fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

رفتن به کانال در Telegram

➾ይህ ገፅ የተከፈተው በአልፋና ዖሜጋ( @christian930 ) አማካኝነት ነዉ። አላማ፦ ►የዚህ ገፅ ዋና አላማ "ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን“ መልእክቶች፣ ደብዳቤዎች፣ መግለጫዎች፣ ትምህርቶችንና ሌሎችንም በቀላሉ በተዘጋጁበት ቋንቋ፣ ጥራትና መጠን ሁሉ በ፩ ቦታ እንዲገኙ ለማድረግ ነዉ። ● t.me/EthioBirhan t.me/EthioLightContents ➝SHARE "ይህ የፊተኛው ትንሣኤ ነው!"

نمایش بیشتر
2 147
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+2630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+10
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+53
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+62
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+36
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+31
در 5 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+22
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+25
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+27
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+53
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+64
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+38
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+46
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+46
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+94
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+16
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+14
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+25
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+14
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+161
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+150
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+302
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+360
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+688
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+2 690
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 اکتبر+1
08 اکتبر+2
07 اکتبر+1
06 اکتبر+1
05 اکتبر+1
04 اکتبر0
03 اکتبر+1
02 اکتبر+2
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
➡️ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በ2018 ዓ.ም በተለያዩ ጊዜያት የተሰጡ መግለጫዎች ክፍል 3 19/1/2019 ዓ.ም

2
መስከረም ፬ | ፪ሺ ፲፱ ተከፈተ። ዓላማ፦ በየጊዜው ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እንቁ ቤተሰቦችና ከቅን የዋህ ሕዝበ ክርስቲያን የተሰጡ ራዕይና ድንቅ ምስክርነቶችን በአንድ ሥፍራ ማስቀመጫ ገጽ ነው። የአልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ ቅርንጫፍ ገጽ ነው። https://t.me/mezgebe_raey https://t.me/mezgebe_raey https://t.me/mezgebe_raey
1 467
3
+1
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል መግለጫ ክፍል ሀ 01- 01-2019 ዓ.ም
1 332
4
بدون متن...
1 221
5
☀️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል ልዩ መግለጫ 07- 11- 2018 ዓ.ም
688
6
بدون متن...
683
7
#አደራ፦ ከመልዕክት አንድ ጀምሮ ሁሉም ቤተሰብ ሊያዳምጥ ይገባል። 📗 t.me/Ewnet1Nat 📒 t.me/Amharic_Messages 📕 t.me/christian930
657
8
https://t.me/Amharic_messages/12 ☝️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት ከመጀመሪያው እስከ አሁን ያሉት በቅደም ተከል ከላይ ባለው ማያያዣ (link) ያገኙታል። ያዳምጡ!!
762
9
ከሀ — ፐ ሁሉንም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታትን ከመጀመሪያው ጀምሮ ማዳመጥ እንዳለብን በተሰጠን ትዕዛዝ መሠረት መልዕክቱ ከመጀመሪያው ጀምሮ የሌላችሁ https://t.me/Amharic_messages/12 በዚህ link የምታገኙት ሲሆን ገብታችሁ ከ1 ጀምሮ እስከ አሁን እደረሰበት ድረስ በማስተዋል እንድታዳምጡ እንድናዳምጥ አደራ አደራ አደራ እንላለን !! በተለይ በማወቅም ባለማወቅም ቤተሰብ ሆነን ግን በስሙ ብቻ የምንጠራ በተሳሳተ አካሄድ እየሄድን ያለን የመጨረሻ የተሰጠን እድል ነው።
977
10
+3
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ እና ማሳሰቢያ ክፍል ሀ 28-09-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!
1 115
11
بدون متن...
1 169
12
​ዓለም በግርግርና በውዥንብር ተይዛ፣ የመከራው ካርታ ምንነት ሳይገባቸው ብዙዎች በጨለማ ሲደናገሩ፤ በብቸኝነትም ቢሆን ከሚመስሉት አጋሮቹ ጋር እውነትን የመሰከረ፣ የትንሣኤውን ብርሃን ፋና አንግቦ በ
​ዓለም በግርግርና በውዥንብር ተይዛ፣ የመከራው ካርታ ምንነት ሳይገባቸው ብዙዎች በጨለማ ሲደናገሩ፤ በብቸኝነትም ቢሆን ከሚመስሉት አጋሮቹ ጋር እውነትን የመሰከረ፣ የትንሣኤውን ብርሃን ፋና አንግቦ በምድረ በዳ እንደጮኸ ድምፅ የተጋደለ የአልማዝ ጽናት የታየበት ጉዞ ነው። ​«ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን» የተሰኘው ላለፉት ፳ ዓመታት ሲተላለፉ የኖሩት እውነተኛ ሰማያዊ መልዕክት ተደራሽ እንዲሆን፣ በታማኝነትና በትጋት አጋር በመሆን ያሳለፋችሁት ፯ ዓመታት፤ ለብዙዎች የነፍስ ስንቅና የተስፋ መዝገብ ሆኖ ቆይቷል። ይህ ገጽ ለኢትዮጵያ እውነተኛ ትንሣኤ ድምፅ ሆኖ፣ የተደበቁትን ሐቆች ወደ አደባባይ በማውጣት የታሪክ ድርሻውን ተወጥቷል። ​ ​እንደ ስሙ «አልፋና ዖሜጋ» የነገሮችን መጀመሪያና መጨረሻ ከሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ራዕይ ጋር እያነጻጸረ፣ ዘመኑን የመመርመርና ለትውልዱ የማስጠንቀቂያ ደወል የመምታት ተግባሩ እጅግ ግሩም ነበር። መከራው ሳይመጣ ቀድሞ የተናገረውን የአባቶች መልዕክት እየመሰከረ፣ ሲመጣም በጽናት ሠራዊተ እግዚአብሔርን ከጥንቃቄ ጋር በማረጋጋት የቆየ ገጽ ነው። ​ ​ብዙዎች እውነቱን ለመቀበል በፈሩበትና ባልተረዱት ጊዜ፣ በመጽናትና በመጋደል እውነትን ምስክር አድርጎ ለ፯ ዓመታት በትጋት መቆም፤ ከልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በቀር በምድራዊ ኃይል የሚሆን አይደለም። ሰባት የፍጹምነት ቁጥር እንደመሆኑ፣ ይህ ዕለት ለገጹ አዲስ የምሥጢር ምዕራፍ መክፈቻ እንደሚሆን ይታመናል። ​"እውነትን ትመሰክራላችሁ፤ እውነትም አርነት ያወጣችኋል" እንደሚል ቃሉ፤ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ ለኢትዮጵያና ለዓለም የሚተርፈውን የብርሃን ጉዞ አጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በልዑል እግዚአብሔር ስም መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። መላው የገጹ ተከታታይ ቤተሰቦቻችን ​ለሰባተኛው ዓመት የምሥጢርና የምስክርነት ጉዞ እንኳን አደረሳችሁ!
1 015
13
بدون متن...
861
14
በዚህ ገጽ ከፍ ብላችሁ ብትመለከቱ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት ከ150 በላይ በሆኑ ዓለምአቀፍ ቋንቋዎች ተዘጋጅተው የተቀመጡበት ገጽ ነው።
1 421
15
بدون متن...
1 246
16
+2
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ ክፍል ሀ 21-07-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!
1 676
17
بدون متن...
1 346
18
ራዕይ ፪፥፲- እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ። ባሳለፍናቸው አመታት ውስጥ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት ውስጥ በሰማዕትነት (እውነትን በአደባባይ መስክረው የተገደሉ) ታላላቅ
ራዕይ ፪፥፲- እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ። ባሳለፍናቸው አመታት ውስጥ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት ውስጥ በሰማዕትነት (እውነትን በአደባባይ መስክረው የተገደሉ) ታላላቅ ፲ቱ ሰማዕታት ቤተሰቦቻችን ዝርዝር፦ 1) ገብረማርያም (ቲሊሊ) 2) ገብረሥላሴ (ቲሊሊ) 3) ወልደተክለሃይማኖት (ቲሊሊ) 4) ወልደጊዮርጊስ (ካህን)(ሰከላ) 5) ወልደገብርኤል (መናኝ)(ሰከላ) 6) ወልደትንሣኤ (ሰከላ) 7) ገብረማርያም (ሰከላ) 8) ገብረሥላሴ (ሰከላ) 9) ገብረማርያም (ሰከላ) 10) ገብረፃዲቅ (ዚገም) ማሳሰቢያ፦ እነዚህ እንደምሳሌ በስም የተዘረዘሩት በአሰቃቂ ሁኔታ ሰማዕትነትን የተቀበሉ ስለሆኑና በብዙዎች ስለሚታወቁ እንጅ ብዙ ቤተሰቦቻችን ዛሬም ድረስ በቤተክህነቱ፡ ቤተመንግሥቱና አንዳንድ ታጣቂዎች ሴራ ፤ በምዕመናኑ ጭፍን ተጓዥነትና የደቦ ፍርድ እንዲሰደዱና፡ በሴራ በግፍ እንዲሞቱ፡ መቃብር እንዲከለከሉና እንዲታሰሩ የተደረጉትን ዛሬም ያሉ ቋሚዎች ቤተሰቦቻችን አሉና እግዚአብሔር በጊዜው ጊዜ አደባባይ በምስክርነት የሚወጡበትን ቀን ይጠብቃል! ከላይ በስም የዘረዘርናቸው እንደሻማ ቀልጠው ያበሩልን ሰማዕታት ቤተሰቦቻችን ሁሉም ሰማዕትነትን የተቀበሉት በቤተክህነት ሴራ መሆኑና በውጉዛን ካህናቱ ቀጥተኛ ትዕዛዝና ፈቃድ መሆኑ ጉዳዩን ይበልጥ አሳዛኝና አነጋጋሪ የሚያደርገው ሲሆን፥ በእርግጥም በዚህ የግፍ ደም የእግዚአብሔር ፍርድስ በመሪዎች፤ በቤተክርስቲያን አለቆችና ደጋፊዎቻቸው ላይ ምን ይሆን!? የሚለው እጅግ አስጨናቂ ጉዳይ ይሆናል‼️ ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ስለሆነች! ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት። ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ስለሆነች! ኢትዮጵያ የዓለሙ ሁሉ ገዥ ትሆናለች! #እውነት 🫴🏽አዖተ- t.me/Ewnet1Nat መጋቢት ፲፬/፳፻፲፰
938
19
بدون متن...
1 184
20
« ስለወቅቱ የዓለም ሁኔታ! ዓለማችን በቀደሙት ተከታታይ አምስት መልእክቶች በመዳኘት ላይ መሆኗን እያስተዋልን ነው ። የአለማቱ ገዢዎች መልእክቶቹ ዓለማትን ሁሉ መዳኘታቸውን እያወቁ ፤ የመጥፋታቸውን
« ስለወቅቱ የዓለም ሁኔታ!     ዓለማችን በቀደሙት ተከታታይ አምስት መልእክቶች በመዳኘት ላይ መሆኗን እያስተዋልን ነው ። የአለማቱ ገዢዎች መልእክቶቹ ዓለማትን ሁሉ መዳኘታቸውን እያወቁ ፤ የመጥፋታቸውን ፍርድ በመገለፁ ምክንያት በአንድም ቀዳዳ እንዳይነገር የተቻላቸውን ሁሉ  አድርገዋል። በግል ብዙዎች እንዳገኙት ይታመናል። ከመልእክቱ መውጣት በኋላ ዓለማችን በየደረጃው በእሳቱ ወንፊት በመበጠር ላይ ነች ። እንደትእቢቷ መጠንም እሳቱና የእሳት ወንፊት በሰባት እጥፍ እየተባዙ ማድቀቃቸውንና ማክሰማቸውን ይቀጥሉበታል። ዓለም ሁሉ አሜን ብሎ እስከሚንበረከክ ድረስ! ሸሸጉትም አልሸሸጉትም መልእክቶቹ ውስጥ የተጠቀሱት ፍርድና ቅጣቶች በታዘዙት ጊዜና ሰዓት ስራቸውን ያከናውናሉ እንጂ ከፍርድና ቅጣቱ አንዳች የሚቀር ነገር የለም። » ⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን አዋጅ ነጋሪ መልእክት 6 ገፅ 9-10* ተፃፈ 19/4/2007ዓ.ም! ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር። ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም። ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን። ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ። አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ 💚 t.me/Ewnet1Nat 💛 t.me/christian930 ❤ t.me/Amharic_Messages ______
1 201