃልና መንፈስ የምንካፈልበት ቀን ይሆንልናልና በዚያ መንፈስና በጸሎት እንምጣ።
✨ እንዲሁም በግሩፕ ህብረት ላይ የምስራውም ስራ ይኖረናል። 9:00 ሲል የምንጀምርበት ነው ቀደም ብለን በጊዜ እንገኝ!!
✨ ልባችንን ከፍተን በተዘጋጀ መንፈስ ከማስታወሻችንን ጋራ መፅሐፍ ቅዱስም ይዘን እንገኝ ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !! | 757 |
| 8 | 没有文字... | 817 |
| 9 | Merkato choir 3.m4a | 3 407 |
| 10 | ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የተወደዳችሁ
ማሳሰቢያ
✨ የፊታችን እሁድ ላለን የቀኑን ሙሉ አገልግሎት ሁላችን እየፀለይን ነው፣ ፀሎታችን ይቀጥል ተጠናክሮ
✨ ቅዳሜ መስከረም 16/2019 ለአገልግሎታችን በጾም በጸሎት በኢየሱስ ፊት የምንቆይበት ቀን ነው። ሁላችን ከማለዳ ጀምሮ ጸሎት ቤት መጥተን በጸሎት እንቆይ .... ከትልቅ ትህትና ጋር ከስራ የምትመጡ መስዋዕትነት ከፍላችሁ በጊዜ ውጡና የመጨረሻ ሰዓት እስከ 7:00 ድረሱ ... ቀኑ ትንሽ ግርግር የሚበዛው ሊሆን ስለሚችል በጊዜ ጨርሰን እንድንሄድ
የሚቀርቡ መዝሙሮች
ጠዋት
🎤 እግዚአብሔር ታማኝ ነሀ
🎤 አረ ስንት ጊዜ (አዝማች)
ከሰዓት
🎤 የተቀደሰ ትዳር
🎤 በየዕለቱ እንደ አዲስ
🎤 አይጎልም ምስጋናችን (አዝማች)
በመጨረሻም ፎርም ያልሞላችሁ እና ተበላሽቶ ባችሁ አስተካክላችሁ ያልሰጣችሁ በሙሉ ሳታስገቡ የአዲሱን ዓመት አገልግሎት ማገልገል ስለማትችሉ የመጨረሻ ቀን ቅዳሜ ሁሉን አጠናቃችሁ እንድታመጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
ስለምትታዘዙ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!! | 1 026 |
| 11 | Merkato choir Mass 1.m4a | 1 043 |
| 12 | 没有文字... | 992 |
| 13 | 没有文字... | 935 |
| 14 | Merkato choir 3.m4a | 57 |
| 15 | Voice 018.m4a | 1 019 |
| 16 | በየዕለቱ እንዳዲስ በሚሆነው ነገር
መገረሚያዬ ነህ ጌታዬ እግዚያብሄር አሃ / አንተ የኔ እግዚያብሄር
በህይወቴ እንዳዲስ በሚሆነው ሁላ
መደነቂያዬ ነህ የሱስ የኔ ጌታ አሃ/ አንተ የኔ ጌታ
አኖርከኝ ከልለህ
መራኸኝ ተጠንቅቀህ
ከበበኝ ማዳንህ
በዛ ቸርነትህ
1 ይበቃኝ ነበረ የበራልኝ ፊትህ
በምህረት በፍቅርህ እኔን መቀበልህ
ጠጋ አርገህ ድምፅህን እያሰማኸኝ
ደግሞ እንዲህ በእርጋታ የምታኖረኝ
ከህይወቴ ለሊቶች ምስጋና እየወጣ
ይገርመኛል ስቆም ልቤ እየበረታ
የሚረዳኝ ፀጋ የሚያግዘኝ መንፈስ
ጎድሎብኝ አያውቅም ተባረክ ኢየሱስ
አመሰግንሃለሁ/4x
2 ሁሌ እየበራ ሁሌ እየደመቀ
በሚሄድ ፊትህ ፊት እጣዬ ወደቀ
ዘላለሜን የክብር ተስፋ የሞላበት
አረክልኝ ጠገብኩ በሰማይ በረከት
መዳኔ ሳያንሰኝ ህይወቴን ማግኘቴ
ክንድህን እያሳየ በየዕለት ህይወቴ
ነገሬ በሙሉ ለምስጋና ሆኗል
ሌላውም ስለ እኔ ደስ ብሎት ይስቃል
እኔ አመሰግንሃለሁ/4x | 1 012 |
| 17 | ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የተወደዳችሁ
➡️ ቅዳሜ መስከረም 09/2019 መደበኛ ጥናታችን ይኖረናል።
➡️ አገልግሎታችንን በማክበር ቀደም ብለን እንገኝ ... ከ8፡30 ጀምሮ እየጸለይን እንቆይ
➡️ ከላይ የተለቀቁትን መዝሙሮች ሁላችን ጽፈን አጥንተን እንምጣ
➡️ ፎርም ያልሰጣችሁ ሰዎች የመጨረሻ ቅዳሜ ስትመጡ ይዛችሁ ኑ!!! ያለ ስርዝ ድልዝ በትክክል ሞልታችሁ እና መጋቢዎቻችሁን አስፈርማችሁ ለወንድም አቤኔዘር ትሰጣላችሁ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !! | 799 |
| 18 | ኢየሩሳሌም ሆይ
ኢየሩሳሌም መዝገቡ
1.. ያንቺን ከፍታ ያዩ ሁሉ ብዙዎች ወዳንተ ይመጣሉ
ንጉስ ዘንጉን ዘርግቶልሻል የምትለምኝው ይሰጥሻል
ከጸራሮች ራስ በላይ ቆመሽ
የሰው መኖሪያ ትሆኛለሽ
ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሄርን አመስግኚ
ጽዮን ሆይ ለአምላክሽ ለኢየሱስ እልል በይ
ምስጋና በይ ከእንግዲህ አይሆንም ባድማ
ምስጋና በይ ነሽ ያልተተወች ከተማ
ምስጋና በይ ቃል ኪዳኑ ይፈጸማል
ምስጋና በይ የእግዚአብሄር አፍ ተናግሯል
2.. አህዛብ ከሩቅ ይመጣሉ ፤ ወገኖች ይሰበሰባሉ
ምድሪቷን በእውነት ትወርሻለሽ፤ የእግዚአብሄር ዙፋን ትባያለሽ
ያልተጠበቀን የክብሩን ስራ
ይፈጽመዋል ብርሃንሽ ይብራ
አህዛብ ነገስታት ገና ይመጣሉ
የናቁሽ ሁሉ ወድቀው ይሰግዳሉ
3.. ከአንቺ የተበተኑትን ሰብስቦ ጌታ ያመጣል
በታላቅ ቅንዓት ተነስቶ ባንቺ ላይ ክብሩን ይገልጣል
ጽዮን ሆይ ዝም አትበይ ምስጋናን ለጌታ ስጪ
የእግዚአብሄር ቀን ደርሶልሻል ተዘልለሽ ልትቀመጪ
ለመበዝበዝ እስክነሳ ጠብቁኝ ህዝቤ ያለው
ከማደሪያው የነቃበት ተዋጊሽን ሊጥለው
ጊዜሽ ደርሷል የመታያሽ የምትጎበኝበት
አመስግኚ ክብርን ስጪ ውዳሴውን አቅርቢለት
ጽዮን ተነሽ አመስግኘው
የማዳኑ መንገድ ያ ነው
በቀደመው ሃይሉ ሊሰራ
ተነስቷል የሱስ ክብሩን ሊያበራ | 1 033 |
| 19 | 没有文字... | 820 |
| 20 | Tamagn Neha(saron).mp3 | 853 |
